Sheger Yechewata Engida - ኢንጅነር ካሳ ገብሬ Engineer Kasa Gebre Interview With Meaza Birru 3ኛ ሳምንት ክፍል 1

Ойын-сауық

#ShegerFM #KassaGebre #YechewataEngida #kidamemekoya #ኢንጅነርካሳገብሬ
Sheger Yechewata Engida - ኢንጅነር ካሳ ገብሬ Engineer Kasa Gebre Interview With Meaza Birru 3ኛ ሳምንት ክፍል 1
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 21

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63182 жыл бұрын

    ትክክል ጋሽ ካሳ ገብሬ የአጎቴ የስራ ባልደረባ ትልቅ ሰው ትልቅ ያገር ጠቃሚ ኢትዮጲያ ባለውለታ!!! በዚህ አጋጣሚ እጅግ ላመስግን እወዳለሁ ጋሻውን በዛን ከስርቤት እንዲፈታ ያን የመሰለ ትልቅ ሰው ወሰደው ሸጉጠው እስርቤት ስላስፈቱት ሁሌም ጤናዎትን እና እድሜ እመኛለሁ

  • @SelamMengistu-vl1lw

    @SelamMengistu-vl1lw

    Жыл бұрын

    ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው

  • @nunubelete8142
    @nunubelete81422 жыл бұрын

    ትልቅ ያገር ባለውለታ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝሎታለሁ አገሬ እናንተን የመሰለ ሰው አጣች ወይ ኢትዮጵያ አገሬ 💚💛❤

  • @abraham3065
    @abraham30652 жыл бұрын

    This man talking really the truth

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak87712 жыл бұрын

    This is the right guy for the leadership of Ethiopia.

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    ለህዝብ ጥቅም የሠራ መንግሥቱ ነበር በአቅሙ ግን ከውስጥም ከውጪም ጠላት የበዛበት ምክንያት ሀገር ለመቀየር በመጣሩ ነበር በልክ በመኖር ለሀገር ታማኝ የሆኑ ብዙ ሰወች ነበር።

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Жыл бұрын

    ኢንጅነር ካሳ ገብሬ ልበሙሉ እና ባመኑት ብቻ የሚሰሩ ባለሙሉ ወኔ ጀግና ሀገር ወዳድ ነዎት

  • @merondebele4217
    @merondebele421711 ай бұрын

    Thank you for your service😊

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw19842 жыл бұрын

    በትክክል አስቀምጠውታል እንደዚ አይነት አዋቂዎች ባሉበት አገር ዘርፎ ባገኘው ዲግሪ እኔ አዋቂ ነኝ እያለ አገርና ትውልድ አበላሸ

  • @surafelgirma8678
    @surafelgirma86782 жыл бұрын

    Lemn colonel mengsetu halimeryame hadesh atykyachwem..saymotu..Please amsegenalhu

  • @biniamsolomon631
    @biniamsolomon631 Жыл бұрын

    የኢንጂነሩም ፎቶ ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @SelamMengistu-vl1lw
    @SelamMengistu-vl1lw Жыл бұрын

    ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው

  • @targettube4968
    @targettube49682 жыл бұрын

    አቶ ካሳ ገብሬ ስለወንድማቸው አሞሞት ቢነግሩን ጥሩ ነው።

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa81882 жыл бұрын

    መንጌ ጀግናው የደሀ አባት

  • @targettube4968
    @targettube49682 жыл бұрын

    አቶ ካሳ ገብሬ ካሳ

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr2 жыл бұрын

    መንግስቱን ቢሳደብ እሱም አንድ አይነት ስለሆነ በተዘዋዋሪ እራሱን ነው የሚከላከለው

  • @targettube4968
    @targettube49682 жыл бұрын

    ታምራት ላይኔ ገንዘብ ስለሚወድ ነው። ታምራት የስኮር ሌባ ሰለሆነ ነው ። ገንዘብ ካሳ ኪስ አለ ብሎ ሰለገመተ ነው። ታምራት ሌባ ነው።

  • @nunubelete8142

    @nunubelete8142

    2 жыл бұрын

    ትክክል ብለሃል 🤗

  • @merondebele4217
    @merondebele421711 ай бұрын

    Thank you for your service😊

Келесі