ተወልደ ኢየሱስ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Пікірлер: 24

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe93546 ай бұрын

    ኢየሱስ በይሁዳ ቤተልሔም ተወለደ፡፡ የጢሮስ ሴቶች ልጆችም በዚያ ይሰግዱለታል፡፡

  • @MrSenicho
    @MrSenicho5 ай бұрын

    ጃንደረባዎች ተባረኩ : በነካ አጃችሁ : የ ጥምቀት መዝሙርም አስጠኑን : ተባረኩ :tebareku🎁

  • @abebatesfaye3602
    @abebatesfaye36025 ай бұрын

    ትልቅ በረከትመዝሙር ሕይወታችንን ለደገፈው ሰው ሁሉ በእድሜ አቀይቶ በዚህ እድሜ ወጣቶች እንደመልአክ ሲዘምሩ ማየት ለእኔ ትልቅ ደስታ ነው ዲ/ን ሄኖክ ብዙ የተሰጠው እንደሆነ ስለማውቅ የእመቤቴ በረከት ይብዛልህ እሷ ያለችው ሁሉም አለው ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን!!!❤❤❤

  • @tad2000elec
    @tad2000elec6 ай бұрын

    ቀረፃ/ድምፅ ጥራት ድንቅ ነው፤ በርቱ። የቀረፃ ጥራት ጉድለት ያለባቸውን የድሮ የይልማ፣ የኪነ ጥበብ መዝሙሮችንም በጥራት እንደገና እንደምትሰሯቸው እምነት አለኝ።

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    ነፍሴ በሐሴት ተሞላች❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu85636 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ ደሞ please በቤተልሄም ድንግል ወለደች የሚለውን የዘማሪ ገ/ዮሃንስን መዝሙር እንዘምረው🙏

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam6 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በሰላም ያድርሰን ቸሩ መድሀኒአለም❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    6 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @etenesh8056
    @etenesh80566 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በሰላም ያድርሰን

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @MesiBogale-bx3jk
    @MesiBogale-bx3jk5 ай бұрын

    ✝️💙💙💙

  • @Yetewahdozmare-nb9is
    @Yetewahdozmare-nb9is6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በዚሁ ቀጥሉ

  • @meri147
    @meri1476 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SiyumMengstu
    @SiyumMengstu6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu94645 ай бұрын

    “እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።” - ኢሳይያስ 12፥2

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse39476 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi65876 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq6 ай бұрын

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @SHAREWBELACHEW
    @SHAREWBELACHEW5 ай бұрын

    Praise the Lord!

  • @yemamaenattube-3642
    @yemamaenattube-36426 ай бұрын

    እልልልልልልል

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde90516 ай бұрын

    መንግስት ከለከለ የሚባለው እውነት ነው?

  • @cassiopeia4672

    @cassiopeia4672

    6 ай бұрын

    Janmeda mehonun new endalut kehone. Wede Bole Medhane-Alem teqeyro ale zgjtu.

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

Келесі