ወረዱብኝ! | The Roast Of BboyTomy33 | 25th Birthday Special

25ተኛ አመት ልደቴን በማስመለከት ጓደኞቼ ተስብስበው Roast አረጉኝ በጣም አሪፍ እና አዝናኝ ቆይታ ነበር ይሄን ቪዲዮ ከ18 አመት በላይ ያሉ ወጣጦች ጀምሮ ቢያዩት ይመረጣል
Sponsored by - Grand Eliana Hotel - Arada Beer - Tinsu Productions & Hey online solutions
BTS • ሰራንለት! | The Roast Of ...
Follow My Socials👇🚨
🔵TikTok - www.tiktok.com/@bboytomy33?is...
🔵INSTAGRAM - bboytomy33?utm_...
🔵TWITTER - BboyTomy33?s=09
🔵FACEBOOk - / bboytomy33page
--------------------
ASSET DOWNLOAD CODE:
ac5f4b6db3b5a1d6af719381b9eec628884a15d15b8a11b53d1a38b00de9787b:97978205
#bboytomy33 #birthday #roast

Пікірлер: 591

  • @BBOYTOMY33
    @BBOYTOMY33

    Thank You Everyone ❤️ subscribe to see contents like this

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423

    ቀልድ ብለው ሚያወሩት ነገር በጣም ይደብራል

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606

    ለማንኛዉም መልካም ልደት ግን እዉነት ታሳፍራላችሁ 🤭 ቆይ ግን ማደግ ምንድ ነዉ 🤔 አዋቂነትስ ምንድ ነዉ🤔 መሠልጠንስ ምንድ ነዉ🤔 በህይወቴ በጣም የምጠላቸዉ ሰዎች እና መሀይም የምላቸዉ ሰዎች ለሌላ ሰው ስሜት እማይጨነቁ የሚናገሩትን ነገር የማያዉቁ ሰዎች ናቸዉ ።

  • @mekassa7625
    @mekassa7625

    ቶማስ በወለደችክ እናትህ ልለምንክ ይሄን ቪዲዬ አውርደው እንደዚህ አይነት ምልከታ ላንተ ለወደፊት ጥሩ አይደለም በቃ አውርደው ስንት ቀልድ እያለ በጣም ለዛ የሌለው በዛ ላይ የሰውን እይታ የሚያበላሽ ነገር ነው ያደረጉት በፈጠረክ በወለደችክ ልለምንክ በቃ አውርደው😢

  • @BiyadgilignMulugeta
    @BiyadgilignMulugeta

    በአለም ላይ ዘጊ ጀማ ይሄ ይመስለኛል

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz

    ቶማስ እንኳን ተውለድክ ቀልዳችሁ ግን ያስጠላል በጣም ዛጋችሁ እንደብረት

  • @EnanyeEnate
    @EnanyeEnate

    ሠገጤ ሁላ ሥታሥጠሉ

  • @user-tx6ix4ji4d
    @user-tx6ix4ji4d

    በግድ ከመሳቅ በግድ ማልቀስ ይሻላል

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720

    ነጭ የለበሰው ልጅ በጣም ልዩ ነው!!! በርታ ቶማስ! 🎉

  • @desstadessta
    @desstadessta

    ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚንቀለቀል ወንድ መጥበስ የሚያስጠላኝ ለዚህ ነዉ። መቼም አትበስሉም!!

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655

    መልካም ልዴት ቀልዳቸው ግን ምንም ደስ አይል

  • @tigistdiriba8069
    @tigistdiriba8069

    ቶሚ በጣም የምወድህ ዩቲዩበር ነህ ዛሬ ያየሁት ነገር ግን ለቀድሞ ፍቅረኛህ ምንም respect እንደሌለህ ነው ።

  • @edomyeneneh1119
    @edomyeneneh1119

    ለምን እራሳቹሁን ችላቹ አትቀልዱም ልጅቷ እኮ ይሰማታል ቶሚ እኔ ትመቸኛለህ ግን የግል ጉዳይ የግል መሆን አለበት 😠

  • @loariftube206
    @loariftube206

    "ደፋር ህፃናት መድረኩን ተቆጣጥረውታል" እያዩ ፈንገስ

  • @netsanetb.t2895
    @netsanetb.t2895

    ቀልዳቹ ሞቷቹዎል አክብረህ ተንበርክኮ ጠይቆ መቀለጃ ማድረግ አለመብሰልህን ነው የሚያሳይ ብዙ ይቀርሃል ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል ሴቲቱ ሆይ ነግ በኔ ነው አስቡበት

  • @EsmoMah
    @EsmoMah

    ቶሚ እኛ ካንተ ይህን አንጠብቅም ምን አልባት ብዙ አጥፍታ ሊሆን ይችላል ግን በዚን ያህል ክብሯን መጉዳት በጣም ይደብራል።

  • @lamrotabdu3334
    @lamrotabdu3334

    I have been watching your videos for long time and i was enjoying it for real and i appreciate your creativity but you dont have to mention her in all your videos you have to move on just like she did she admitted that it was her fault and say sorry i don't know what she did but i think your are crossing the red line you shouldn't let your freind to insult and treat her like that Please leave her alone i hope you take my comment positively and happy 25th birth day 🎉

  • @hannat600
    @hannat600

    leave the ex alone what a toxic crowd ish

  • @aminabdullah1173
    @aminabdullah1173

    ሴቶች ግን አስቡበት ነግ በእናንተ ነው ተንበርክኮ በማሀበራዊ ሚዲያ ቀለበት እንዳላረገላት ለሱዋ ሞራል እንኩዋን ሳይጨነቁ ለቤተሰቦቹዋ ሳያስቡ በዚህ ልክ ሲቀልዱባት It's fucking sad እኔ የጨርቆስ ልጅ ነኝ እርድና እንዲህ አልነበረም አልነበረም

  • @Hayat79725
    @Hayat79725

    this is not nice leave her alone please🙄

Келесі