"ሼክስፒር ኢትዮጵያዊ ነው" ቴአትር

Ойын-сауық

Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 24

  • @kaleman2752
    @kaleman27523 жыл бұрын

    በእውነቱ ድንቅና አስተማሪ ተውኔት ነው ለገባው ትልቅ መልክት አለው #ፀሐፌ ተውኔት #መአዛ ወርቁ ይበል እሚያሰኝ ነው❤❤❤

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna26513 жыл бұрын

    ሀረግ ድሮ በሬድዮ የምትሰሪውን ድራማ ከነፍቃዱ እና ከእነአለማየው ጋር የምትሰሪውን ዩትዪብ ላይ ጫኝው በጣም ነው የምንወድሽ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML3 жыл бұрын

    እናንተን ብቻ ሳይሆን እኔንም አስለቅሶል ክብር ለሚገባው ክብር ለምርጥ ደራሲዎቻችን እና ተዋንያን ሁላችሁም ድንቅዬ ብርቅዬ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ Popcorn 🍿 ቅብብል እና የልቡ ምልክት በመጨበጥ የተለወጠው ቀላል ይመቻል ድክም በሳቅ 😂❤️💯👏🏼👍🏽

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi1513 жыл бұрын

    ዋው!!!ምርጥ መድረክ!!

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit5913 жыл бұрын

    😭😭😭😭አብሬአቸው አለቀስኩኝ ሁፉ ኸረ በቃ በለን ፉጣሪዬ

  • @ramadankareem5995
    @ramadankareem59953 жыл бұрын

    Thank you legends who share their wisdoms on this masterpiece

  • @dhtdht2584
    @dhtdht25843 жыл бұрын

    Betam gerami akerareb new Harg betam adnakish neng

  • @bamlaktamrat2995
    @bamlaktamrat29953 жыл бұрын

    በትክክል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የጠበቃታ

  • @tsiewnetu7759
    @tsiewnetu77593 жыл бұрын

    እንባይ መቶል እኔም😢😅😢 ሀገር ማለት ሰው ነው

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony77233 жыл бұрын

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....

  • @wondwossen109
    @wondwossen1093 жыл бұрын

    ድንቅ ስራ : :

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu46713 жыл бұрын

    እውነት ነው የራሳች ከማድነቅ እና ከማየት የሰው ባህል የሚስበን ነን

  • @girmabekere1281
    @girmabekere12813 жыл бұрын

    እውነትነው

  • @wondytub9667
    @wondytub96673 жыл бұрын

    በሳቅ ዋው

  • @aki9903
    @aki99033 жыл бұрын

    Theatre endzi nw ende,wow betam des yelal

  • @user-kd9vx6id6b
    @user-kd9vx6id6b3 жыл бұрын

    😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @senuyeyemareiamlije142
    @senuyeyemareiamlije1423 жыл бұрын

    Wawwwwwww awo Egnaw nen yegnaw mekra

  • @R.A52
    @R.A522 жыл бұрын

    ስንቴ እዳየሁት እኔ ነኝ እማቀው ሀረገ ወይን ብቃትሽ ገራሚ ነው👌👌👌👌👌

  • @nuryahya4223
    @nuryahya42233 жыл бұрын

    ኢትይፕጵያዊያን አሁን ያልተስማሙበት ርእሰ ጉዳይ ነው

  • @NahiLaf
    @NahiLaf3 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️... አሁኑኑ ሰብስክራይብ

  • @sinq8444
    @sinq84443 жыл бұрын

    SUBSCRIBE ADIRGUN E

  • @alemwerku1940
    @alemwerku19403 жыл бұрын

    ተባለንዲ ? ተባለ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ተባለ ቂቂቂቂቂቂ የጉድ ኣገር ቂቂቂቂቂቂ ትውልድን ብሃሰት ታሬክ መመረዝ ቂቂቂቂቂ እረ እግዚሂር ይድፋችሁ ። እውነት ሳታውቁና ሳትነግሩ ሸበታችሁ ፣ እረ እናንተን እግዜሄር ይገላግለን ። ኤትዮጵያ ከኣለም ኣንደኛ ናት ቂቂቂቂ ቂቂ ቂ ቂ ቂ በልመና ።ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ እረ በሳቅ ሞትኩ ።

  • @abmo321

    @abmo321

    3 жыл бұрын

    አለም ወርቁ ወይስ አለም ብርቁ ? ሞተሃል እኮ ወይም ሞተሻል :: ታድያ ለምን ኢትዮጵያዊ ስምህን አትቀይረውም የባርነት ስምህን ያዝ ባርያው ::

  • @masreshabiru4995

    @masreshabiru4995

    3 жыл бұрын

    እውር ኢትዮጲያዊነት መች ይገባህና ታውረህ የልብህን ዓይን ታስረህ በግዞት የምትኖር እዚህ ቆጭ ብለህ የአሜሪካ በርገር የሚሸትህ እርካሽ ትውልድ ሆነህ ብታገኘው እራስህን አሁን መሳቅ አማረህ ብታለቅስ ይሻልኃል

Келесі