♦️ተወኝ በቃ ልሙትበት ! (0920715050) አርቲስት ንብረት እና አቡነ ተ/ሃይማኖት

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Пікірлер: 147

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56743 ай бұрын

    አዎ እንኳን የእግዚአብሔር ቤት የሰው ቤት ይሰራልና. ለእዚህ ስንኖር. ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት የምንገናኝበት ፣ስናርፍም በክብር የምናርፍበት ቤተክርስቲያን. ግንባታ ሁላችንም ከጎናችሁ ነን ንብረት እከዬ ሀሳብህን እርሱ ያስፈጽምልህ

  • @user-ne9qv1eu3x
    @user-ne9qv1eu3x3 ай бұрын

    እከዬ የአንተን አንደበት የከፈት የእኛንም የደነደነ አንደበታችንን ይክፈትልን 😢🤲

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 ай бұрын

    እግዚአብሔር የበረከቱ ተሳታፉ ያድርገኝ❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o3 ай бұрын

    ንብረት ገላው የቤቶች ድራማ ልዩ ተዋናይ በጣም አነወድሀለን እንኳን ደህና ሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam91933 ай бұрын

    አይዞን ፈጣሪ አሱ አብዝቶ ከሰጠን አኛም መልሰን ለራሱ ትንሿን መስጠት የበለጠ በረከትን ያስገኘናል እንጂ አይጎልብንም ብናሰተዉል እኮ የምንኖረዉም የምሰራዉም የምናገኘዉም አሱ ስለፈቀደልን ስለሰጠንም ብቻ ነዉ!!

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx3 ай бұрын

    ከእግዚአብሔር ጋር ተባብረን እናት ቤተክርስቲያናችን አብረን እጨርሳለን የኦርቶዶክስ ግዴታችን ነው ለበረከት ሁላችንም እንሳተፍ እከዬ ከጎንክ ነን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናቸዋለን❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla54693 ай бұрын

    ንብረሀየት ገለው የቤቶች ፊልም ነበርየሚሰራ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @MoloHolo-nm5iu

    @MoloHolo-nm5iu

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yemmhiwe3246
    @yemmhiwe32463 ай бұрын

    ኣጀኩም ኣብ ጎንኩም ኣለና❤🇪🇷❤

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    3 ай бұрын

    🥰😘

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa55333 ай бұрын

    እከዬ ይቅርታ ስለ መልካም ስራህ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳህ ይኑርህ ሁላችንም ብንሳተፍ ደስ ይለናል እኔ ጡረተኛ እናት ነኝ ግን የሚጠቅም ባይሆንም የምችለውን ለማድረግ በምንድነው የሚላከው ይቅርታ

  • @mahiethio
    @mahiethio3 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያሳካው❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @maryamemne
    @maryamemne3 ай бұрын

    አስደንጋጥችሁ ነበር ወንድሞቼ ሰላም ሁኑልኝ ክፉነገራችሁን አያሰማኝ ❤❤❤

  • @arsemazekarias6163

    @arsemazekarias6163

    3 ай бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abrehetkiros159

    @abrehetkiros159

    3 ай бұрын

    Aaaaaaaaaaaaaàààaaaaaaaaà​@@arsemazekarias6163

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    3 ай бұрын

    በጣም በስላሤ ኩም ያልሉትየነበር እከየ እኔንነው የምትላት እሱንነው በስማም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሉሌ አተም ደናሁን ከነልጆችኸ እግዚአብሄር ሀገር ሠላም ያርግ በጸሎት አስቡኝ ደካማነኝ

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g3 ай бұрын

    በእውነት እኔም አይቸዋለሁ እመቤታችንም አለች በእውነት እኔም ያቅመን አደርጋለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere77143 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያላቸውን ሰዎች ይቀስቅስልን ታቦታት ደባል አይባሉም ተደራቢ ነው የሚባለው ሌላ አቅም ባይኖረኝ ሼር አደርጋለሁ

  • @dawie506
    @dawie5063 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ በእውነት በርቱልኝ በጣም መልካም ስራ ነው ተመስገን ❤❤❤

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew25333 ай бұрын

    ነህምያ 2:20፤ እኔም መልሼ፦ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም፡ አልኋቸው። አይዞህ ወንድማችን ለራሳችን ለነፍሳችን ስለሆነ የበኩላችንን እናደርጋለን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን::

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o3 ай бұрын

    እከዬ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ እኛም የበረከቱ ተካፍይ እንዲንሆን እግዚአብሔር ያበርታን

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube3 ай бұрын

    ጌታ ሆይ አስጀምረህ አስፈፅመን ያንተን ቤት እደዚህ ማየት ያማል ሥራው ያንተ ነው እኛ ምክንያቶች ነን እርዳን 😢😢😢

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone19403 ай бұрын

    Bertu wademochachin Egziabeher yagzachihu AMEN yegodelewun abun tekelehayimanot yimuhut AMEN

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia73253 ай бұрын

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ላገኙት ነገር ማመስገን ጨዋነት ነው ንብርት እናመሰግናለን🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma70193 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አካውንት ላኩልን ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita86903 ай бұрын

    Egziabher yimasegen sela hulume yalew yehune Amen 💒💒💒

  • @tadlucky
    @tadlucky3 ай бұрын

    Eshe eniem yalegnen asegebalew egziabher yibarakachihu

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku99313 ай бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia15363 ай бұрын

    ተስፋ ማርያም መላሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ ወንድማለም 🙏አሁንም በርታ 🙏

  • @chimelak
    @chimelak3 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ በጎደለው ይሙላው 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @fikruman1069
    @fikruman10693 ай бұрын

    እከ የሠራኻው ሥራ በጣም ገራሚ ነህ እናመሠግን አለን

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c3 ай бұрын

    እከዬ እኛን የሰራ ቤቱን መስራት አያቅተውም ። ሰው ግን ማወቅ ያለበት እግዚአብሔር እራሱ ሰጭ ሁኖ ሳለ አንተ የምትለምነው ግለሰብ ገንዘብ ለግሶ ሰማያዊና ምድራዊ በረከት እንዳገኝ ነው ። እናም ማንም ምንም ይበል በርታ!

  • @mesi6950
    @mesi69503 ай бұрын

    መድሐኒአለም ያሰባችሁትን ይሙላላቹ ❤❤❤❤!

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l3 ай бұрын

    amne amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashagriet
    @ashagriet3 ай бұрын

    ወንድማችን ከጎንህ ነን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51323 ай бұрын

    በስማም:እርሱንአይቼ:ደርቄቀረሁ:እከምነው:እዲህአስደነገጥከኝ:ስወድህ

  • @user-sb8nq9yb9z
    @user-sb8nq9yb9z3 ай бұрын

    በርታ እ/ር ይባርክህ

  • @aynimoke9859
    @aynimoke98593 ай бұрын

    እከዬ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን ያልቃል አይዝህ ❤

  • @mulugenetu80
    @mulugenetu803 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በክብር ያቁማችሁ

  • @mezmur427
    @mezmur4273 ай бұрын

    Ayizo wondime egzihabiher yikfelik 100 felek in 1000 likeyalewu

  • @asmamawali538
    @asmamawali5383 ай бұрын

    አረ እኔ መቼም የምሰጠው ባይኖረኝም በሰፀሎት ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ ለፍፃሜ ያድርስህ

  • @mikazdo6932
    @mikazdo69323 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እከዬ ያሰብከው ይሙላልህ አሜን❤

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam41023 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታቹህ እኔንም ለበረከት ያብቃኝ አምን።

  • @user-ne9qv1eu3x
    @user-ne9qv1eu3x3 ай бұрын

    በእውነት የቅዱሳን አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን 🤲እከዬ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🤲✝️

  • @salamghosn8854
    @salamghosn88543 ай бұрын

    ኧረ አሰደንገጣችውኝ በሰማም

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr61333 ай бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏

  • @tsegayegirma2508
    @tsegayegirma25083 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa35773 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏💚🙏💛🙏🕊

  • @meserettbelt
    @meserettbelt3 ай бұрын

    egziabher yagizachu

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99723 ай бұрын

    ሰላም ወንድሞቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የልባችሁን ይሙላ

  • @saragasa174
    @saragasa1743 ай бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @banchufantahun9718
    @banchufantahun97183 ай бұрын

    አካውንቱን ላኩልን የንግዱ ባንክ

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d3 ай бұрын

    ሉሌና:ንብረት: እግዚአብሄር: ይጠብቃችሁ:: እንወዳችሆለን::❤

  • @meseretgebremedhen8037
    @meseretgebremedhen80373 ай бұрын

    ሰላም የቋንቋዬነሽ ሚዲያ አቅራቢ ወንድማችን አንድ ጣያቄ አለኝ አንድ ጊዜ አንድ ገዳም ስታጎበኝ አይቻለው እሱም የመጥምቆ የሀንስ የድንጋዩ ጫማ ያለበት ብዙ ታምራት እነደሚያደርግ ስትመሰክር አይቻቸው የምኖረው ከአገር ውጪ ነው በስልክ ላይ ጫማውን በእጄ ዳብሼ ስለትተስዬ ደርሶልኛል እባክክ ስለቴን ልኬ ነበር እህቴ አንተ ጋር ለመላክ ነበር ቦታውን አንተብቻ ነ የምታውቀው አድራሻህ አስቀምጥልኝ አመሰግናለው ተባረክ

  • @YohansAbera
    @YohansAbera3 ай бұрын

    Yenerketu tekafaye yadrgen

  • @hhhvj
    @hhhvj3 ай бұрын

    የአስራት ብር ማስገባት ይቻላልወይ

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    3 ай бұрын

    እንዴ ዋናው እሱ አይደል በደምብ ነው መግባት የሚችለው

  • @salamghosn8854
    @salamghosn88543 ай бұрын

    እንኳን ደህና ሆነክ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-29973 ай бұрын

    እሺ እደውላለው ይሰራል

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p3 ай бұрын

    አሐዱ ባንክን እዴት ነዉ የምንቀላቀለዉ አረብ ሀገር ያልን???እከድ እከድ ማን ችሎት እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ያሰብክዉን መሻት ይፈፅምልክ አልን ያቅማችንን እናግዛልን❤❤❤

  • @teddy777
    @teddy7773 ай бұрын

    እኔ በጣም ደሰ እያለኝ በልኡል እግዚቢሔረ እረዳታ 1000 ሺ ብረ ለመላክ እፈልጋለሁ እኔ እምነቴ ቤት ይሰራኤል ነው ግን ልጅ እየሰለሁ የደኩበት ሀገረ ገጠረ ነው ደረጋጅ ተክላሀሰይማኖት ይበላል ምንም ኦረቶዶክሰ ባልሆንም ተክለሃይማኖት ሰሙ ደሰ ይለኛል

  • @user-yx4mf3fi1j

    @user-yx4mf3fi1j

    3 ай бұрын

    Tebarekuln bewnet lknew

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥል ❤

  • @hiwothiwot-pl5si

    @hiwothiwot-pl5si

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach24033 ай бұрын

    እናተ ሰወች አስደነገጣችሁኝ ልውሌ

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k3 ай бұрын

    ምርጥ የተዋሕዶ ፈሬ ንብረት ገላው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👍👍🙏🙏

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia8903 ай бұрын

    Woregna amhara eymote be church teskelalhe

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan66923 ай бұрын

    እመብታ ትርዳችሁ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael62783 ай бұрын

    ምነው ልዑሌ እና እከ አስደነገጣችሁን !!

  • @haileesu8689
    @haileesu86893 ай бұрын

    Eshe temari negni mnm malet alchelm nebretye 100 melak ayaktegnim endit transfer ladrglh?

  • @user-zd6qd3tp5y
    @user-zd6qd3tp5y3 ай бұрын

    ወንድምቸለይቨግቡልንእንደኳታሩብዙታምርአይተናልሁልጊዜምእናሥታውሣችሁአለንሥደተኞችበሙሉ

  • @user-gs4ve8wx4x
    @user-gs4ve8wx4x3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm6py1kt7b
    @user-lm6py1kt7b3 ай бұрын

    አኮራችሁኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st2093 ай бұрын

    ዲያቆን ተስፋማሪያምን እባካችሁ ተውት አቅርባችሁት ለሌቦችና ነፋሰበላዎች እንዳይዳረግብን ❤

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku45333 ай бұрын

    ayezohe wenedeme alen yabate hager

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku3 ай бұрын

    እከየ የኔ ውድ

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i3 ай бұрын

    Ye abatachin ye abune T/ Hymanot amlak yirdachihu!!!

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn33823 ай бұрын

    የቤተክርስቲያኑ አካውንት የት አለ

  • @user-rs1xp1oo3w
    @user-rs1xp1oo3w3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw3 ай бұрын

    እጭ ምን ጉድናችሁ አስጨነቃችሁኝ ምን ጉዶችናችሁ እኔ እያለቀስኩነበት

  • @teshome7693
    @teshome76933 ай бұрын

    ራእይ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በእነዚህም መቅሠፍቶች ያልተገደሉት የቀሩቱ ሰዎች ለአጋንንትና ያዩ ወይም ይሰሙ ወይም ይሄዱ ዘንድ ለማይችሉ ከወርቅና ከብር ከናስም ከድንጋይም ከእንጨትም ለተሠሩ ለጣዖቶች እንዳይሰግዱ ስለ እጃቸው ሥራ ንስሐ አልገቡም፤ ²¹ ስለ መግደላቸውም ቢሆን ወይም ስለ አስማታቸው ወይም ስለ ዝሙታቸው ወይም ስለ ስርቆታቸው ንስሐ አልገቡም።

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐🌾🌾🌾🌾

  • @saragasa174
    @saragasa1743 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @AylemMrey
    @AylemMrey3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata3 ай бұрын

    leolaye 200 riyale alchigin melak felgalhu

  • @DawashKorata-yi7qi
    @DawashKorata-yi7qi3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-ch8qn7xw6b
    @user-ch8qn7xw6b3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️😭😭

  • @user-ch8qn7xw6b
    @user-ch8qn7xw6b3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluhilu
    @muluhilu3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezmur427
    @mezmur4273 ай бұрын

    Account yetalle

  • @mesiamenu3002
    @mesiamenu30023 ай бұрын

    edew lile yqrta adirgilignina be A.abeba be adama zuriya yalu tililq atibiya betkirstiya yalu mintafna yetetirfrefu alibasat beye sirchaw tqemitew ayti kemibelachew minal lezi aynet abiyat kirsitiyan bidersilet biteyeku aysetum?

  • @negashdesta7200
    @negashdesta72003 ай бұрын

    የሚቀድመው ለተራቡት ለተፈናቀሉት በጦርነት መግቢያ መውጫ ላጡት ነው አገር ሰላም እስኪሆን በጎጆአችን ብንፀልይ እግዚአብሔር አልቀበልም አይልም ዋናው ከልብ ወደ አምላካችን መጮህ ነው

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc3 ай бұрын

    እከየ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba49863 ай бұрын

    Bartu igzbher yirdan

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw49763 ай бұрын

    Sefer ale

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv3 ай бұрын

    በወላዲት አምላክ አስደነገጣችሁን አትጨነቁ እራሱ ባለቤቱ ቤቱን ይሠራል አትጨነቅ

  • @chuchugetachew3269
    @chuchugetachew32693 ай бұрын

    ተክልዬ አባቴ ቤታቸውን እንሰራለን ጉን የክርስትና ስማችን እንዴት መስጠት እንችላለን

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    3 ай бұрын

    ከላይ በተለቀቀው ስልክ መደወል ይቻላል

  • @WininiWini
    @WininiWini3 ай бұрын

    Ene kante endi alitebekem video endenayew bileh yihenen meletef shame new

  • @belyneshmelse3915
    @belyneshmelse39153 ай бұрын

    ወይንሚ አከውት ለከሌኝ

  • @Home1-le4fy
    @Home1-le4fy3 ай бұрын

    Ek betame dese yalgn betekiristiyann masebachew

  • @tigistsisay9071
    @tigistsisay90713 ай бұрын

    በስመአም ሆ

  • @BetewlegnAlemu
    @BetewlegnAlemu3 ай бұрын

    አካውንት ላክ እከየ

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    3 ай бұрын

    1000152203644 ንግድ ባንክ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu45653 ай бұрын

    ለመመረቅ

  • @mdmmts16
    @mdmmts163 ай бұрын

    ህዝብ ቤተክርስቲያን ይሰራል ፣ መድሃኒዓለም አናቱን ያፍርሰውና አብይ በድሮን እና በታንክ ያፈርሳል ።

  • @kasahunljalem5062
    @kasahunljalem50623 ай бұрын

    የባህል ልብሱ ላይ ያለው መስቀል ????????

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    3 ай бұрын

    Wagnnna

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye43153 ай бұрын

    ሉሌ ስልክህን እባክህ ወይም የነሰብረትን ስለክ ጻፉልኝ እባክህ ከሁለት አንዳችሁ ጻፉልኝ እባክህ

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    3 ай бұрын

    ከላይ በርዕሱ ላይ ተጽፏል ስልኩ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king3 ай бұрын

    አስደነገጥከን ድረሱልኝ ምነዉ ሀይማኖት ሲያጠብቅ ችግር ይመጣል እና እንኳን ዉሸት ሆነ

Келесі