ትዝታ ዘ አራዳ - የኢትዮጵያ ሰራዊት በኮርያ (ጠቅል እና ሰራዊቱ )

Ойын-сауық

#Ethiopia #ShegerFM #Tizitazearada
Ethiopia: ShegerFM - ትዝታ ዘ አራዳ - የኢትዮጵያ ሰራዊት በኮርያ (ጠቅል እና ሰራዊቱ )
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 9

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63183 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እነኝን የመሰሉ ጀግኖች ታሪክ ለማያቁ ለአሁን ትውልዶች ኢትዮጵያን እንዲሰሙ በማድረጋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @konjokonjo3135
    @konjokonjo31353 жыл бұрын

    ጋሽ ተፌ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @davehm1825
    @davehm18253 жыл бұрын

    የታሪካችን አሳዛኝ ገፅ ከዚህ ይጀምራል:: ይህንን ሁሉ ጀግንነት የፈፀሙ ውድ ልጆቿ ሆነ ቀደም ሲል ሃገራችንን አናስደፍርም በማለት ከውጭ ጠላት ጋር በጀግንነት ሲዋደቁ ለነበሩት ትውልድ ይዘክራቸው ዘንድ ምንም መታሰቢያ ሳይቀመጥላቸው ቀርቶ አሁን እርስ በእርስ በተላለቅንበት አሳፋሪ አውደ ውጊያ የገዛ ወገንን አሸነፍን ብለው ከጥንት ጀምሮ ስመጥር በመሆን የታወቀውን ሆለታ ገነት የጦር ት/ቤትን ስም ለውጠው ጄ/ል ኃየሎም በማለት መሰየም ምን ያህል እንደወረድን የሚያሳይ ነው::

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    ስላም ለሁላችን ይሁን

  • @nuna_enanbib
    @nuna_enanbib3 жыл бұрын

    Wow nice

  • @tulu027
    @tulu0273 жыл бұрын

    የጠቅልና ሠራዊቱ መጽሐፍ ደራሲ "የተከበሩ አቶ ዳምጤ አሰጋኸኝ " አይደሉም የፊደል ግድፈት አለበት አቶ ዳምጤ አሰማኸኝ በሚል ይስተካከል:: ከአክብሮት ጋር

  • @abenezerkebede3589
    @abenezerkebede35893 жыл бұрын

    Thank you sir, beautiful narration !!! This is our history. My Grandfather's history. Very proud !!!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Жыл бұрын

    Ethiopia did fantastic History even in forgin countries. But evil Oromo politicians making fake propaganda to saparated Ethiopian people by saying that **we do not have History together*

Келесі