ምትክ የሌለው ሰው አጣን |የገነነ| S02 | E46.1 | Asham_Tv

#Ethiopian_Entertainment #YeGenene #

Пікірлер: 11

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አቶ ገነነ ስለ አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ታሪክ ስለአቀረብክልን ጉለሌ ጎረበት ነበርን

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Жыл бұрын

    ዉድ ተመልካች :ያያችሁትን ማለቴ ነው : ገነነ (ተንቀሳቃሽ ላይብራሪ ) ባይጠቅምም ላይክ አትንፈጉት

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii Жыл бұрын

    ገነነው ፕሮግራሞችህን እወዳቸዋለሁ ። ድምፅህ ለፕሮግራሙ ምቹ ነው። ሳዳምጥ እንቅልፍ ስለሚወስደኝ በነጋታው ደግሜ ማዳመጥ አለብኝ መኪና ውስጥ። በርታ ኢንተርቪው ለጥራት ስትል ቶሎ ቶሎ ማቅረብ ይከብድ ይሆናል ። ትረካዎችን ለምን አትጨምርልንም?

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Жыл бұрын

    Thanks for reminding Fekru Kidani

  • @abuamiratube1362
    @abuamiratube1362 Жыл бұрын

    እድኑያ መጨረሻው ይህ ነው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Жыл бұрын

    Great guy. 🙏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam56954 ай бұрын

    ገነነ ሊብሮ አንተም እንደ ቀልድ በሞት ተለየኸን R.I.P

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын

    ገኔ ጠፍተ ነበር

  • @HenockKuku
    @HenockKuku Жыл бұрын

    😢so sad

  • @goodnews2392
    @goodnews23926 ай бұрын

    ገንዬ በሰላም ነው የጠፋኸው?

  • @goodnews2392

    @goodnews2392

    6 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነውና በርታ ደግሞም አትጥፋብን

Келесі