ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እንዳይፈረድባቹ አትፍረዱ ማቴ 7፥ 1
በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
Пікірлер: 62
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ይሳልብን አሜን❤🙌
መምህር ያረጋል በአንተ ያለች እውቀት የሰሚዎችን ልቡና ደስስ የምታሰኝ ነች እግዚአብሔር አቅንቶልሀል ግብር ገብቶ የሚያስተምሯትን መሰለች።
የዛሬው ትግሳፅ ለኔ ነው ሁሉም ቃላቶች እኔን ይገልፃሉ አቤቱ ሆይ ስለገሰፅከኝ አመሰግንሃለው 😢
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን😢🙏✝️❤️
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እጅግ ጠቃሚ ትምሀርት ነው
የቤተክርስቲያን ውበት ክብነትዋ ነውና ወደ መናፍቃን አዳራሽ መገንባት ሀይ ባይ አባት እስጊገኝ ገስፅልን እግዚአብሄር ተቆጥቶብናል እባክህ መምህር የመቃጠሉና የመፈናቀሉ ምስጢር ይህ ነውና እንንቃ ዘመን የሚዋጀው ማንነትን ቅርስ/ውበት/በማጥፋት አይደለም ተብለናል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።
እግዚያብሔር ይመሠገን
ቃለህይወት ያሰማልን !!!!
እግዛዓብሔር አምላክ ይጠብቅህ እረጅም አድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን,አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
መምህር ሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
ደስ የሚል ትምሕርት በእውነት ለመምሕራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለራሴ እሚነግሩኝ ነው የምሰለኝ እድሜ ይስጥልኝ።
Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yasamalne mameheri
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
በጣም ይገርማል እራሴን አየሁት ተማርኩበት እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን
Kale hiywet xasemalin abatachn bereketachew yderbn❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳኑ አምላክ
አሜን አሜንቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋያኑርልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሕይዎት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመኖን ይባርክል ያርዝም መምህር🙏 እነዚን የመሳሰሉ ድንቅ የህይዎት እና የነፍስ ምግብ የሆኑ ትምህርቶችን በአካል ተገኝቶ ለመካፈል አድራሻችሁ የት እንደሆነ ብታስታውቁን ብዬ በትህትህና እጠይቃለው 🙏
@mahiberetsion
Жыл бұрын
በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ ቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ የፀበል ቤት አዳራሽ ውስጥ ከፒያሳ ወደ ዊንጌት በሚወስደው ራስደስታ ሆስፒታል አካባቢ ቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን
እግዚአብሔር ይስጥልን ፤ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ እጅግ ብዙ እየተማርን ነው 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፣ በእውነት በራሴ አፈርኩ😢ይቅር ይበለን ።
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
Qalehiwot yasemaline
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
አሜን አሜን,አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጤና ያድልልን🤲
ቃል ህይወት ያስማልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen memher Deacon yargal Abegaze bedma betena yetebkelen❤❤❤
ቃል ሕዉሃት ይስማልን ራጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 👏
እግዚአብሔር ኣምላካችን እድሜ ዘመነቸው ይባርክልን
አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ጥዑም ስብከት ነበር እኛም ስምተን የተግባር ክርስቲያን እንድንሆን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን 🙏🙏🙏❤
@user-vr6zu9kz1w
Жыл бұрын
ZRdf excess tufa CBC CTX x
@user-vr6zu9kz1w
Жыл бұрын
If z,,, u7 fixed 7tf gud TFS fxzff FTC DVD zx5rfu z CFC
@user-vr6zu9kz1w
Жыл бұрын
dxx
@user-vr6zu9kz1w
Жыл бұрын
Fxxxxxzxxxzf oviducts
@user-vr6zu9kz1w
Жыл бұрын
F inhibit Ruth uf
መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
... 💚💛❤🙏
አሜን ቃለህይዎትን ያሰሜልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
እናመሰግናለን ድምፁ ትክክል አይደለም ማይክሮፎኑ ይስተካከል ለወደፊቱ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መህምራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ይስማልኝ ❤
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህሬ❤❤❤❤❤