ትረካ ፡ በትልቁ ሁዳድ መሐል - ማክሲም ጎርኪ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

Ойын-сауық

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ማክሲም ጎርኪ
ተርጓሚ፡ መስፍን አለማየሁ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ የመጨረሻዋ ቅጠል
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 44

  • @ribikayeshtila1759
    @ribikayeshtila1759Ай бұрын

    ሁዳድ ምንድነው ግን?

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ሁዳድ፦ ለም ምድር ፣ ሰፊ መሬት ፣ ማለፊያ እርሻ

  • @Eme.Adonay21

    @Eme.Adonay21

    Ай бұрын

    ከአመታት በፊት ሁዳድ የሚል በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ያለው መፀሀፍ በድምፅ የሠማሁ ይመሥለኛል። እናም ሲመስለኝ ሁዳድ መሬት መሠለኝ

  • @ribikayeshtila1759

    @ribikayeshtila1759

    Ай бұрын

    አመሰግናለው

  • @BrktiG

    @BrktiG

    Ай бұрын

    Lik new enem anbibewalew hudad ​@@Eme.Adonay21

  • @amam5874
    @amam5874Ай бұрын

    የሩሲያውያን ልቦለዶች እጅግ በጣም ነው የሚመስጡት ከቻላችሁ እንደዚህ አይነት ትርጉም መጻህፍቶች ብቻ አቅርቡልን

  • @tsegaeyesus5387

    @tsegaeyesus5387

    Ай бұрын

    Betam❤

  • @addishabesha395

    @addishabesha395

    Ай бұрын

    Bicha why

  • @MichaelB33
    @MichaelB335 күн бұрын

    ሰላም ለሁላችን፣ እናመሰግናለን። በርታ!

  • @tesfalemtsehay3343
    @tesfalemtsehay3343Ай бұрын

    I was reading this Maxim Gorki novel before 25 years ago, thank you our Narrator!

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    🙏❤

  • @user-jy2gi7lw8g
    @user-jy2gi7lw8gАй бұрын

    Thank you!

  • @africanhairstyles2015
    @africanhairstyles2015Ай бұрын

    Endene ye Maxim Gorky adnakiwoch yet nachu

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb28 күн бұрын

    Super narration 🎉

  • @BrktiG
    @BrktiGАй бұрын

    Misganachin lak yale new tebarek

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ♥️🙏

  • @fitsumfisseha6186
    @fitsumfisseha6186Ай бұрын

    ምስጋናችን የላቀ ነው 🤗

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ♥️🙏

  • @anubana
    @anubanaАй бұрын

    ❤🎉

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ❤️🙏🏾

  • @joman523
    @joman523Ай бұрын

    ❤🎉❤🎉

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ❤️🙏🏾

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma20 күн бұрын

    መስፍን ዓለማየሁን እንደ አባቴ በቅርበት አውቀው ስለነበር በጣም ደስታ ይሰማኛል ያባቴ ጓደኛ ስለነበር እሽኮኮ አድርጎ ቴያትር ይዞኝ ገብቷል: ልብስ ገዝቶልኝ ያውቃል: ሲፅፍ ለብዙ ሰዓታት አብሬው እቀመጥ ነበር... ብዙ ብዙ የልጅነት ትዝታዎች አሉኝ ፎቶው እዚህ ሞባይል ላይ ሁላ አለኝ:: እኛ ቤት ካደረ አብሬው ነበር የምተኛው::

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305keАй бұрын

    ብዙም አይደል !!

  • @user-cf8yj4qg2i
    @user-cf8yj4qg2iАй бұрын

    🥰🥰🥰😘😘😘

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ❤️🙏🏾

  • @AffectionateBoombox-wc2py
    @AffectionateBoombox-wc2pyАй бұрын

    You're one of the best readers. Thank you!!

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865Ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ♥️🙏

  • @lucy6071
    @lucy6071Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7hАй бұрын

    እናመሰግናለን !!! ይህን መድብል ካነበብኩት በግምት 35 አመታት አልፈዋል። አንተ ግን ነፍስ ዘራህበት።

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ❤️🙏🏾

  • @user-kp6rg6cx8i
    @user-kp6rg6cx8iАй бұрын

    Welcome bro❤❤❤❤

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ♥️🙏

  • @jobera-xw5kt
    @jobera-xw5ktАй бұрын

    የዘውትር አድማጭክ ነኝ ክላሲካሉን እስቲ ንገረኝ back sound wow

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    የመግቢያ ሙዚቃዉ የእማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ 'the homeless wanderer’ ክላሲካል ሙዚቃ ሲሆን ይሄኛዉን ያቀናበረዉ ኤክሶደስ ጌታሁን ነዉ። የኤክሶደስ ዩትዩብ ቻነል ዲስክሪፕሽን ላይ አለ።

  • @ethiochelsea
    @ethiochelseaАй бұрын

    ከወር በፌት በኮመንት የጠቆምኩህን በመተረክህ አመሰግናለሁ ።

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    ከ3 ወር በፊት ነው ፣ ስለዘገየሁ ይቅርታ 🙏

  • @kiyalight94
    @kiyalight94Ай бұрын

    Thank you so much bro. But, you usually use very old novels(except Alex Abraham last week). There are no recent ones?. I think we don't have many authors who write and/or translate these days.

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Ай бұрын

    I have actually narrated a few works from up and coming authors. Like Habtamu Seyoum, Adnan Ali and Suley Adem. But the short story format has changed since the popularization of Facebook post tailored stories. Both substance and language have been watered down for the purpose of quick consumption and that trend has infiltrated the print medium too. Very few new authors have quality works worth narrating IMO, and long forms are not any different. That's why I stick to the old ones. I will do my best to include new works nonetheless 🙏

  • @kiyalight94

    @kiyalight94

    Ай бұрын

    Uh! That is right. I think technology, especially social medias shaped the feature of the entire literature. Don't worry if you stick to the old novels only. We still love old stories, and your great voice along with your wonderful narrating style make every type of story pretty pleasant to hear.

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    Ай бұрын

    ​@@tirekatube ይኸውልህ ፣ የሁሉንም አድማጮችህን ፍላጎት ማሟላት በፍጹም አይቻልም። እኔ በምታቀርባቸው ትረካዎች በጣም ደስተኛ ነኝ። በሶቪየቶች ዘመን አምባሳደር የነበሩት ካሳ ገ/ህይወት እና ሌሎችም በሚር ፐብሊሸርስ እና በሌሎችም የታተሙ ብዙ መጻህፍትን ወደ አማርኛ ተርጉመዋል። የጎርኪን የቶልስቶይን የዶስቶቭስኪ የፑሽኪን ወዘተ ሥራዎችን። እኛም የቻልነውን ያህል እናነብ ነበር፣ አሁን ደግሞ አንተ ትተርክልናለህ! ትዝታ! ወጣትነት! ጊዜ! ወዘተ_ _ _ _ _ በጣም እናመሰግናለን ።በርታ። እንደዘፈን ምርጫም ባይሆን የአድማጮችን ምርጫ ቦታ ለመስጠት ከዚህ እና ከዚያ ማንኛውን ላቅርብ የሚል ምርጫ (poll) አደርጋለሁ ካልክ ምን ገዶኝ ! እሳተፋለሁ። ግን ላንተ አይመችህም። አንተ ላድማጮቼ ይሆናል የምትለውን አቅርብ ፣ ቴስትህ ተመችቶኛል!!

Келесі