ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ | የከተማዉ መናኝ |

አሥራት ኤልያስን እንዳየው ጊዜ ማጥፋት አልፈለገም ፡፡ ከአልጋው ላይ አንስቶት ወደ መኪናው ሮጠ፡፡የኤሬቻ ዋዜማ ስለነበር መንገዶች ሁሉ ተዘጋግተዋል ፡፡ በዚህ ምክንያትም ከአያት ተነስቶ በተለምዶ ፊጋ የተባለው አካባቢ ወደሚገኘው ኩላሊቱን የሚታይበት የሕክምና ተቋም ለመድረስ ቀላል አልሆነም ፡፡ ኤልያስ ሰውነቱ እየዛለ ነው ፡፡ አተነፋፈሱም ትክክል አይደለም፡፡
ቦታው ሲደርስ ሐኪሞቹ ተሯሩጠው ወደ ኩላሊት ዕጥበት ክፍል አስገቡት ፡፡ይሁን እንጅ ሕክምናው ለማድረግ የሚረዳው እጁ ላይ ተደርጎለት የነበረው “ካቲተር” ተበላሽቷል ፡፡የቀደመውን አውጥቶ በሌላ ለመተካት የግድ ወደ ሌላ ሆስፒታል መሄድ ነበረበት ፡፡
አምቡላንስ ለማግኘት ርብርብ ተጀመረ፡፡ ብዙዎቹ ሆስፒታሎች ከኤሬቻ ጋር በተያያዘ የጤና ባለሙያዎቻቸው ወደ የቤታቸው ሄደው ስለነበር ኤልያስን የት ይዘነው እንሂድ የሚለውም ግራ አጋቢ ሆነ ፡፡
አምቡላንስ ማግኘቱ ባይሳካም ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ውስጥ ግን ሕክምናውን ማግኘት ይቻላል ተባለ ፡፡ አሥራት “ ሀዛርድ ” እያበራ ወደዛው ከነፈ ፡፡
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
00:00 መግቢያ
01:23 ትረካ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #eliasmelka #eliasmelkainterview #eliasmelkamusic #eliasmeleka #eliasmelkalegend #elyasmelka #eliasmelkafarewell #yeliasmelkaserawoch #yeeliasmelkakalmteyek #rememberingeliasmelka #neweliasmelkainterview #eliasmelka #inrememberancetoeliasmelka #asazagnyeeliasmelkakalmtyek #musiccomposereliasmeleka #eliyasmelkamusiccollection

Пікірлер: 23

  • @Tirekaትረካ
    @TirekaትረካАй бұрын

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @likukebede8440
    @likukebede8440Ай бұрын

    ምንም ሳይሰሩ ረጂም እድሜ ከኖሩት አጭሩ የኤልያስ እድሜ ትበልጣለች❤😅

  • @yaredmuluneh1858
    @yaredmuluneh1858Ай бұрын

    ኤልያስን አለማድነቅ ክፉ ነው። ስለነገ ማሰብ የማይፈልግ ነገን ስለማየት የሚጓጓ የሚጋጭ ሀሳብ ነው

  • @abdulazizk.hassen4402
    @abdulazizk.hassen4402Ай бұрын

    I ALWAYS FEEL SAD WHEN I REMEMBER ELIAS MELKA ONE OF THE BEST ARTIS

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469Ай бұрын

    ነፍስህን ይማረዉ, ወነድሜ❤❤😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha355415 күн бұрын

    ኤልያሰ የዛች ቀን እንወድሀለን አፈሩን ያቅልልህ

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nuАй бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ያሳዝናል ስለሱ ያወኩ ከሞተ በኃላ ነው 💔

  • @samriyonas2362
    @samriyonas2362Ай бұрын

    Big respect 💪

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3gАй бұрын

    ኤልያስ መልካ የማረሳዉ ስዉ እና ኬኒዲ መገሻ ነብስ ይማር

  • @user-li7ti6ip8w
    @user-li7ti6ip8wАй бұрын

    ሁሌም ከሚታወሱ ድንቅ ጎበዝ አቀናባሪ ልጅ ነበር! የኢትዮጲያ ህዝብ በጣም ከሚወዳቸውና ከሚያደንቃቸው ምርጥ ልጆቹ አንዱ ነውና!!! ♥️♥️♥️

  • @ermyasayele
    @ermyasayeleАй бұрын

    this guy was special, he was one of fewer. not only that he was hero. thanks lord for having such ppl.

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-po1ej8ys1b
    @user-po1ej8ys1bАй бұрын

    ኤልያስ በፕሮቴስታንት እምነት ያደገ ሰው ነው ።መንፈሳዊ ህይወት እና አለማዊ ህይወት እንዴት አጣብቂኘ ውስጥ እንደከተተው ጥሩ አድርጎ ትረካው ያስረዳናል።ይሄ በሽታ የሀጥያት ደሞዜ ነው ብሎ ለሰራተኛው ነግሯታል።ኤልያስ በንስሀ ተመልሶ ሙሉ ለሙሉ የሙዚቃ ስራውን አቁሞ ወደ እግዚአብሔር ቢጠቀለል እስከአሁን በህይወት ሊኖር ይችል ይሆን ብዬ አሰብኩ።

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8xАй бұрын

    ነብስ ይማር ኤልይ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949Ай бұрын

    ጌታ እንዴት መልካም ነዉ ኤልያስ ያሳዝናል ጌታችን ኢየሱስን በትክክል አዉቆ አለማዊነትን መዉደድ አይቻልም በተፅእኖ ዉስጥ ሊወደቅ ግን ይቻላል ጌታ መልካም ብቻ ነዉ

  • @korvenbro4283
    @korvenbro4283Ай бұрын

    እናመሰግናለን 😭😭😭😭

  • @Tirekaትረካ

    @Tirekaትረካ

    Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tomk5529
    @tomk5529Ай бұрын

    ኤልያስ የኢትዮጵያን ሙዚቃ የለወጠ ልጅ ነው:አሻራውንም አሳርፎ አልፏል:ብዙ የምእራብ ሀገር ሙዚቀኞች ከቤተክርስቲያን አካባቢ የወጡ መሆናቸው ይታወቃል:ኤልያስ የቴዲን የመጀመሪያ ስራ አቀናብሮ ሲያወጣ አጨዋወቱ በኘሮስቴታንት እምነት ቤቶች ውስጥ ላሉ ሰዎች ብዙም እንግዳም ባይሆንም ለተቀረው ህብረተሰብ ግን አዲስ አይነት አቀራረብ ስለነበር ተወጃጅነት አግኝቶ ይህው እስካሁን ድረስ ሌሎቹም የሱን ፈለግ ተከትለው እያቀናበሩ ይገኛሉ:: ኤልያስ ነፍስክ በሰማይ ቤት ትረፍ

  • @lolbunaraslolbunaras6307
    @lolbunaraslolbunaras6307Ай бұрын

    Be aware of treatment for other infections can cause kidney failure over time. Whenever you take medicine, it has side effects, and it is always good to check your health status in annual checkups. Nothing is worth dying..

  • @lishankassa3511
    @lishankassa3511Ай бұрын

    Rest in pease

  • @liyutesfaye2882
    @liyutesfaye2882Ай бұрын

    Endet new 1hikimna mescha maekel catiter masgebat emaychilut

  • @danieltesfay8920
    @danieltesfay8920Ай бұрын

    Unfitting background music which totally messed up the interesting story of a well loved music writer.

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419Ай бұрын

    በህይወቴ ከወንድሜ ፣ ከእህቴ እና ከእማዬ ሞት ቀጥሎ ልቤን የነካው ሃዘን የኤልያስ ህልፈት ነው። ይህንን ፕሮግራም እንኳ ሳዳምጥ አይኔ ውስጥ የታቆረውን እምባ አምቄ ልይዘው ሞክሬ አልተሳካልኝም። ስለ ደግነቱ ብዙ ስሰማ በእጅጉ እገረማለሁ። ነብሰህን በቀኝ ያኑራት።

Келесі