🔴 " ተዓምር ተሰማ " እህትማማቾቹ ዘማርያት

Ойын-сауық

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
ተዓምር ተሰማ እህትማማቾቹ ዘማርያት ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 219

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r5 ай бұрын

    እናንተን እንዲዚህ ሰብስቦ ይሄን የመሰለ ጣዕም ያለሁ ዝማሬ ያሰማን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ በብሄር የተበታተነችሁን ኢትዮጵያን ሀገራችንንም እሱ ይሰብስልን አሜን ። እህቴቼም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን በርቱ ❤❤❤

  • @hirutarga4704

    @hirutarga4704

    5 ай бұрын

    እውነት ነው ዝማሬ አለአክት ያስማልን

  • @eyasuselemu1751

    @eyasuselemu1751

    5 ай бұрын

    Amen!

  • @user-nn2sp3mv6m

    @user-nn2sp3mv6m

    5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንቁ እህቶቻችን።እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @element704
    @element7045 ай бұрын

    የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ ዝማሬዎች እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ቢሆኑም በህዝቡ ዘንድ ብዙም የተደመጡ አይመስለኝምና ምናልባት ድፍረት ካልሆነብኝ ዝማሬዎቿን እንደዚህ በህብረት የተዘመሩትን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን ሰብስቦ ማህቶት ማቅረብ ቢችል መልካም ይመስለኛል በተለይ "እግዚኦ እንበል እናቅርብ ምህላ(2) ለማን እንጮሃለን ቀርቦ ከእርሱ ሌላ..." እህቶቻችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን...🥰🥰🥰

  • @fekertehabtamu7048

    @fekertehabtamu7048

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @tadessefeseha4097

    @tadessefeseha4097

    4 ай бұрын

    ​@@fekertehabtamu7048 🥰🥰

  • @mihiretztewahido9606
    @mihiretztewahido96065 ай бұрын

    ለዚህ ያበቃን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን

  • @WubitBekele

    @WubitBekele

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-ln2zq1sk9r
    @user-ln2zq1sk9r5 ай бұрын

    ስታምሩ የምን ፍኖተ ፅድቅ ነው እናንተ እያላችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon2585 ай бұрын

    በፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ. በጣም ነው የሚያምርባችሁ ተወሕዶነት ውበት ነው እኮ እግዚአበሔር ይመስገን ተዋሕዶ እምነትን የሰጠኸን አምላክ ሳንመርጠን የመረጠን ይክበር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p5 ай бұрын

    በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህቶቻችን 💞💞💞

  • @TellJtel

    @TellJtel

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe24725 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልሎሎልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን💒💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana45755 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🤲🥰🥰👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kasu3477
    @kasu34775 ай бұрын

    ልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን✝️❤⛪️❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon2585 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ከልብ ልብ ልብ ልብ ልብ ልብ ልብ ልብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv2tf5ek5z

    @user-mv2tf5ek5z

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet50995 ай бұрын

    አቤት እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነዉ!!!! ተባረኩልን🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @habtamugetachew9211
    @habtamugetachew92115 ай бұрын

    ዘር መላእክትን ያስማልን እህቶቼ ስታምሩ

  • @zelmanproduction6749
    @zelmanproduction67495 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማችሁ ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit25345 ай бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @sarahalex464
    @sarahalex4645 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tube-wo3sd
    @tube-wo3sd5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2fАй бұрын

    ጨው ብዬ አምናለሁ ። የምሰማ በእርጋታ ይቀመጣል!!!!!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ። እድለይኛይ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97265 ай бұрын

    በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው ዋው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቲ ያፅናልን❤❤❤❤🎉🎉🙏

  • @kidistmulualem9280
    @kidistmulualem92805 ай бұрын

    እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለዚች ቀን እና ሰዐት በሰላም አቆያችሁ። እባካችሁ አግዙኝ የመዝሙር ግጥምና ዜማ አለኝ እና ለ ዘማሪያን ማድረስ እፈልጋለሁ የምትፈልጉ ካላችሁ እባካችሁ አግዙኝ🙏🙏

  • @fgyyy3024
    @fgyyy30245 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @derejedereje630
    @derejedereje6305 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእውነት እዴት እደምታምሩ

  • @anbessiemelese2994
    @anbessiemelese299420 күн бұрын

    እልልልልል…… እህቶቼ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬያችሁን ግዚአብሔር ይቀበለው

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86245 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏የአገልግሎት ስራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ🙏❤️

  • @nunubelete8142
    @nunubelete81425 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቼ ስታምሩ 💚💛❤ 👏👏👏

  • @tinbitesayas1337
    @tinbitesayas13375 ай бұрын

    እጅግ የምወደውን መዝሙር ደሞ እንዲ እንድሰማው ስላረጋቹኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat9385 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን በቤቱ ያፅናቹ

  • @kokitube552
    @kokitube5525 ай бұрын

    በጣም ነው የምታምሩት በቤቱ ያፅናችሁ🙏❤

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10595 ай бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ ❤ ❤

  • @rhdgggfygjuy5447
    @rhdgggfygjuy54475 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹሁ❤❤❤❤

  • @user-vi4ls9bp9g
    @user-vi4ls9bp9g5 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ከውበት ጋር❤❤❤❤❤❤

  • @EdenWorku-ig8sb
    @EdenWorku-ig8sb5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-hm2uq7jg8f
    @user-hm2uq7jg8f5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናችሁ እህቶቼ አማኑኤል ይጠብቃችሁ ❤🙏

  • @user-ux8ct7si3m
    @user-ux8ct7si3m5 ай бұрын

    ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @user-xx1jj9wk2j
    @user-xx1jj9wk2j5 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @honeyshow9579
    @honeyshow95795 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HonalignMarkos
    @HonalignMarkos5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማቸው ተምራላችሁ በጣም በቤቱ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @zemarityordanosmisganaw5722
    @zemarityordanosmisganaw57225 ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን እልልልልልልል❤️❤️❤️❤️

  • @DanielGlaneh
    @DanielGlaneh5 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua66965 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይተመሰገን ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን 🤲👏👏👏👏👏❤

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba6425 ай бұрын

    ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ከቤቱ የራቅነዉም.ወደ መንጋዎች ይቀላቅለን አሜን 🤲🙏

  • @user-ms8bd2yp8x
    @user-ms8bd2yp8x5 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @zemariAshenafichaneofficial
    @zemariAshenafichaneofficial5 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቶቻችን። የኦርቶዶክሳዊ ሕብረት ዜማ ከሰማይ እንጂ ከምድር አይደለም በእውነት። ኦርቶዶክሳዊ ቃና ያለው ጥዑም ዝማሬ🙏🙏🙏

  • @dirsayiew.senbet705
    @dirsayiew.senbet7055 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤

  • @shewazeleke9947
    @shewazeleke99475 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zw5ef4uq6o
    @user-zw5ef4uq6o5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን

  • @user-mv2tf5ek5z
    @user-mv2tf5ek5z5 ай бұрын

    አልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mesertdamen4951
    @mesertdamen49515 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤🙏❤

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u5 ай бұрын

    በእውነት ባዲስ መልክ ቅንብር ስለዘመራችሁት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ እህቶች እናቶች

  • @ktagrofarmandindustryplc
    @ktagrofarmandindustryplc5 ай бұрын

    ዝማሬመላክት ያሰማልን በቤቱያፅናችሁ

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome25125 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zemenay1598
    @zemenay15985 ай бұрын

    አቤት ግጥም እግዚአብሔር ይባርካችዉህ!!!!!

  • @yodityeshewawork4346
    @yodityeshewawork43465 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ::

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m5 ай бұрын

    በርቱ ህብረታቹ የሚያምር ነው

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube5 ай бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህቶቻችን

  • @tesemamitiku7336
    @tesemamitiku73365 ай бұрын

    Amen kalihiyot yasemalin. Egziabiher yabertachiw.

  • @LucyTeshomeGebriel
    @LucyTeshomeGebriel5 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤

  • @zemariermiyas
    @zemariermiyas5 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ..!!

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun40895 ай бұрын

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qy3os9hl8i
    @user-qy3os9hl8i5 ай бұрын

    kale hiwot zmarie melaikt yasemaln

  • @millonmilonleta-dj3lo
    @millonmilonleta-dj3lo5 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱልን

  • @engedu5644
    @engedu56444 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias61635 ай бұрын

    Zimare melaektin yasemalin🙏🏻🥰 siyamruu ❤❤

  • @MedhinMedhin-rz4ok
    @MedhinMedhin-rz4ok19 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን🙏🏼

  • @genetdubai3496
    @genetdubai34965 ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል 👏🙏💚💛❤💒💕

  • @pazionyacob6911
    @pazionyacob69115 ай бұрын

    ትውፊቱን የጠበቀ ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij18385 ай бұрын

    እልልልልልልልልል.....

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed19615 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @amelework8204
    @amelework82045 ай бұрын

    አቤት ማማራችሁ እልልል👏🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @yeshoazewed9955
    @yeshoazewed99555 ай бұрын

    ታምራላችሁ

  • @selam12212
    @selam122125 ай бұрын

    አጥንት የምያለመልም ዝምሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi65875 ай бұрын

    Abeti bexam bexam dasi tilalachu wudi Anigaf itochi zemariyachin ❤❤❤❤❤❤

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay5525 ай бұрын

    Amen

  • @user-ql2vu9or9x
    @user-ql2vu9or9x5 ай бұрын

    አልልልልልልል ልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @user-mv2tf5ek5z
    @user-mv2tf5ek5z5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i5 ай бұрын

    በተራራማው በኤፍሬም ሃገር ታምር ተሰማ ኤልሳቤጥ ሰፈር መካኗ እናት ነቢይ ወለደች ስትዘምር ሰማን እልል እያለች (፪) እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ጥዑም ዝማሬ ነው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን ❤❤❤

  • @_eltube534
    @_eltube5345 ай бұрын

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የትም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @user-fb8ne6zx3i
    @user-fb8ne6zx3i5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አቤት ውበት ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamdebalkek841
    @alamdebalkek8415 ай бұрын

    Elele elele elele elele elele elele elele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @samuelagebrehiwet
    @samuelagebrehiwet5 ай бұрын

    ❤❤❤❤ zmarie meleakt yasemalen

  • @meskeremniguse1998
    @meskeremniguse19985 ай бұрын

    እልልልልልልሎልልልልል

  • @user-ur6jj3qw4d
    @user-ur6jj3qw4d5 ай бұрын

    Amen zmare melaektn yasemaln

  • @zemaritmebrattadese6335
    @zemaritmebrattadese63355 ай бұрын

    ❤❤❤❤ Temegn yen geta

  • @Yemareyam
    @Yemareyam4 ай бұрын

    ዝማሬ፣መላእክን፣እህቶቻችን፣ድንግል፣ማርያም፣ትጠብቃችሁ፣እንደ፣እህታችን፣አድርጉት፣

  • @-mahtot

    @-mahtot

    4 ай бұрын

    የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle77205 ай бұрын

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @user-gf9mx3qb8p
    @user-gf9mx3qb8p2 ай бұрын

    Zemare melakten yasemalen 🥰🤲🤲🤲🥰👏👏👏 betham tameralachu maryamen wow wow wow

  • @user-hz2zm7qp2n
    @user-hz2zm7qp2n5 ай бұрын

    zimare melahikte yasemalin

  • @user-zw2uj9wh2g
    @user-zw2uj9wh2g5 ай бұрын

    Kale hywet yasemachihu

  • @user-fu1cy7wc9v
    @user-fu1cy7wc9v5 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርካችሁ እህቶች

  • @FitsumBirhanu-oh2zs
    @FitsumBirhanu-oh2zs3 ай бұрын

    እግዛብሄር በቤቱ ለዘላለም ያጽናችሁ ቃለሂወት ያሰማልን መንግሰማያትን ያውርስልን እህቶቼ

  • @helenyemane8787
    @helenyemane87875 ай бұрын

    Zmare melaekt yasemaln

  • @user-kd6un8fb6i
    @user-kd6un8fb6i2 ай бұрын

    ስታምሩ እህቶቸ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችዉ የአገልግሎት ዘመናችዉን ያርዝምላችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi3012
    @mesi30124 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu5 ай бұрын

    Zimare melakt yasemaln

  • @gaithessa7981
    @gaithessa79815 ай бұрын

    ❤❤እልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በጣምምም ደስ ይመልስ ነው

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e5 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

Келесі