ትልቅ ክችን ቤት ማሰራት አስበው አቅም የለኝም ብለውተጨንቀዋል እንግዲያውስ አሪፍ አማራጭ ይዤላቹ ብቅ ብያለው ይመልከቱት

ትልቅ ክችን ቤት ማሰራት አስበው አቅም የለኝም ብለውተጨንቀዋል እንግዲያውስ አሪፍ አማራጭ ይዤላቹ ብቅ ብያለው እስከመጨረሻው ይመልከቱት#furniture#ኩራዝ
ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/AAAAAESUhGlaO8m...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Пікірлер: 73

  • @ekuseid
    @ekuseid Жыл бұрын

    ማሰራት ለምንፈልገው አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሀኸን እናመሰግናለን

  • @zewdeebrahim3901
    @zewdeebrahim3901 Жыл бұрын

    ሸር አድርጉለት ቤተሰብ ታዳጊ ቻናል ነው

  • @etechetech7158
    @etechetech7158

    በጣም,የምራል,አላህ,አየቀየልህ,ወንደሜ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 Жыл бұрын

    መሻአላህ በጣምያምራል መሻአላህ ግንህልሜነዉ ግን እጪቃቤት እደት እናድርገዉ መፍትሄ ፈልግ በተለይ የእቃ ማጠቤዉ 😭😭

  • @ekuseid
    @ekuseid Жыл бұрын

    wooooow ኑርሻ የምር በጣም ያምራል

  • @seadaali9218
    @seadaali9218 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ልዩ ነው

  • @user-zm7hm9um9f
    @user-zm7hm9um9f Жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል

  • @user-pi9fi8fc2m
    @user-pi9fi8fc2m

    ወድሜ እባክህ ስልክህን እፈልጋለሁ

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i

    የት ናችሁ እናም ስልካቸውን አስቀምጦ

  • @thaibanooriya5483
    @thaibanooriya5483

    መሻላ🌹🌹🌹🌹💜

  • @khadigh832
    @khadigh83212 сағат бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-de1rw2he5g
    @user-de1rw2he5g

    ወልቂጤ ጉብሬ ትሔዳላቹ

  • @FatySam
    @FatySam Жыл бұрын

    ማሻአላህ ያምራል አሪፉ መርጃነው የሰጠህን

  • @ekramseid1063
    @ekramseid1063 Жыл бұрын

    ልዩ ነው

  • @rhelmamo5078
    @rhelmamo5078

    Waw beta betam ymerle

  • @nejanur4601
    @nejanur4601 Жыл бұрын

    ያምምምምምራል

  • @user-np9zg2op4x
    @user-np9zg2op4x Жыл бұрын

    ኑሪዋዋነዉያምራል

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 Жыл бұрын

    Masha allah tebareke rhman des yemil sra new bezihu ketlu

  • @mahermaher647
    @mahermaher647 Жыл бұрын

    መሻአላህ ያምራል

  • @FatySam
    @FatySam Жыл бұрын

    እናመስግናል

Келесі