ትምህርተ ሃይማኖት | ሃይማኖት ምንድነው? | ክፍል 1 ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 48

  • @user-cz2tb7fe6l
    @user-cz2tb7fe6l18 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜሕን ያርዝም መ,

  • @solianaberihun
    @solianaberihun2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen Deacon Yargal Abegaze bedma betena yetebkelen

  • @fishloveish
    @fishloveish2 жыл бұрын

    እና መድሎተ ጽድቅን በስብከት እየተሰጠ ነዋ! እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ለመምህራችን። ለእናንተም ዋጋውን ያድላችሁ

  • @user-zt3lm6qh3l
    @user-zt3lm6qh3l2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሀይማኖታችን ፀንተን በንስሀ ታጥበን በስጋ ወደሙ ከብረን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን ይርዳን

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra10222 жыл бұрын

    Bewnet be siga fekadachin kemenedat Egziabher yitebiken,kemesat Weladite amlak titebiken,Memihir Kale hiywetin Yasemalin🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos39532 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እምላክ እረዢም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ያኑርልን 🙏

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo56172 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ እንቆ በቤቱ ያፅናሃ ቸሩ መድሃኒአለም

  • @yeabsrazewdu7320
    @yeabsrazewdu73202 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ድምፁ የተሻለ ጥራት ቢኖረው ደግሞ ለማድመጥ የተመቸ።

  • @TigaAbera-yj6sw
    @TigaAbera-yj6sw9 ай бұрын

    ቃለህይወትንያሰማልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma1912 жыл бұрын

    amen kale hiywet yasemaln memihrachn👏🙏

  • @according6414
    @according64142 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @semineshtube4400
    @semineshtube44002 жыл бұрын

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ዲ/ን ዶ/ር ያረጋል

  • @fishloveish

    @fishloveish

    2 жыл бұрын

    ዶ/ር?

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse16563 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 Жыл бұрын

    Memeher ❤❤❤❤

  • @Jeruslem
    @Jeruslem2 жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማን በዚህ ሰአት ቃሉ ብቻ ነው የሚያጽናናን ተጨንቀናልና

  • @user-rh8hc2uq6n
    @user-rh8hc2uq6n2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sahlegiorgistesfaye3820
    @sahlegiorgistesfaye38202 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኩራታችን መ/ር ዲ/ን ያረጋል።....የድምጹ ጥራት ይታብበት

  • @user-em6ow1xl3j
    @user-em6ow1xl3j2 жыл бұрын

    ቃል ህዮት ያሰማልን መምህራቺን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃልሂወት ያሰማል የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድረብን እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @emano5974
    @emano597410 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አቤት መሰረት ያለው ትምህርት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን እንቁ መምህራንን ለሰጠን መምህሮቻችንን ድንግል ሆይ ጠብቂልን😢❤❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye88125 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @medimedi914
    @medimedi9142 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Жыл бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema71142 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tigistumulatu7915
    @tigistumulatu79152 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !’’ ።

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Жыл бұрын

    አሜን 🙏አሜን 💖አሜን 💖🙏🙏🙏

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 Жыл бұрын

    ዲን ያረጋል አበጋዝ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @liyafikru6341
    @liyafikru63412 жыл бұрын

    Betam mawek meflgew temrt

  • @martabelay8632
    @martabelay86326 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @helenylak8642
    @helenylak86422 жыл бұрын

    ለአስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን የህይወት ፍሬ ያድርግልን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mahtotmullie2127
    @mahtotmullie21272 жыл бұрын

    melkam new.

  • @masreshakeleb-pq7eh
    @masreshakeleb-pq7eh11 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንደእናንተ ያሉትን ያብዛልን እኛንም ልብ ይስጠን አሜን

  • @emano5974
    @emano597410 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ሙስሊሞች አንድ ክርክራቸው እኮ አንድነው ኢሳው እያሉ ግን የነሱ ሌላ ነው እውነትም የኛ የተሰቀለውን እናመልካል በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yared1624
    @yared16242 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Жыл бұрын

    ት ክ ክ ክ ል 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @OTMezmure
    @OTMezmure2 жыл бұрын

    Camera Mic ብትጠቀሙ ያማረ ነበር ! እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fitsum65
    @fitsum652 жыл бұрын

    የድምፅ ጥራት ባካችሁ

  • @israeladane6909
    @israeladane6909 Жыл бұрын

    pdf magibget binichil bexam melikam neber

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale73082 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @amirsad4113
    @amirsad41132 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
    @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy49769 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye59622 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

Келесі