መምህር ያረጋል አበጋዝ | ነገረ ድኅነት፤ክፍል 2
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
Пікірлер: 17
አሜን አሜን አሜን 💖🕌💖🕌💖🕌🌹❤️💔
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን Pdt ማግኘት የምንችልላ መንገድ ብኖር መልካም ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር፣ እንደተባለው ድምጽ በጥራት ቢሰማ ሀሳብን ለመሰብሰብ መልካም ይመስለኛል
@zebibmesgina1107
9 ай бұрын
Ewente new betam tiru timihirt new gen dimitse tiratu tinish dekemi yale new
ለሚቀጥሉት ትምህርቶች ድምፅ ቢሻሻል ጥሩ ነው
እናመሰግናለን ግን ጥርት አደርጉልን
የድምጥ ጥራት ለቀጣይ ቢስተካከል
ለቀጣይ ትምህርቶች የድምጽ ጥራቱ አደራ ይሻሻል። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
የድምጽ ጥራቱን ብቻ ብታሻሽሉ …
ድምፅ ጥራት የለውም