"ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል" - በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ

መስከረም 21 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
ርዕሥ:- "ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል"

Пікірлер: 41

  • @koigatu8504
    @koigatu85044 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @teametube8509
    @teametube85096 жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መ/ሮዳስ

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata48835 жыл бұрын

    ግሩም ግሩም ግሩም ቃለ ሒወትን ያሠማልን በእውነት እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @shimelsyeweldikojo1169
    @shimelsyeweldikojo11699 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln!!

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i5 жыл бұрын

    አባታችን ተሠቃየሁ፡ዉስጤ ያለው ሠይጣን ሊያብድነዉ ስማር ስለእመቤታችን ነገር የመስቀሉ ነገር ሲወራ እና ማታ ጧት ስፀልይ በቃ ያሣብደዋል መፋትሔ ስጡኝ አባቴ የፍቅር አባት ነሁእርስዎ

  • @zenbag468
    @zenbag4685 жыл бұрын

    ጥኡመልሳን መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን

  • @sultankyrka8988
    @sultankyrka89889 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yesmalna. God bless you

  • @qudusegziabher4338
    @qudusegziabher43385 жыл бұрын

    ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha6 жыл бұрын

    ግሩም ምግብ ጥኡም እጅግ ከአነጋ ገርህ ጋር አሁንም እመቤታችን ድንግል ንፅሕት ብፅዕት እግዝእትነ ማርያም ትጠብቅህ እንደ ልጅዋ እንደ ወዳጇ አትለይህ በርታ።

  • @abayneshalemu7490
    @abayneshalemu74908 жыл бұрын

    Amen kale hiwte yasemalen

  • @aklesiya5549
    @aklesiya55498 жыл бұрын

    amen kale hiwet yasemalin

  • @user-pd4wg7rn3y
    @user-pd4wg7rn3y9 жыл бұрын

    Amen Kale Hiwotn Yasemaln Yagelglot Gizehn Yarzmew.

  • @hanahani6542
    @hanahani65427 жыл бұрын

    ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም ትደግፍህ

  • @bella_luna0317
    @bella_luna03178 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን + እግዚአብሔር ወልድ ክርስቶስን ያስገኘች ወንጌልን ያስገኘች እመቤታችን እንወዳታለን:: ትመስሊ ፊደለ ወትወልዲ ወንጌለ ወታገምሪ መስቀለ እንደተባለ:: #ጀሪ

  • @zayneba3843

    @zayneba3843

    6 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-bc8yj1vh3v
    @user-bc8yj1vh3v5 жыл бұрын

    ቃሉ መጣፈጡ ጸጋውን አብዝቶ የድንግል ልጅ ይስጥልን እመብርሃን ድግፍ ታድርግፍ በሄድክበት ሁሉ የመላእክት ጥበቃቸው አይለይህ የህይወት ቃልን ያሰማልን

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa50838 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zeytunaseid7660
    @zeytunaseid76606 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @user-zv3wb7ed4k
    @user-zv3wb7ed4k6 жыл бұрын

    What a gifted and brilliant teacher!!!May God bless this young man.

  • @endashye9940
    @endashye99405 жыл бұрын

    rejem edme yistelen e/r yimesgen

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe78196 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜንንን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe97114 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merimeri8689
    @merimeri86897 жыл бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @mathiasgerelibanosgere6785
    @mathiasgerelibanosgere67859 жыл бұрын

    kale hiwet yasmaln Eme Brhan titebkachhu

  • @fadilaalgaithi787
    @fadilaalgaithi7876 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @AlemuTadesse
    @AlemuTadesse10 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @marywofford6556

    @marywofford6556

    7 жыл бұрын

    መምህር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልንወላዲተ አምላክትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ አሜን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d7 жыл бұрын

    AMENNNNNNNNNN!!!

  • @user-rh7kt2lm7m
    @user-rh7kt2lm7m9 жыл бұрын

    Kala hewat yasamalen tasefa reseta mangeseta samayaten yawereselen sagawen yabezalh

  • @user-sp9yv7jh9k
    @user-sp9yv7jh9k8 жыл бұрын

    አተ ሰው ወየውልህ ደግሜ እልሀለሁ ወዮልህ

  • @christarmy7606
    @christarmy760610 жыл бұрын

    በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ 7 እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። 10 ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም። 11 ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤ 12 ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም። ገላቲያ 1:6-12

  • @user-sp9yv7jh9k

    @user-sp9yv7jh9k

    8 жыл бұрын

    ትክክል እውነት ነው ከክርስቶስ በስተቀር ወንጌልን እሚሰብክ እኔም እላለሁ የተረገመ ይሁንንንንንን

  • @saleightemmanuel5595

    @saleightemmanuel5595

    8 жыл бұрын

    +ጀሪ የክርስቶስ --Prior to condemning anyone, I would recommend you to study the history as well as the doctrine of the religion. Kidist Dingil Mariam is the mother of Jesus Christ and if youbelieve the same Jesus then you need to praise her. Luke 1:39-45 New International Version (NIV) Mary Visits Elizabeth and the preacher took the context directly from the bible. At that time Mary got ready and hurried to a town in the hill country of Judea where she entered Zechariah’s home and greeted Elizabeth; When Elizabeth heard Mary’s greeting, the baby leaped in her womb, and Elizabeth was filled with the Holy Spirit; In a loud voice she exclaimed: “Blessed are you among women and blessed is the child you will bear ;But why am I so favored, that the mother of my Lord; should come to me; As soon as the sound of your greeting reached my ears, the baby in my womb leaped for joy.;Blessed is she who has believed that the Lord would fulfill his promises to her!”Hope this clarifies your concern and please listen the sermon multiple time. Emebetachen Tirdah!!!

  • @feyerahora8427

    @feyerahora8427

    8 жыл бұрын

    simi ebakish kiristos sile metmiku yohanis alsebekem ende kiristosm yohanisin keset keteweledu mekakel ende yohanis yelem alalem endium ersu yemibera mebrat nebere bilo lehawariyat alastemarem ende.enastewl enji.bale raeyew yohanisisa sile mariyam alsebekem ende beraey12lay ere mi yih bicha kidus lukasisa. mongn atihunu.

  • @feyerahora8427

    @feyerahora8427

    8 жыл бұрын

    yetesebekew be wengel lay yale new wondime be 16th litefelesfew emnet new yih yetenegerw kiristosin amalaj bio bik yale emnet ye tekawamiwoch emnet 1yohanis 2=18-26

  • @user-sp9yv7jh9k
    @user-sp9yv7jh9k8 жыл бұрын

    ከክርስቶስ በስተቀር ወንጌልን የምትሰብክ አተ ሰው ወዮልህ ወዮልህ ወዮልህ ወዮልህ ወዮልህ ወዮውልህ..................ዋ

  • @user-id8sv4gq1d

    @user-id8sv4gq1d

    7 жыл бұрын

    MEN LETAMETA NEW ZACHAW? BESEW EMNET BET GEBTHE ANTE OR ANCHI LMOHONU MANESHE? LUTERS

  • @masemase5900

    @masemase5900

    6 жыл бұрын

    ካላወቅ መማር አይሻልሽም ህም ስለክርስቶስ እናት ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክን ስለወለደችውእመብርአን ነው የሚያስተምረዉ ዛቻው ምንድ ነው ሰለ ፖስተር ጥንቆላ አደለም

  • @marantamaranata4883

    @marantamaranata4883

    5 жыл бұрын

    ግሩም ግሩም ግሩም አባታችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን በእውነት አማምላ ወላዲተ አምላቅ ለአባ ህረያቆስ ሚስጥርን የገለፅች አሁን አብዝታ ትግለፅሎት እንዴት ደስ ይላል ጥዑም

  • @ritaberry5841
    @ritaberry58418 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі