ታነቅ ታነቅ ይለኛል

#cheru_tube #ruta #ethiopia

Пікірлер: 289

  • @merib224
    @merib2243 ай бұрын

    ኦርደርና ሰርፕራይዝ የምትፈልጉ 0919858146 ቸሩ

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    3 ай бұрын

    ታዳታነቃ ነበርእምለው እኔብሆን😂😂

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye3 ай бұрын

    የቅዳሴ ድምፅ ለእኔ ብቻ ነው ሚሰማኝ 😢❤️❤️

  • @lobabalobaba2767

    @lobabalobaba2767

    3 ай бұрын

    እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ድምፁን ስሰማ ኢትዮ ትዝ ይለኛል ....

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    3 ай бұрын

    MUNWE.ENYBCANGU..JOROYALGU.ALSEKKKKK

  • @cherutube3064
    @cherutube30643 ай бұрын

    ሁላችሁም አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @user-pl2yt3pi7b

    @user-pl2yt3pi7b

    3 ай бұрын

    ቀለበት አርግላት የግዳ እቅሚህጋ

  • @Hxjg-qv2qh

    @Hxjg-qv2qh

    3 ай бұрын

    በርታ የኔ የኔ ጄግና ወንድም ትመቸኛለህ ደሞ ታማኝና ግልፅ ልጂ እሥኪ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን እንድሪሥ ከሳኡድ

  • @user-yy8iv3rg4u

    @user-yy8iv3rg4u

    3 ай бұрын

    ቸሩ እኔ አላመንም ቸሩ ነው ወይስ አይኔነው ቸሩ ፍቀሪኛ አ❣️???🤔

  • @cherutube3064
    @cherutube30643 ай бұрын

    እስቲ የሚስቴ ጉድ ይታይ!

  • @binalefart2799

    @binalefart2799

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን እስከቀራንዮ ያድርገው እንወዳችኋለን❤🙏

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    3 ай бұрын

    ቸርየ ምርጥሰው ፍቅሩን ብዝዝት ያዲርገለቸሁ❤❤

  • @user-yh6rz6qp8m

    @user-yh6rz6qp8m

    3 ай бұрын

    በጣም ነው እምታምሩት ደሞ ተከባከባት ምከራት ታምራላችሁ😊😊😊😊ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ😊😊😊

  • @asioupiaasioupia2276

    @asioupiaasioupia2276

    3 ай бұрын

    ቸሩዬ ስታምሩ እኮ ለኔም የለም እኮ ባል አለ እንዴ 😂😂😂😂

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    3 ай бұрын

    ሚስትህ አደለችም ወላሒ ቸሩ አግባት ከዛ አተ ጋ ሆና የፈለገቹ ማስተካከል ትችላለች ምክሬ ነው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    የቅዳሴዉ ድምፅ ደስስ ሲል❤❤❤❤❤😢😢

  • @merib224
    @merib2243 ай бұрын

    ተመልካቾችን በተለይ የማዳም ቅመሞች የምር ላሳያቹን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን ላይክና ሰብስክራይብ አድርጉን!!

  • @user-nw9kw2zt8t

    @user-nw9kw2zt8t

    3 ай бұрын

    እሺበርቱልን

  • @TemasginTadiwos

    @TemasginTadiwos

    2 ай бұрын

    ፍቅረኛኤ ስትል ኧረ እፈር ሚስቴ አትልም like ለማግኘት ብለህ ወይስ ልጅ ስለሆነች አፈርክ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl3 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለኢዳል ፈጥር አደረሳቹሁ አደረሰን ኢድ መባረክ❤❤❤❤

  • @user-ib8hz4eu5z

    @user-ib8hz4eu5z

    3 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሠን❤

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m3 ай бұрын

    ሤቶች አባአባ የምትሉት ነገር ሢያሥጠላኝ አባትን የሚተካ ማንምየለ ዉደ ፍቅሬ ምንአነሰለባል::

  • @user-dt9ix9tr2s

    @user-dt9ix9tr2s

    Ай бұрын

    ወላህ እኔም ያስጠሉኛል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    እዚህኮሜታተርውስጥ ማሻአላህ የምትሉ ሙሲሊሞች አስቡበት ለምን ማሻአላህ እደሚባል ለይታችሁ እውቁ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z3 ай бұрын

    የኔ ማር ስታሳዝን አታስጨንቃት ቁንጅናሽን እወድልሻለሁ❤

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf3 ай бұрын

    ሴት እኮ አዛኝ ናት ተወደደች እናትም እህትም ሚስትም ትሆንልሀለች በተረፈ ታምራላችሁ ❤

  • @Hxjg-qv2qh

    @Hxjg-qv2qh

    3 ай бұрын

    እናት አኮንም ውሼት ሚሥት የናት ተምሳሌት አደለችም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p3 ай бұрын

    ይቺን ልጅ ስወዳት😊🎉❤😢

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j3 ай бұрын

    ቅዳሴው ደስ ሲል በተረፈ ጥበሱ አለ ቸሬ so ታምራላችሁ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k3 ай бұрын

    ወላሂ ቆንጅዬ ልጅ አግኝተሀል ማሻ አላህ ቸሬ ግን ብዙ አትቆዩ ወደ ገደለው ግቡ ንፋስ ሳይገባ በመሀላቹ ስታምሩ አይለያቹ ❤❤❤

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po3 ай бұрын

    የቅድሳዉ ድምፅ እንዴት ደስስ ይላል

  • @user-bs8dv1sc2j
    @user-bs8dv1sc2j3 ай бұрын

    የኔ ቆጆ ተጨነቀችኮ ቸሬ አታስጨንቃት እወዳችሗለሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m3 ай бұрын

    የቅዳሴው ድምፅ ደስስ ሲል🙏❤😢😢😢

  • @Hana.gadisa
    @Hana.gadisa3 ай бұрын

    የቅዳሴዉ ድምፅ ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah21433 ай бұрын

    ቸሩዬ ንፁህ ሠው ንፁህ ፍቅር ሠጠህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t3 ай бұрын

    ምን የሠይጣን ጆሮ ይደፈን ይሄ ፕራንክ ዋ ቸሬ ደሞ ወዳችዋለው እሽ ሜሬ ቸሬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp3 ай бұрын

    የልጀቱ ውብቴ🥰🥰😍🥰

  • @mesy6975
    @mesy69753 ай бұрын

    ወላሂ ቆጆ ናት🥰

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    ስወዳችሁ ምስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት እመቤቴን ደግሞ ❤❤❤❤ ትለያለች ❤❤💒❤❤❤👏

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f3 ай бұрын

    በጣም ደስ ትላለችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከዚህ የበለጠ ፍቅራችሁ ያብዛ በርቱ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    እረ ምን ጉድ ነዉ ምን ነካብኝ ወድሜ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp3 ай бұрын

    🤣🤣🤣ጥበሱ አላለም

  • @FatumaTube-dp1sl

    @FatumaTube-dp1sl

    3 ай бұрын

    😂😂😂አለን😂😂

  • @ሪም-ዩቲብyz
    @ሪም-ዩቲብyz3 ай бұрын

    የኔናት❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og3 ай бұрын

    ስታምሩ ሜሪ ቸርየ ❤❤ አስጨነካት እሺ ትክክል ቸርየ ፍቅርን የመሠለነገር የለም አዱለአዱ ሲኖር ❤

  • @nasanate8410
    @nasanate84103 ай бұрын

    አይለያቹ ፍቅራቹን ያብዛው በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤

  • @HdgYws
    @HdgYws3 ай бұрын

    ቅዳሴው የተ ሰማው ማነው😢😢😢😢😢

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha11083 ай бұрын

    እኔን ለማን ጥለህ ነው የምትሞተው አለች😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-mn3dr6ji2g
    @user-mn3dr6ji2g3 ай бұрын

    እውነት ነው ፍቅር በጣም የሚያስደስት ነገር ነው ግን

  • @samprincess378
    @samprincess3783 ай бұрын

    ቆንጂዬ ነት ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zm1wq6cv1k
    @user-zm1wq6cv1k3 ай бұрын

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xn6if6vc1e
    @user-xn6if6vc1e2 ай бұрын

    ወይኔ ታድለህ በጣም የተረጋጋቺ አስተዋይ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp3 ай бұрын

    የኔ ናት ስታሳዚን. ❤❤❤❤❤

  • @sabasabu8116
    @sabasabu81163 ай бұрын

    ሜሪ የምር የእናት የአባት ምርቃት አለሽ ቸሩን ማግኘትሽ ጀግና እኮ ነዉ ታታሪ

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f3 ай бұрын

    ሚዎዲልህ ነገሪ ቢኖሪ ከፈጠሪገ ሚትተመመነዉ ነገሪ ነዉ ደሲ የሚለኝ አለህ የመደሚ ቅመሞቺ ❤❤❤❤በሪቱ

  • @JooklJookl
    @JooklJookl3 ай бұрын

    ማነዉእደኔእሚወዳቸዉእስኪበላይክያሳየኝ👍👍👍

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk83373 ай бұрын

    Keza bezaw bate mengest gebitachihu Ene. D/R Abiyn Selam belulgn

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts3 ай бұрын

    ሰወዳቹ ኮ ሜሪዬ የኔ ሴት ቸሩዬ ክበርልኝ አባቴ

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x3 ай бұрын

    አይ ቸሬ አፉቅሪ ደስ የሚለው አፉቃሪውን ሲገኝ አወን ደስ ይላል ግን😢😢😢😢

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y3 ай бұрын

    ስወዳችሁእኮአይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-xn9pj9pi8u
    @user-xn9pj9pi8u3 ай бұрын

    ቸሬ የኔ የዋህ በጣም ነው ምወዲህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃቹህ ❤️❤️

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1l3 ай бұрын

    የኔ ቆንጇ ደሥትላለች አታሥጨንቃት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt3 ай бұрын

    የኔ ቆጆ ተጨነቀች እኮ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @Siffaan6136
    @Siffaan61363 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk83373 ай бұрын

    Bazar yemishetu discount yaregu Ekawoch kalum ngerugn Eshi cheru

  • @Sarah-ur6ox
    @Sarah-ur6ox3 ай бұрын

    ምስኪን አታስጨንቃት❤

  • @user-vv5cm4rs6w
    @user-vv5cm4rs6w3 ай бұрын

    ማሻአላህያጣፊጥላቹህ❤ቅመሞችየለኛምይሥጠን

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc
    @AdmiringSeedlings-fb5bc3 ай бұрын

    Egziabher ytebkachhu❤❤❤

  • @user-wd1ct4wr2t
    @user-wd1ct4wr2t3 ай бұрын

    አለያችሁ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @emoydseta2899
    @emoydseta28993 ай бұрын

    😢ይችልጅ፡ለቸሩ፡እሜገርም፡ፍቅር፡አላት

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa64693 ай бұрын

    Unkan terekachw desbelongal bewunet ❤️❤️

  • @sasibejigayehu203
    @sasibejigayehu2033 ай бұрын

    Chere betam.nice liji nw emnetini akabari.nw trebek adirigewu yaziwu

  • @meronTesfaye-xc1nl
    @meronTesfaye-xc1nl3 ай бұрын

    woo best love

  • @user-mj6uq8uf7z
    @user-mj6uq8uf7z3 ай бұрын

    ❤ያምራል ቸሬ የወንዜ ልጅ

  • @mulumarumaru7141
    @mulumarumaru71413 ай бұрын

    እውነት አፈስክ ቸሬ እቺን የመሰለች ቆንጆ ቶሎ አግባት እዳታመልጥ ስትጃጃል

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj3 ай бұрын

    አኔ ቆንጆ ናችሁ በርቱ❤❤❤

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e3 ай бұрын

    ሜሪ ቆንጆ ስታምሪኝኮ❤❤♥️🥰🥰🥰🥰

  • @nanatena
    @nanatena3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አልይችህ 💞🥰🙏

  • @AyshaAysah-ug6yc
    @AyshaAysah-ug6yc3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah21433 ай бұрын

    ንፁህ ሥለሆንክ ንፁህ ፍቅር ሠጠህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tarikufekadurehobot
    @tarikufekadurehobot3 ай бұрын

    Good jobe

  • @user-nt7en6xg8q
    @user-nt7en6xg8q3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oq4ju6jk7r
    @user-oq4ju6jk7r3 ай бұрын

    ስታምሩ❤❤❤❤❤ቸሩምርጥስውነህ

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m3 ай бұрын

    ሰታምሩቸሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam17743 ай бұрын

    እረቸሬ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤

  • @user-if4gh5wq1o
    @user-if4gh5wq1o3 ай бұрын

    ይኔህት የኔጣፍጭ እህህህ ስታሳዝን

  • @FwetDwd-rl8re
    @FwetDwd-rl8re3 ай бұрын

    ❤❤👑👑😅😅

  • @Eteteitube
    @Eteteitube3 ай бұрын

    ስታምሩ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko98183 ай бұрын

    ስታምሩ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @user-iu9xb4uv6d
    @user-iu9xb4uv6d23 күн бұрын

    የኔ ማርች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd3 ай бұрын

    የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali6323 ай бұрын

    አይቸሬ እኳንአፈቅሬ የመዳምስራአላልቅብሎኛል እኛየመዳምቅመሞችእኳን ስራላይሁነንፈቅርአያስፈልገንም ስራችንንኘፈቅርንመኖርነው

  • @SelimHassen

    @SelimHassen

    3 ай бұрын

    አወ ማማዬ እዚህ እስካለን ድረስ ፍቅረራችንም ፍቅረኛችንም ባላችንም ልጃችንም ስራችን ነው❤

  • @user-hw3mv2yx1e
    @user-hw3mv2yx1e3 ай бұрын

    ዋአለይኩምሰላምእንኳንአብሮአዴረሰን

  • @user-gt1gh1ew9b
    @user-gt1gh1ew9b3 ай бұрын

    ይቺን ልጅ ስወዳትኮ 😍😍😍

  • @aselfechbiranugetaliji9942
    @aselfechbiranugetaliji99423 ай бұрын

    Le tidar tamani nati getani ayi lwyachu❤

  • @user-ty3cw5my6r
    @user-ty3cw5my6r3 ай бұрын

    የኔ ፍቅር ስወዳት❤

  • @AbCd-lb8ps
    @AbCd-lb8ps2 ай бұрын

    ጥበሡ ደሥ ይላል ቶሎ ወደገደለው ግባ

  • @mahboba1239
    @mahboba12393 ай бұрын

    ስላም❤ቸሬ❤ብዙም❤አታሲደነግጣት፣አደራ

  • @sabo8756
    @sabo87563 ай бұрын

    እኔም ልጠብስ ነው 😮😢😂😂

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove16943 ай бұрын

    እር ቸሬ መጀመርያ እርሱን አይቼ ደነገጥኩ ይሴጣን ጆሮ ይደፈን

  • @xpk5509
    @xpk55093 ай бұрын

    ማሮች ስታምሩ❤❤

  • @ShemsuAsfa
    @ShemsuAsfa3 ай бұрын

    በጠም አድናቂቹ ነኝ ትምቹኛላቹ❤❤❤

  • @maryamadiss9251
    @maryamadiss92513 ай бұрын

    እውነት፣ነው፣ቸሬ፣ግን፣ሜሪን፣አታበሳጫት❤❤❤❤

  • @user-og3zo6to2t
    @user-og3zo6to2t3 ай бұрын

    ልጅቷ ስታምር

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j3 ай бұрын

    ቼሬ መክፈት እፈልጋለዉ እኔ በናትህ ንገረኝ

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg3 ай бұрын

    የኔቅመም❤❤❤

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f3 ай бұрын

    ፀበል ተጥምቀ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo3 ай бұрын

    ቸሬ ውነትክን ነው አሁን ነቅተህበታል ባጭር ግዜ ተግቡ ንፋስ ሳይገባ መዘላዘል ሲበዛ ጅልነው በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @mrmm9874
    @mrmm98743 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye63293 ай бұрын

    አይ እኛንም አድ ሰሞን እዲህ አርጎን ነበር ይላል ያሳለፈሰው አረጋጉት

  • @labeba3450
    @labeba34503 ай бұрын

    ታምራላችሁቸርየ🎉🎉🎉🎉

  • @user-wt2td7sp7d
    @user-wt2td7sp7d3 ай бұрын

    Fekerachu yebezaa fetarii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j3 ай бұрын

    ቸሬ ተጋቡ ወድሜ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango10813 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe3 ай бұрын

    yane wedoche❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dg8xf9zi1x
    @user-dg8xf9zi1x3 ай бұрын

    ❤❤❤ ❤❤❤አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut3 ай бұрын

    አይን ውሀቸው በጣም ይመሳሰላሉ አይለያችሁ

Келесі