ትረካ - የመኝታ ቤት ሚስጥሮች - እንዳለጌታ ከበደ

Ойын-сауық

በአጫጭር እና ረጅም ልቦለድ ሥራዎቹ፣ በግለታሪክ እና በሌሎችም መፅሐፍቱ የሚታወቀው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ በዚህ "የመኝታ ቤት ሚስጥሮች" በተሰኘው መፅሐፉ ምናባዊ እና እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ተረኮችን በተለያዩ ጭብጦች ይዳስሳል።
"የመኝታ ቤት ሚስጥሮች" የተሰኘው ይህ አጭር ልቦወለድ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ለደራሲውም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈለት ተወዳጅ ስራው ነው፡፡ እናንተም ይህንን አጭር ልቦለድ አንድታደምጡ ሙሉ ትረካውን እነሆ!
#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024

Пікірлер: 6

  • @Tirekaትረካ
    @Tirekaትረካ3 ай бұрын

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡

  • @KALABJEYF
    @KALABJEYF3 ай бұрын

    ayzoh wendme tlk dereja lay tdersaleh 100 person rgtegna negn

  • @bis-pw2jt
    @bis-pw2jt21 күн бұрын

    የኣባ መላ - ሃብተ ጊዮርጊስ ዲናግዴን ታሪክ የራስ ስራ ኣስመስሎ ማቅረብ ኣይከብድም እንዳለ ጌታ?

  • @KALABJEYF
    @KALABJEYF3 ай бұрын

    ayzoh wendme tlk dereja lay tdersaleh 100 person rgtegna negn

  • @KALABJEYF
    @KALABJEYF3 ай бұрын

    ayzoh wendme tlk dereja lay tdersaleh 100 person rgtegna negn

  • @Tirekaትረካ

    @Tirekaትረካ

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі