ሠራዊተ መላእክቲሁ፣ ዘማሪት ትርሐስ ያሬዳዊ ዝማሬ Yaredawi EOTC Songs

Kidst Slassie
Unique charity link: smile.amazon.com/ch/76-0745763
ከAmazon እቃ ስትገዙ ከዚህ በታች ያለው ሊክ ተጭናችሁ ከገባችሁ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርሰቲያን ከAmazon .05% ዶኔሽን ያገኛል። ከእናንተ ምንም የሚቀነስ ነገር የለም።
/ slassie1
የቀሩት ግሩምና ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙራት ለማዳመጥ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ። አዳዲስ መዝሙራት ስንጭን እንዲደርሶት Subscsribe የሚለው መጫንዎም አይርሱ። አስተያየቶም ይስጡ።
የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣ የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦችዎ ጋር ይደርብዎ!
ለቤተ መቅደሱ ሥራ የሚውል፡
እርዳታችሁን፣ ምጽዋታችሁን፣
እንዲሁም አስራታችሁን፣
ከታች ካሉት አማራጮች በአንዱ መክፈል ትችላላችሁ።
በብሩህ ገጽ ይቀበልላችሁ።
ለኃጢአታችሁ መደምሰሻ፣ ለመንግስተ ሰማይ መውረሻም ያድርግላችሁ።
በሰጣችሁት አብዝቶ አበርክቶ ይስጣችሁ እያልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሁሌ በጸሎቷ እንደምታስባችሁ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን።
በጸሎት ስመ ክርስትናችሁ እያነሳን እንድንጸልይላችሁ የምትፈልጉ፡ በኢሜላችን፣ በቴክት ወይም በኮሜንት መስጫው ላይ ልትጽፉልን ትችላላችሁ።
ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Tewahdo Church
ባላችሁበት ሆናችሁ ቤተ ክርስቲያኑን የምትረዱባቸው የክፍያ አማራጮች
አማራጭ #1 በፖስታ
Send to:
Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Tewahdo Church
P O Box 42204
Arlington, VA 22204
አማራጭ #2
Cash app
send to:
Kidst Slassie EOT Church
$KidstSlassieChurch
703 606 1976
አማራጭ #3
ወደኛ በመደወል:
በ703 606 1976 ደውላችሁ፣ በዴቢት ወይም ክረዲት ካርድ መክፈልም ይቻላል።
አማራጭ #4
Facebook
send to Kidst Slassie
Facebook Profile link/adfress
/ kidstslassievausa
የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ይደርባችሁ!

Пікірлер: 5

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael35452 жыл бұрын

    Zimare Melaiket yasimalin

  • @yared1
    @yared12 жыл бұрын

    ከAmazon እቃ ስትገዙ ከዚህ በታች ያለው ሊክ ተጭናችሁ ከገባችሁ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርሰቲያን ከAmazon .05% ዶኔሽን ያገኛል። ከእናንተ ምንም የሚቀነስ ነገር የለም። Kidst Slassie Unique charity link: smile.amazon.com/ch/76-0745763 kzread.info የቀሩት ግሩምና ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙራት ለማዳመጥ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ። አዳዲስ መዝሙራት ስንጭን እንዲደርሶት Subscsribe የሚለው መጫንዎም አይርሱ። አስተያየቶም ይስጡ። የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣ የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦችዎ ጋር ይደርብዎ!

  • @haymanottilaye106
    @haymanottilaye1062 жыл бұрын

    Male hyiwet yasemaln

  • @user-ww1fz5ii5k
    @user-ww1fz5ii5k Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael35452 жыл бұрын

    እልልልልልልል…..

Келесі