ትረባ /ዳኒ እና ሚኪ ሩትስ / Dani Roast Vs Mickyroots | Roast Battle Ethiopia(Season 1 Part 4 ) የመጀመርያ ዙር

Ойын-сауық

ከ ሚኪ ሩትስ ጋር ከባባድ ቦክስ የተሰነዛዘርንበት የመጀመሪያ ዙር 🤣 SEASON 1 PART 4 Roast Battle Video ፈታ በሉበት እስከመጨረሻው እዩት ማን የሚያሸንፍ ይመስላችሁአል Comment ላይ ፃፉ 👇
ትረባ /ዳኒ እና ሚኪ ሩትስ / Dani Roast Vs Mickyroots | Roast Battle Ethiopia
(Season 1 Part 4 )
| Dani Roast Vs Micky roots (ፈዋሹ ) |
| Dani Vs micky |
The 1st Ethiopian Roast Battle Channel
መሳተፍ የምትፈልጉ በታችኛው የ instagram Account ያናግሩን 😉
Dani Tad Instagram 👇👇
/ dani_tadesse_
Dani Tad TikTok👇👇
/ danitadesse
Dani Tad Facebook 👇👇
/ dani.tadesse
Micky Roots KZread Channel 👇
/ @fewashu1
ቀጣይ ፓርት አርብ ይለቀቃል የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሱ
#danitad #roastbattle #danitadesse #daniroast #dani_tad #danirost #roastbattleethiopia #hopa5g #danivsjossy #danivsabel #danivshelen #danivsbabi #rapbattle #danivsmickyroots #ethiopianrapbattle #danivsmiky #danirostvsmiky

Пікірлер: 254

  • @danitad
    @danitad Жыл бұрын

    Season 2 Roast Battle ከ Mati ጋር ተለቁአል እየገባችሁ እዩት 🤣🤣 👇👇 . kzread.info/dash/bejne/n6mBsseOZbKWhrQ.html

  • @suraphelassefa2947
    @suraphelassefa29472 жыл бұрын

    ዳኒ ግን እኮ በአረብኛ ግብፆችን roast ብታረጊልን ይፋቱን ነበር 😂

  • @unkn5033
    @unkn50332 жыл бұрын

    ያቺን በጥባጭ ከሳቋ ተገላገልን ብዬ አመስግኜ ሳልጨርስ በየደቂቃው "አይይይ" እያለ የሚረብሽ የጀሞ ልጅ ታመጣላቹ?

  • @wetetabay8588

    @wetetabay8588

    2 жыл бұрын

    wedene channalm biqbel ee gibzha ayinakm

  • @tadiyeureallig1292
    @tadiyeureallig12922 жыл бұрын

    Edit አደራረጉ እና ድምፁ ግን ይቀራዋል brother እንደ ባለፈው video አይደለም

  • @memerman6221

    @memerman6221

    2 жыл бұрын

    Demo be internet bet pc eyayesh

  • @lelucyelias8630

    @lelucyelias8630

    2 жыл бұрын

    @@memerman6221 እውነቱን ነው የተናገረው ደደብ አንተ እራስህ ግንብ ስርተለጥፈህ አይደል እንዴ ያለኸው

  • @ethiopianmusic1820

    @ethiopianmusic1820

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @unkn5033

    @unkn5033

    2 жыл бұрын

    @@memerman6221 😏

  • @khalidislamiclife4072

    @khalidislamiclife4072

    2 жыл бұрын

    Ewnet nw

  • @nati4456
    @nati44562 жыл бұрын

    አረ ዳኒ ቺኳን ደበካት ትሳቅበት እጂ የመጡት ልጆች ገና አስበው ነው የሚስቁት ወታደር ናቸው እዴ

  • @johanna8250
    @johanna82502 жыл бұрын

    ትንሽ ድምፅ ቢስተካከል ምርጥ ነው ❤️ አዲሱ host ም ፅዳት ነው ይመቻቹ👏

  • @fewashu1
    @fewashu12 жыл бұрын

    Ufoy ere eyyyy alchalkum🤣🤣🤣🤣👌

  • @naolmtentertainment9980

    @naolmtentertainment9980

    2 жыл бұрын

    bro tehelale eeeeey beka temehegale gelebe eyyyyyyyy yemehe

  • @naolmtentertainment9980

    @naolmtentertainment9980

    2 жыл бұрын

    bro tehelale eeeeey beka temehegale gelebe eyyyyyyyy yemehe

  • @fewashu1

    @fewashu1

    2 жыл бұрын

    @@naolmtentertainment9980 Yimechesh abate yenenem subscribe adergi and share❤

  • @naolmtentertainment9980

    @naolmtentertainment9980

    2 жыл бұрын

    are ayasasebeme bero mene men laye share laregew edeweme menem laye ayekeregeme eyyyy

  • @loveandfaithfulness4479

    @loveandfaithfulness4479

    Жыл бұрын

    Titus 2:11-14 For the grace of God that brings salvation has appeared to all men, teaching us that, denying ungodliness and worldly lusts, we should live soberly, righteously, and godly in the present age, looking for the blessed hope and glorious appearing of our great God and Savior Jesus Christ, who gave Himself for us, that He might redeem us from every lawless deed and purify for Himself His own special people, zealous for good works.'

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye20802 жыл бұрын

    ፈታ ነው ደስ ይላል ቺኳን ስንፋታ ደሞ አንድ የለቅሶ ቤት አስለቃሽ ድምፅ ያለውን ልጅ ዝም አስብሉት😓

  • @bellaaxumawi4546
    @bellaaxumawi45462 жыл бұрын

    ዳኒ ቀጣይ ከኔ ጋ ይሁና😎😎😎

  • @bella_axumawi

    @bella_axumawi

    2 жыл бұрын

    Can't wait😂

  • @fanuelabayneh3264
    @fanuelabayneh32642 жыл бұрын

    የባለፈዉ video ድምጹ ደስ ይል ነበር ያሁኑ ትንሽ ይረብሻል!!! በርች Broski❤

  • @thespectators7458
    @thespectators74582 жыл бұрын

    ለወደፊቱ ድምፁን አስተካክሉት በተረፈው wow 💚💛❤️

  • @Asres1
    @Asres12 жыл бұрын

    አዲስ የፊልም ገለፃ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 kzread.info/dash/bejne/lpWZzs2qqqXTZLA.html kzread.info/dash/bejne/lpWZzs2qqqXTZLA.html

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta98852 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍 ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ

  • @Yengatchora
    @Yengatchora2 жыл бұрын

    Wow😂😂😂😂😂

  • @filmjofe3211
    @filmjofe32112 жыл бұрын

    ዳኒ ትለያለክ ምላስክ ብቻ ረዘመ እንጂ የሀረሮቹ jofe tube ገብታቹ ጎብኙን እናመሰግናለን

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw38562 жыл бұрын

    አሪፍ ናችሁ ግን production quality ላይ ስሩ... ዳኒ ከባድ ሰው

  • @kedirseid6161
    @kedirseid61612 жыл бұрын

    እረ ደጋፊወቹ ምንም አያሟሙቁም የበፊቶቹ የት አሉ

  • @Israelxox
    @Israelxox2 жыл бұрын

    Endee Setee yemechohew… beselam new! Aregagaw enji 😂😂😂

  • @fdvdf1234
    @fdvdf12342 жыл бұрын

    When it's lighthearted and fun, it's fine... but when the hate, and the pain gets the better of us- we need to remind this is a lie we created, and God's will is only Love and forgiveness is our function

  • @tesfadereje8941
    @tesfadereje89412 жыл бұрын

    Era aynafam kazih bafit yenanerawe👍🏿👍🏿👍🏿naber yehigawe gen areeee lay koyachu

  • @amu9770
    @amu97702 жыл бұрын

    2:13 lay dani josin lichbet belo josi lash yalew part 💀🤣🤣danisho alklh beka tik tok lay yarwartuhal😂😂

  • @MrSherqi
    @MrSherqi2 жыл бұрын

    Dany got his match today. It was a close call

  • @dawitaaa5268
    @dawitaaa52682 жыл бұрын

    Betam nw memechegn roasttt

  • @tsegwalee2044
    @tsegwalee20442 жыл бұрын

    Voice gn ayenfam bra betastekakyew

  • @gezhagnteramedew9192
    @gezhagnteramedew91922 жыл бұрын

    yezarew arif tewedadari new 😀

  • @mekdesabera8658
    @mekdesabera86582 жыл бұрын

    Finally 😱😱

  • @abrhambelayineh9403
    @abrhambelayineh94032 жыл бұрын

    ene show lemndnew yemayisiku cameramanun bicha new mishofut😂😂😂

  • @ferid_hd
    @ferid_hd2 жыл бұрын

    Wow ብሮ

  • @iamethipia7631
    @iamethipia76312 жыл бұрын

    ዳኒ ሳቅህ ሁላ ያስቃል 😂😂

  • @aysham.8398
    @aysham.83982 жыл бұрын

    አይየሚለዉ ልጅ 😁😁😁😁😁

  • @elroeendale1372
    @elroeendale13722 жыл бұрын

    The ayeee man

  • @beki359
    @beki3592 жыл бұрын

    Yezarew enkuan bzum aynefam

  • @habeshainsight2345
    @habeshainsight23452 жыл бұрын

    Ye ayt ar nw mtaraw 😀😀😀

  • @user-tt9hj5fn1y
    @user-tt9hj5fn1y5 ай бұрын

    😂😂😂😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrahamlegesse3331
    @abrahamlegesse33312 жыл бұрын

    🤣😂😂😂

  • @sambusachick-official9322
    @sambusachick-official93222 жыл бұрын

    Wowww

  • @7_183
    @7_1832 жыл бұрын

    ዳኒ የምር እያለ የእውነት ያስመስለዋል 😁😂

  • @jowmind9277
    @jowmind92772 жыл бұрын

    Yezarew bizum aynefam

  • @sparkusbuilds3267
    @sparkusbuilds32672 жыл бұрын

    Actually, most of short ppls are good at roasts. And they're one who starts. I took a lesson, to disable my feelings.

  • @ethioshiphopcommunity
    @ethioshiphopcommunity2 жыл бұрын

    Looool suiiiiiii

  • @megersaaderechannel9891
    @megersaaderechannel98912 жыл бұрын

    woowwww kkkk

  • @alexfentahun2552
    @alexfentahun25522 жыл бұрын

    አስተዋዋቂው በጣም ነው ምትዘጋ እበት

  • @ETHIOBETPREDICTION
    @ETHIOBETPREDICTION2 жыл бұрын

    Roast መሆኑ ነው ግን ቀልዱ ያስለቅሳል

  • @bereketgirma9192
    @bereketgirma91922 жыл бұрын

    😂😂

  • @davetube7644
    @davetube76442 жыл бұрын

    ok ቀልድ ነው እንዴ እንሳቅላችዋ😁😁😁

  • @HabeshaVib
    @HabeshaVib2 жыл бұрын

    Akuamachihu eyeworede nw aba

  • @MFC346
    @MFC346 Жыл бұрын

    Hahahahaaha

  • @Ethioplus8
    @Ethioplus82 жыл бұрын

    Danj አንደኛ ተመቸኛለህ roaster ብየሀለሁ

  • @tgworku4430
    @tgworku44302 жыл бұрын

    የዛሬው ምንም አይነፋም

  • @wetetabay8588
    @wetetabay85882 жыл бұрын

    miki ,keqtneth yetenesa malet new kewefiram sewu lay chuho yewota aganint new emitmeslewu yalkew betam temechitognal,wedene chanalm biqbelu

  • @user-hg2cb6lb7p
    @user-hg2cb6lb7p7 ай бұрын

    ይመቻችሀለ

  • @ezanaaregay5685
    @ezanaaregay56852 жыл бұрын

    Microphoneu biker yishala betam noise new

  • @s1mplelivecs24
    @s1mplelivecs242 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ከሚለው ልጅ ይሄ ይሻላል። የሚስቀውን ነገር ግን ይቀንስ ሊወዳደር አይደል እንዴ የመጣው

  • @fevenalemayehu463

    @fevenalemayehu463

    2 жыл бұрын

    I know But the best thing is he laughs at his own roast literally can u relate 😂😂

  • @habibjemaljemal1663
    @habibjemaljemal16632 жыл бұрын

    ፕሮግራሙን ያደመቀችው የምትስቀው ልጅ ነበረች

  • @findataw7212
    @findataw72122 жыл бұрын

    አይይይይይይይይይይይይይይይ የምትለው የጀርባ ድምፅ😂

  • @fdvdf1234

    @fdvdf1234

    2 жыл бұрын

    Somewhat low-key irritates me

  • @onelove8524
    @onelove85242 жыл бұрын

    ጫዋታው ያለሴት አያምርም ደጋፊ ሴቶች ቀላቅልበት

  • @RobelBaby
    @RobelBaby2 жыл бұрын

    yahunu bezum des aylm

  • @reactbybeki4656
    @reactbybeki46562 жыл бұрын

    Ere yezarew betam yidbral le dani memetin sew amitu esty ketay raper jani mebalewen lej amitulin ena dani yichinkat

  • @kidauto2000
    @kidauto20002 жыл бұрын

    ምድረ ገገማ ያቺን የመሰለች ቆንጆ ሳቂታ ሳቋን አባራችሁ በጢማም ጎረምሳ ሳቅ ሞላችሁት RIP lol

  • @israelnatnael8886
    @israelnatnael88862 жыл бұрын

    Ya zareawse aynafame bro

  • @meareggidey4534
    @meareggidey45342 жыл бұрын

    Ayiiiiii aynefam

  • @ChuchuMoges
    @ChuchuMoges2 ай бұрын

    ሳቄ ፈረሰ😂😂😂😂

  • @zola_man
    @zola_man2 жыл бұрын

    ከማይክ የስልክ ድምፅ አሪፍ ነው

  • @surafelkebede7944
    @surafelkebede79442 жыл бұрын

    Yimechachu

  • @tomstomy4191
    @tomstomy41912 жыл бұрын

    ዳኒ broo ከአገር ውስጥ ስላልቻሉህ ከውጪ አስመጣ ተጋጣሚ

  • @seydali3477
    @seydali34772 жыл бұрын

    የዛሬወቹ ታድሚወቹምየዳኒ ተጋጣሚውም ምንም አይነፉም

  • @bestfootballgoal4696
    @bestfootballgoal46962 жыл бұрын

    ኧረ የዳኒ ቀልድ ኡኡኡ😂

  • @selambiruselambiru2248
    @selambiruselambiru22482 жыл бұрын

    ትለያላቹ👏👏👏😀

  • @iamethipia7631
    @iamethipia76312 жыл бұрын

    ልጅቷ ገና መጣች

  • @gentlemanshelby9741
    @gentlemanshelby97412 жыл бұрын

    እስኪ የሚኪ ሩትስ ደጋፊዎች

  • @yohannesdawit6453
    @yohannesdawit64532 жыл бұрын

    First commenter

  • @mejuna8589
    @mejuna85892 жыл бұрын

    ሚኪ አንደኛ

  • @habeshaa871
    @habeshaa8712 жыл бұрын

    Season 1 part 5 nw melwew video west

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle99042 жыл бұрын

    ዳኒ ከጀርባህ ያለችው ልጅ ግን ብትቀውጠው ይሻላል እንዲ ዝም ከምትል

  • @danitad

    @danitad

    2 жыл бұрын

    Ketay tinoraleche

  • @yerusmarshet4729
    @yerusmarshet47292 жыл бұрын

    GOLD.

  • @akliluhailu3594
    @akliluhailu35942 жыл бұрын

    ምነው ዛሬ ሰገራ ሰገራ አበዛችሁ

  • @daniememes
    @daniememes2 жыл бұрын

    HAhahahah

  • @Aimroo
    @Aimroo2 жыл бұрын

    ዳኒ ግን ሌላ ቦታ የተጠቀማቸውን ቃላት ይደጋግማል።

  • @melis612
    @melis6122 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚመቸኝ ድምፁ ግን በጣም ይረብሻለ

  • @yasinumar6627
    @yasinumar66272 жыл бұрын

    know i call that a challenger a good one i can't wait to see part 2

  • @yafiet8661
    @yafiet86612 жыл бұрын

    I am the first viewer 🤯🤯

  • @m.y.m401
    @m.y.m4012 жыл бұрын

    Yezarew bezum Des aylm

  • @yeabtsegaabere724
    @yeabtsegaabere7242 жыл бұрын

    Sound system 🙄🙄

  • @mobd
    @mobd2 жыл бұрын

    ከ ጀሞ ነው አንዴ ይዘሀቸው የመጣሀው ምነው አይስቁ

  • @admgamer6446
    @admgamer64462 жыл бұрын

    U shouldn't use that mic man the sound was so disturbing

  • @Biboabera
    @Biboabera2 жыл бұрын

    french corner :)

  • @anatonisisay788
    @anatonisisay7882 жыл бұрын

    habtam new menaregesh danisho

  • @amu9770
    @amu97702 жыл бұрын

    Sound gn aynfam zare 😣

  • @getamesaygetachew1183
    @getamesaygetachew11836 ай бұрын

    Be maye🎤🎤🎙bayhon des yelal demtsu yastelal beterefe des yelal yemechachu keteLubete

  • @Damu6.
    @Damu6.2 жыл бұрын

    የታራቹ አሮች ናቹ🤧 ማዳበሪያ ላይ ባራበት እናንተን በ22 ቀን አሬ ይወልዳችኋል 🤧🤧🤧

  • @wasihunmulisa5938
    @wasihunmulisa59382 жыл бұрын

    ድምፁ ምንድነው እናንተም ከኛ እኩል ነው እንዴ ምታዩት አረ ባካቹ ድምፅ ጥራት ዤሮ ነው

  • @eyoueleshetu5518
    @eyoueleshetu55182 жыл бұрын

    Bro temechegnaleh seleh kelebe nw dani

  • @ferozamohammed785
    @ferozamohammed7852 жыл бұрын

    Lijetu yelachem

  • @prince_x0
    @prince_x0 Жыл бұрын

    Manew aaayyyiii milew

  • @yonasbirhanie6506
    @yonasbirhanie65062 жыл бұрын

    Yechi lefacham chik alche ende😭😭😭

  • @nahomnahom2260
    @nahomnahom22602 жыл бұрын

    Ere demtsu mnshe nw😨😨

  • @sam846
    @sam8462 жыл бұрын

    ሚኪ ግን እራሳታ ጸጉሩን ይዞ እራሱን በራሱ አያነሳም ነው የምትሉት😂

  • @habeshaentertainment7235
    @habeshaentertainment72352 жыл бұрын

    Meki root teliyaleh

  • @ibsatulut
    @ibsatulut2 жыл бұрын

    👄 sayhon gulbetuan temechtognal

  • @honalifitness3654
    @honalifitness36542 жыл бұрын

    ere ke shent bet wuta

Келесі