ትንሹ ይልማ ድንቅ ፀጋ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ሚኪያስ

Ойын-сауық

Пікірлер: 100

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Жыл бұрын

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ መንግሥተ ሰማያት ያውሪሰል የመዲረክህ እንቅስቃሴ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤ፋ.ዘ ሰደታይኛዋ ኔይኝ በፀሎት አስቡ።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abuneyonasaboybrhanalem9206
    @abuneyonasaboybrhanalem92062 жыл бұрын

    እፍፍፍ የምንወደው ዘማር ትልቅ ዘማሪ ይልማ ሃይሉ ተትኪ ኣግኝቶ በጣም ድስ ብሎኛል ኣንተም እግዚኣብሄር ጸጋሁ ያብዝልክ ወድሜ ያገልግሎት ዘብንክ ይባርክ

  • @asnakach2577
    @asnakach25772 жыл бұрын

    zemare melaekten yasemalen mengesta semayaten yawarselan tsagahun yabzalote amen amen amen

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын

    አቤት ፀጋ ዋይ በጣም ተድለአል አደራ አትበላሽ ዋ እኔ ምን ላድርግ ሰውን ይማርካል የልቀ መዘምራን ይልማ ጸጋው ያድርብን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Жыл бұрын

    ምን አይነት መታደል ምን አይነት መመረጥ ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @smretteklia601
    @smretteklia6012 жыл бұрын

    Zmare melakty yesmalna 🙏🙏🙏🙏

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር የከፈተልህን የማነስገን ልሳን ትዉልዱንም ለማስተማር የሱ እርዳታ አይለይህ 🙏🙏🙏

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c2 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል የፀጋ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy2 жыл бұрын

    ባላየው ይልማነው ብዬ እገግም ነበር ግሩም ብያለሁ አምላክ አያልቅበት ስራው ድንቅነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሌላ ዘማሪመዝሙር አምጡልን

  • @josephwaite1317
    @josephwaite13172 жыл бұрын

    Zemary melaket yasemalen wodemacthen. Betam dis yemyle Zemary.

  • @gool745
    @gool745 Жыл бұрын

    Zamre malakat yasamalan yagalglot adme yasaxaln anganm lagarachan baqatan adlun takafy andanon faxri yardan

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Жыл бұрын

    እዉነትም ትንሹ ይልማ ዝማሬ መላአክያሠማልን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay43182 жыл бұрын

    Zmari melaktn yasemaln beagelglot yatsnaln tebarek

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96182 жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l2 жыл бұрын

    Yemelaikten zimare yasemalen wandimachin

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw952810 ай бұрын

    ene eko yemeselegn yeyilma mzmur teleko mikiyas bemayik eyezemer meslogn nw yigermal lesu mn yisanewal eskahun gin alamenkum

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u2 жыл бұрын

    Teseteeo now zemare meleaketen yasemalen

  • @rosehoney4974
    @rosehoney49742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tedroskassa791
    @tedroskassa791 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx54172 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Жыл бұрын

    ሚኪ ወንድማችን ግሩም ድንቅ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ🙏🙏🙏

  • @seblemichael105
    @seblemichael1052 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የዘማሪ የወድማችን ይልማ ተተኪ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤ ይስጥልኝ በርታ እመብርሃን ትባርክህ

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ይህን ድንቅ የአባታችን የሊቀ መዘምራን የይልማ ኃይሉን ፀጋ ተቀባይ ወንድማችንን በጣም ልናበረታታው ይገባናል የራሱ ዩቱዩብ ካለው ወንድማችን እባካህ ሊንኩን ልታስቀምጥልን ትችላለህ🙏🙏🙏

  • @sanaitnono8180
    @sanaitnono81802 жыл бұрын

    Egezabehir bebetu yasenah

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @betelhembirhanu6391
    @betelhembirhanu63912 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናህ ቤተክርስቲያን እንኳን ደስ አለሺ ይልማ ልጀሽ ሚኪያስን ተክቶል ⛪️⛪️⛪️💞💞💞🤲

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ድንቅ ተሰጦ ነው በቤቱ ያጽናህ

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w2 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ኡፋፋፋፋፋፋ እንዴት ደሴ ይላል👏👏👏❤️❤️

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k2 жыл бұрын

    ወይ መመሳሰል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏💐

  • @noreasonforsubscription1659
    @noreasonforsubscription16592 жыл бұрын

    Atenten yemeyalemelem yemelaketn zemari yasemalen.fetari yebarkeh

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p2 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእ ድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን

  • @rahwaberhe6308
    @rahwaberhe63082 жыл бұрын

    እሰይይይ እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55632 жыл бұрын

    ተባረክ ለዝማሬው ቃለህወትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💒💒💒✝️✝️✝️✝️

  • @fasikafasi2626
    @fasikafasi26262 жыл бұрын

    ሰዓሊለነ ቅድስት ሚገርም መመሳሰል ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👌

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya78622 жыл бұрын

    ወይ የድምፅ መመሳሰል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ መዘምራን ሀይሉ ይልማ በጣም የምወደውና የማከብረው 😙😙💒

  • @user-hm8ry7vc2g
    @user-hm8ry7vc2g2 жыл бұрын

    መታደል ነው መባረክ ነው ምን እንላለን ከዚህ በላይ እጥፍ ድርብ አርጎ ጸጋውን ያብዛልህ ተወዳጅ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ዳግማዊ ጋሽ ይልማ።ምን ያህል ሊደሰቱ እንደሚችሉ ጋሽ ይልማ ሳስበው ምስጥ እላለሁ!

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam59832 жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ፀጋ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pmАй бұрын

    ዘመሬማልክትይሠመልንወንደምቸንበቤቱያፀናክ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale3242 жыл бұрын

    ድምጽ ብቻ ሳይሆን ምግባሩንም መፈጸም አለብክ እንደ ይልማ ጾመኛ ጸሎተኛ መሆን አለብክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n2 жыл бұрын

    ሰአሊነ ለነ ቅድስት ድምጹ ሲያምር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35172 жыл бұрын

    እሚገርም ፀጋ ነው ድምፃቸውን መለየት አይቻልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ !!!!🙏🙏🙏

  • @kalebmulatu4970
    @kalebmulatu49702 жыл бұрын

    Bemelkm yimesaselalu

  • @marteasefa2234
    @marteasefa22342 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ጸውን ይብዛልህ እፍፍበጣው ተረበሽኩ 😭😭😭

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ስጦታ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቁጭ ድምፃቸው አንድነው

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p2 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kalkidanadane4167
    @kalkidanadane41672 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሁሉን ያዘጋጀ እርሱ ነውና በእውነት ዘመንክ ይባረክ ዘርክ ይባረክ ከቃላትሁሉ በላይ የሆነችውን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 жыл бұрын

    ዝማሪ ምልክት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @binyamtadesse9387
    @binyamtadesse93872 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ያሰማልን የእመብርሀን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ለዘላለም ይኑር።🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️

  • @tgyemaramlij5484
    @tgyemaramlij54842 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን በእውነት. ዘማሪ ይልማ ተተኪ አገኘ. ድንቅ ጽጋ ይገልማል ድምጻቸው አንድ ነው. ክብር ለመድሀኒ አለም ይሁን

  • @gannatsalamoon3775
    @gannatsalamoon37752 жыл бұрын

    Amen Amen Amen wadammacha zamer malkatanya yasamalin Amen agalochotachun zamanchun Ezgaber yaaxqalanyachu idamenya xaanyaa Ezgaber yaasalanya Amen Amen Amen Amen

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta69422 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋው ይብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ግሩም ዝማሬ ነው በስመአም ቁጥ ዘማሪ ይልማን 😍😍

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ የምንወደውና የምናከብረው ወንድማችንን ዝማሬ በመዘመርህ በጣሞ ደስ ብሎኛል በእውነት መታደል ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx54172 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-em6ow1xl3j
    @user-em6ow1xl3j2 жыл бұрын

    በስመአብ ቁርፅ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ ድምፁ እግዚአብሔር ልጆቹን ያበዛል 🥰⛪️ዝማሬ መላክትን ያስማልን ወድማቺን 🥰🥰

  • @user-ic1cx2yh4j
    @user-ic1cx2yh4j2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ይመሳሰላሉ እዉነት ነው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-wy7ic9xk7h
    @user-wy7ic9xk7h2 жыл бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu61592 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile23482 жыл бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን

  • @user-ji2ix2qh7y
    @user-ji2ix2qh7y2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hermi869
    @hermi8692 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልል ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አመቤቴ ማሪያም ከአንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos67812 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @henaa3965
    @henaa39652 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል፡ዝማሬ፡መለእክትን፡የስማልን፡መንግስተ፡ስማይ፡የውርስልን

  • @imdove7528
    @imdove75282 жыл бұрын

    ዋዉ እልልልል ደስ የሜል ፀጋ ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ከኢልማ ጋር ድምፃችሁ አንድ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብልህ ወንድማችን እማ ፍቅር ትበርክ🙏🙏🙏

  • @tigistgetutigistgetu1594
    @tigistgetutigistgetu15942 жыл бұрын

    Zemara melakt yasemali amen amen amen egzeabher ymsegn

  • @KB-ub7qv
    @KB-ub7qv2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በፀጋ በጤና በህይወት ይባርክህ በቤቱ ያፅና 🙏🙏🙏

  • @endagertade195
    @endagertade1952 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemara melaketin yasemalen xegawun Yabezalihi wendemachin 😍😍😍😍

  • @cobragaming6923
    @cobragaming69232 жыл бұрын

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay9092 жыл бұрын

    Zimare Melaikt yasamalin ye agalgilot zemenhn yibarkilih

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m2 жыл бұрын

    ሠላም ለሁላችኀ ይሁኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ዝማሬ መላእክትኀ ያሰማልኀ በረቱልኀኀ እድሜ በጤና ያኑርልኀ አምላከችኀ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😥😥😥🙏

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs43402 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክት ያሠመልን ለወንድመችን

  • @user-uu1kd7uk7w
    @user-uu1kd7uk7w2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላከትን ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @zahrasalman1162
    @zahrasalman11622 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @colorado2218
    @colorado22182 жыл бұрын

    lol ያው አይደል youtube yelewem ?god bless you

  • @mothermother2001
    @mothermother20012 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን ድምፅህ አንድ ናችሁ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube77062 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @haymanotmasri1369
    @haymanotmasri13692 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏💔

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Жыл бұрын

    Egzeabehare yemasgan ❤️ I'm confused, menu new lek teneshu yelma yametelut🤔 enda goroachu badanb aysamam. No he doesn't not sound like Yelma, not even close endaaaa

  • @mekdelawitmulugta9563
    @mekdelawitmulugta95632 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @haymanotmasri1369
    @haymanotmasri13692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi79062 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen ⛪🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus94162 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN ElllllllllllllllllElllllllllllllllEllllllllll 👏👏👏

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jeffbob9663
    @jeffbob96632 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    💚💚💚💚💚

  • @tigisttigiat9240
    @tigisttigiat92402 жыл бұрын

    እራሱን ማለት ይቻላል

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80722 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q2 жыл бұрын

    💞👏💞👏💞👏💞👏💞😘😘😘😘

  • @emuyateketel889
    @emuyateketel8892 жыл бұрын

    የይልማ ልጅ ነው አይደል

  • @hayat550h8
    @hayat550h82 жыл бұрын

    ወይኔ ድምጻቸውን መለየት አቃተኝ

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Жыл бұрын

    እዉነትም ትንሹ ይልማ ዝማሬ መላአክያሠማልን

  • @user-cd9gs7ry4u
    @user-cd9gs7ry4u2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube76092 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sara-dl7xf
    @Sara-dl7xf2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі