Ethiopian music: Eyob Belay (Maleda) - እዮብ በላይ (ማለዳ) - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Музыка
Ethiopian music: Eyob Belay (Maleda) - እዮብ በላይ (ማለዳ) - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Eyobbelay #Maleda #amharicmusic #habeshamusic #ethiopia #እዮብ_በላይ #ማለዳ #ethiopiancomedy #music
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
Пікірлер: 785
ይሄን ዜማ ደጋግሜ ካደመጥኩት ብዙ ጊዜ ቢሆነኝም ዛሬ እስኪ አስተያየቴን ልስጥ። ይህ ዜማ ከአለፉት 30 ዓመታት ወዲህ የተሰራ ብቸኛው ያለፉትን ዘምናት በምልሰት የሚያስቃኝ ወደፊትም ዘመናትን የሚሻገር ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ የጥበብ ስራ ነው ብየ በአንደኝነት ባስቀምጠው ማጋነን አይሆንም። ሰላም ጤና እድሜ ይስጥቅ እዮባ! እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!
Wow 😮 Love this video ❤❤❤
በዚህ ዘመን ያልተፈጠረ በዛኛው ዘመን ላይ ማለትም ከ80ቹ እኩል ሊደመጥ የሚገባው በዚህ ዘመን አጣፍጠን ሰማን🎉🎉🎉
@nasseralhelali7566
2 ай бұрын
Ewnet new❤
@tekagebre6128
Ай бұрын
😮@@nasseralhelali7566
@AlemayehuAssefa-mf4mq
29 күн бұрын
@@nasseralhelali7566
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።😍🥰🥰🥰🥰
@user-ib8sx6zq4p
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@kirazi928
4 ай бұрын
Amen
@janatjanat2187
4 ай бұрын
አሜን አሜን🙏❤️❤️
@user-do2mn7rr4m
3 ай бұрын
አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ ላንተም
@Makiba21316
3 ай бұрын
አሜን😊❤
በሪዲዎ ሰምቸው ተመችቶኝ የማነው እያልኩኝ ነበር አሁን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል የ 90ቹ ይመሰላል
እዩባዬ ድምፅህ በመዝሙር እጂ ለዘፈን አለነበረም አሁንም እመቤቴ ወደቤቷ ትመልስህ ወድሜ አስተውል ለዚች አጭር እድሜ ትርፉ ድካም ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-fk3jo7zp2z
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-zq8vk1pc3s
Ай бұрын
❤
@mullertube3095
Ай бұрын
❤❤❤
@YeshYuoTube
Ай бұрын
Yess
@user-cg6yj3ic6u
Ай бұрын
yes ❤❤❤❤
በጣም ተጨማልቀውብን ነበር አዳዲሶቹ ብጣሻም ጀማሪውች እግዚዓብሔር ይስጥህ አንተ ካስከን ይበል የሚያስብል ነው I'm proud of you
@user-zp2ux8od4p
Ай бұрын
አሽቃባጭ ወረኝ
@Emiye20
Күн бұрын
ዋው በጣም! የዘነጋሁትን አስተያየት ከአንቺ አገኘሁ። አመሰግናለሁ!
መልካም ሰው መልካም ሁሉ ይገበዋል። በሰማነው ሙዚቃ እረክተናል !አስደሳች ምላሽ እንደሚኖረው አልጠራጠርም ይቅናህ❤❤❤
@eldananabiyu
4 ай бұрын
Aman kiyamk
@kiflayteklehaymanot2177
Ай бұрын
❤❤መረሐየሸ
አድማጩን ያከበረ ጥርት ያለ ስራ እዮባ ትችላለ በርታ ❤
ይለያል ከነ ክሊፑ ማለዳ የሆነ ጥርት ያለ ሥሪ❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን
👌ዋው good luck eyobay🔥🔥🔥 ከጠበኩት በላይ ነው አንደኛ ነው መልካም ነገር ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሬ ያሳካልህ❤❤❤ እዮባን የምወዱ የምታደንቁ ቤተሰቦች Sher like በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩት❤❤ ❤❤🔥ማለዳ ማለዳ❤❤❤
@MohamedMohamed-yi5gj
5 ай бұрын
ከፈጣሪ ማያያዝ ጡሩ አይመጣም ዘፈንን
@abiselomasmamaw
5 ай бұрын
yale fetari jemro mecheres aychlm nebera @@MohamedMohamed-yi5gj
ምርጥ ስራ ነው ዋዉ ማለዳ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👌🏽👌🏽👌🏽😍😍😍😍. መቼም ህዝቤ የተበለቃቀጠ ስራ ካልሆነ ማየት አወድም 😂
Please ይሄ ዘፈን 1 million እይታ መግባት አለበት ይለያል 👏👏👏👏
@behayluyegren5975
5 ай бұрын
Ashkabach
@blatena
2 ай бұрын
@@behayluyegren5975yihew alfelet🙄😂
@Henok-hd7on
13 күн бұрын
here it is 4.9M view
በዘመኔ ከሰማዋቸው ምርጥ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ አስቀምጫለሁ ቅንብር ዜማ ግጥም ሁሉ ነገሩ አንደኛ❤❤❤❤
@Emiye20
Күн бұрын
በጣም!
ምርጥ ነጠላ ዜማ በርታ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን የዳይበር ማስታወቅያ ከሚመስሉ ዘፈኖች እስቲ አውጡን አንተ ልዑል ሲሳይ በርቱልን በዚ ወር የወጡ የወደድኩት
ዋው በጣም ምረጥ🎉 እና ድንቅ ዘፈንነው እውነትም ማለዳ በርታልን ጀግናው
ኢዮባ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ !!! በርታ የአንተን ስራ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፤ ምርጥ ስራ ነው !!! መረዋ ድምፅ አለህ ፤ ፈጣሪ ስራህን ሀሳብክን ምኞትህን ያሳካልህ !!! 🙏❤
فيديو كليب جميل | ستظل إثيوبيا بلد الفن والجمال | هذا الكليب الرائع سيتخطى ال 10 مليون مُشاهدة | تحياتي لكم من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹
@YetayalSahalu
27 күн бұрын
Lek new bewenet ❤❤❤
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@user-do2mn7rr4m
3 ай бұрын
እዚ ላይም ስርቆት 🤭🤭🤭🤭
@Funnyshorts-km2cu
12 күн бұрын
Amen
እዮብ በርታልን በጣም የለፋሀበት ስራ ነው በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው የለቀከው እዳሁኖቹ ቲክቶከሮቹ አይደለህም በርታል ዋው የማስብል ዘፈን ነው የለቀክው👌👌👏👏
@Abdi-lm3ub
18 күн бұрын
Webiŕu gojamè
ሚገርም ብቃት ከምርጥ ዜማ ጋር የሀገሬ ልጅ እዬባዬ እናመሰግናለን ይቅናህ ወንድሜ❤❤❤
እንዳንተ አይነት ልብ የሚሰርቅ ድምፅ ሰምቼ አላውቅም እዮባ እንኳን ስኬታማ ሆንክ ❤❤❤
I'm Rwandan and I'm not know any Ethiopian Language but I like their song and style of singing
ምርጥ ሙዚቃ ወንድሜ በርታ ምርጥ ድምፅነው በርታጀግናው አቦተመችተከኛል ምርጥስራ
እዬብ በርታልን የተደከመበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል...ያምራል..
እረ በሄድኩበት ይሄ ዘፈን 'ማለዳ🤭' እያልኩ ልጨልል ነው 🤙 አሪፍ ነው
😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
እዬባ የኛ ሰው አክባሪ መልካም ሰው ሃሪፍ ስራ ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል ከመዝሙር ወደ ሙዚቃ 😢😢 እይህ እግዚአብሔርን እንድታመስግን ነበር ይህን ጥበብ ይስጥህ አንተ ግን እራስክን ለውጥክ በሙዚቃ አለም😢😢
@Emiye20
Күн бұрын
እና አንቺ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ?
አለባበስህ 90ቹን ሞር የተብለጨለጨ ባይሆን ግን ድምፅህ የሙዚቃ መሳሪያ. ባይኖርም በጣም ያምራል ታውቃለህ የሙዚቃ መሳሪያወቹ ቢያጅቡክም ለኔ ልዩነት የለው በርታ አልበም እንጠብቃለን
ሲጀመር ብቃትህን ያወኩት የማዲን ስታንጎራጉር ነው እዩባ ምርጥ ሥራ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👌👌👌👌👌
እዮባዬ ዛሬ እዚህ ላይ ደርሰህ ማየቴ ደስ ብሎኛል የድምፅ ቅላፄህ ደግሞ ኬኔዲ መንገሻን ይመስላል ቲክቶክላይም እልህ ነበር በርታ ብሮ🙏
😳ዋው ዋው ምርጥ ስራ 🎶🎶ነው እዮባ ይመችህ 👌 Very nice ❤
እዬቤ ትመቸኛለህ በዚሁ ቀጥል ❤😍😍
ጊዜውን የጠበቀ ምርጥ ስራ❤❤❤በርታ ወንድሜ
@LesituBoja
Ай бұрын
Hi
ይህን ኮሜንት ለምታነቡ ህልም የሆነ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በላይክ አሳዩ
ጥልቅ ነዉ ወደነዋል❣️❣️❣️
wooow Eyoba good luck🎉❤❤❤
ኬኔዲ መንገሻን ነው መታስታውሰኝ በተለይ ማለዳ ስትል 😍🤩🥰
እዮባ በጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡ ይህ ጅማሬ ነው፡፡ ካነተ ገና ብዙ እንጠብቃለን፡፡ 💕💕💕
እቱ እቱ......... we need you eyoba ድምፅክ ይባረክ አቦ ኑርልን
BRAVOOOOOO እዮባ።
አድማጩን ያከበረ ጥርት ያለ ስራ እዮባ ትችላለ በርታ
የኬኔዲ መንገሻን ለዛ ሰምቻለሁ በጣም ደስ ይላል
በጣም አሪፍ ስራ በርታልን እዬባዬ
አሪፋ
ምርጥ ሙዚቃ ለጆሮ የሚስማማ ድምፅ 🎉🎉🎉
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው አትጥፋ ብን እዮባዬ መልካም እድል 👌👍💖💖💖🙌
Eyoba I’m so proud of you keep it up your my hero ❤
ጥሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው ቀጥልበት
❤❤❤❤እዮባዬ መልካም እድል የብሩህ ተስፋ ንጉስ😘😘
እዮብ በጣም ዬምወዴው ሙዚቃ
Video quality %100 Graphics%100 Melodie%100 Transition %100 *All overall everything is amazing I love ❤️ it!*
ዋውውውውው አሪፍ ሰራ ነው ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ ክሊፕ አንደኛ👌👌👌%✅✅
Wow wow የሚገርም ስራ 👏👏
እረ ሕዝቤ ግን እሺ ከዚህ በላይ ሙዚቃ አለ go 10m 🔥🔥🔥🔥
@6s8f7d
4 ай бұрын
Godegaw nek meseleg 😂
እዮባ የጥበብ ተስፋዋ!😊
“ማለዳ ማለዳ” part for me 😮
i can not stop listen
Eyoba ye sefer lije kuratachin🎉
በጣም፡ አሪፍ፡ የፍቅር፡ ዘፈነ
እዬባዬ ሁሌ እንዳስገረምከን ነው❤❤❤❤❤❤ 1ሙዚቃ ነው
🎶💫good luck brazr
Betaaam Arif sira new Eyobe beritalin ❤
@rahelalemseged5142
5 ай бұрын
Gud luck
ማለዳ ማለዳ best music 🎉🎉❤
Wow❤❤❤berta💪💪💪💪
@wizfaf3101
Ай бұрын
slksn lkly
Waw 🙏 👍 ; yaddisu twldu " Nway Debebe " byehalew , ymetnal aydel audience 🤫🤨🥴😕🤗 ; Ya ymetnal 👌
ምርጥ ሙዚቃ እዮባ
Arif naw ❤❤❤❤😅😅😅
Wow wow konjoo new👌🏻👌🏻👌🏻
wow ደስ ሲል በጣም ያምራል❤❤❤❤
በጣም የሚያምር ድምፅ ከብዙ አመት በኋላ ሰማሁ
በጣም ምርጥ ነው🎉 አባ
Eyobeyeee❤❤❤🎉
21 ጊዜ ያዳመጥኩት ሙዚቃ💕💕💕
@KiyaBirhanu-nj1qi
Күн бұрын
kotershwe new ?🤔🤔🤔
eyoba endetelefabet yemiyastawek zefen new berta kante bezu entebkalen ❤❤❤❤💯💯💯
Brother you have a a great voice marawa nawu yamebale bahagrachene lebeyesarekale barta
Eyobye andegna eko neh ygebhal❤❤
ምርጥ ❤❤❤❤❤ ሙዚቃ ማለዳ ማለዳ 🎉🎉🎉🎉🎉😮😮
መልካም ዕድል እዮባ ሰላም ለሀገራችን ❤
I just can't get enough of this music
Wow 👌 amazing Ethiopia music 🎶 🎵 eyobe 1st Level music
ቃል ይጠፋል የምር ቆንጆና ምርጥ ስራ ነው
Yemr yleyal ye 2024 mrt ethiopian music ymechsh bro bzelelam sra entebkahalen😘✌️
ምርጥ ዘፈን ❤
You deserve an Oscar for this 🎖🏆🎉👏
@90ETHoldmusic
3 ай бұрын
Oh yeah
Congratulations eyoba ❤❤❤🎉🎉🎉 good job and amazing music good luck bro❤❤
Eyoba nice job bro keep going 💪✌️🙏
My girl killing it 💗💗
@ethiofuns8546
5 ай бұрын
Emusha emusha
This ሙዚቃ wow👏👏👏
በጣም ደስ ብሎኛል እዚህ በመድረስህ ጥረትህን ተስፋ አለመቁረጥህን ሣላደንቅ አላልፍም
ኢዮባ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-tl2ps4lg7h
5 ай бұрын
😊
Wow wow wow
ገና አሁን መስማቴ ነው ዋው❤❤❤
Wow eyoba merx le joro yemixem muzika naw bertalen
Fantastic music...... Just remind me Kenedy mengesha. Best music
ቆንጆነዉበዝዉቀጥል❤❤❤❤❤❤
wawwww betam konjoooooooo
Weyene leju gen ❤❤❤
Wow wow wow❤❤❤❤❤❤