Sinksar ስንክሳር - አፄ ዮሐንስ እና መተማ (ወሰን ጠባቂው) በመኮንን ወ/አረጋይ

Ойын-сауық

#Sinksar #ShegerFM #አፄዮሐንስ #Mekoya
Sinksar ስንክሳር - አፄ ዮሐንስ እና መተማ (ወሰን ጠባቂው) በመኮንን ወ/አረጋይ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 20

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @newjob8047
    @newjob80472 жыл бұрын

    Thank you so much Shegeroch! Hope one day we'll be ready to learn from our forefather's.

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሸገሮች ዮሐንስ የኢትዮጲያ ንጉስ!

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube2 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele53522 жыл бұрын

    ዳስ የሚል ታሪክ ነው

  • @endrisseid6347
    @endrisseid63472 жыл бұрын

    ሸገሮች ግን መቼ ነው ስለ አልጄሪያዊው ሀከር እና እስራኤል በኢራቅ የኒኩሌር ማብለያ ላይ ስለ ፈፀመችው የአየር ጥቃት የምትዘግቡልን

  • @tesfayelemma9734

    @tesfayelemma9734

    26 күн бұрын

    Stuxnet!

  • @berhetsegay393
    @berhetsegay3932 жыл бұрын

    The heroin king of kings john the forth

  • @alzihiwi5346
    @alzihiwi53462 жыл бұрын

    1 ትግራዋይ ከድሮም የሰው መብት አክባሪ ህዝብ ነው። 2 የሉዐላዊነት ምንድነው?????? 3 ዛሬ ምን ታያቹ ትግራዋይ ባንዳ አይደል የምትሉት????

  • @user-ig5dg3up5y

    @user-ig5dg3up5y

    2 жыл бұрын

    ትግራዋይ ባንዳ ነው ማነው ያለው? ባንዳ እሁሉም ቦታ ነው ያለው አማራ ትግራይ ኦሮሞ ሱማሌ አፋር ... ወዘተርፈ እሁሉም ቦታ ድሮም ዛሬም አለ። አፄ ዮሐንስ የሁላችንም የመላ ኢትዮጲያ ንጉስ ናቸው ልክ እንደነ አፄ ቴዎድሮስ ትግራዋይም እህት መንድሞቻችን ናቸው ያ ማለት ግን በውስጣቸው ምንም ባንዳ የለም ማለት አይደለም አለ ልክ እንደማንኛውም የኢ/ያ ክፍል

  • @alzihiwi5346

    @alzihiwi5346

    2 жыл бұрын

    @@user-ig5dg3up5y እንደ አንተ በኢትዮጵያዊነት ማማ ላይ የሚቆም ሲገኝ ደስታዬ ብዙ ነው ግን አሁን አየሩን የሞላው ጥላቻ ብቻ ነው

  • @user-xc9gd2el6v

    @user-xc9gd2el6v

    2 жыл бұрын

    @@alzihiwi5346 ሁሉም ብሔር ውስጥ ባንዳ አለ ።ትግራይ ብቻ የሚለው ውሸት ነው።

  • @alexandershiferaw4082

    @alexandershiferaw4082

    2 жыл бұрын

    የዛሬው ትግሬ ነው የዱሮዎቹ ሀገር ወዳድ ነበሩ!

  • @user-ig5dg3up5y

    @user-ig5dg3up5y

    2 жыл бұрын

    @@alzihiwi5346 ወንድሜ እኔ ክርስቲያን ነኝ (ተዋህዶ) አሁን ላይ በሁሉም ቦታ ያለው ስቃይ በጣም ያሳዝነኛል ይልቁንም በትግራይ ክልል ብዙ ክፋ ባንዳ ሊኖር ይችላል በነሱ ጦስ ንፁሀኑ የኔ ቢጤ ድሀው ነው አሳሩን እየበላ ያለው ከላይ ሆኖ የሚበጠብጠው ልጁን እንደ ጨረቃ አርቆ ሰቅሎ ነው በምስኪኑ በድሀው ልጅ የሚጫወተው ለኔ ኢትዮጲያውያን በሙሉ አንድ ናቸው።

  • @subaidaali8888
    @subaidaali88882 жыл бұрын

    አይዮሀንስ የሙስሊም ጠላትምነው አንዴቀናብሎ ባየልኝ እስልምናአለምን እንዴትእንዳጥለቀለቀ ይሄቡዳ ፍትሀዊነት ከነጃሺእንኳን አልተማሩም አሁንምአሉ ትግራይ የዮሀንስትራፋዎች አፋርላይ በቁርአናችን ሲፀዳዱበትየነበሩ ጁንታ

  • @shewithagos9433

    @shewithagos9433

    2 жыл бұрын

    U said this coz u r garbage......u don't know any history......got to hell .....okay

  • @atsetuzetu3274

    @atsetuzetu3274

    2 жыл бұрын

    ተረት ተረትህን ትተህ ሀቁን መርምር መቀሌ 04 ላይ ያለው መስጊድኮ ዮሀንስ ነው የሰራው ታድያ ጥላትነቱ ምኑ ላይ ነው?

  • @subaidaali8888

    @subaidaali8888

    2 жыл бұрын

    @@atsetuzetu3274 ክክክ እንደውም በነጃሺግዜ የተሰራዕ የመጀመሪያውን መስጂድ አፍርሰውታል መሀይምስለሆኑጂ ቅርሳችሁ ነበረእንኳንስ ሊሰራልኝ

Келесі