Sheger Tizita Ze Arada - Fitawrari Tekle Hawariat T/Mariyam ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም

Ойын-сауық

#Ethiopia #ShegerFM #FitawrariTekleHawariat #TeferiAlemu #ShegerTizitaZearada
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Sheger Tizita Ze Arada - Fitawrari Tekle Hawariat T/Mariyam ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 21

  • @rakisile1836
    @rakisile18368 ай бұрын

    ፊት አዉራሪ ተክለሐዋርያት ዘመዴ ስለርሶ አሁን ቡደርስበትም የርሶ ዘር እና ደም በመሆኔ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል።❤❤

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 Жыл бұрын

    የአንባላጌው ቆራጥና ባለስልት ቆራጩ ፊታውራሪ ገበየሁ ጀግናው ቅድመአያቴ የኢትዮጵያ ልጅ ደሜ ከደሞ መቀዳቱ ምንኛ ታደልሁ። ❤

  • @rakisile1836

    @rakisile1836

    8 ай бұрын

    ፊት አዉራሪ ተክለሐዋርያት ዘመዴ ስለርሶ አሁን ቡደርስበትም የርሶ ዘር እና ደም በመሆኔ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል።❤❤

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 Жыл бұрын

    ፊታውራሪ እድለኛ ናቸው!የዚህ ታሪክ ባለቤት በመሆናቸው! ከዚህ መልስ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын

    አሜን

  • @addistariku5690
    @addistariku56902 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ምልክት ለታሪክ አበላሽ ትውልድ።

  • @senda9782
    @senda9782 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ አረንጓዴ ብጫ ቀይ እንዲሆን ምክነያቱ እኝህ "ፊታዉራሪ" ተክለ ሃዋርያት ተክለ ማርያም መሆናቸውን ይህ ትዉልድ የሚያዉቀዉ አይመስለኝም ።

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom2 жыл бұрын

    ብዙው የኢትዮጵያ ህዝብ ያዩትን የፃፉትን የፊት አውራሪ ተክለ ሃዋርያትን ታሪክ ትቶ የአቶ ታድዮስ ታንቱን 'ታሪክ' ተሰልፎ ይሰማል። እውነቱ ይጠቅመን ነበር።

  • @addistariku5690

    @addistariku5690

    2 жыл бұрын

    እንደሚገባኝ ከሆነ አቶ ታፈዲዎሰ ታንቱ አሁን በህይወት ያሉ አዛውንት ያዩትን የኖሩበትን ነዉ የሚያሰረዱን። እኔም በእድሜ ከሳቸዉ ስለምጠጋ ብዙውን እጋራቸዋለሁ። የፊታዉራሪን ታሪክ የምንሰማዉ ከሦስተኛ እጅ እንዲብለዉ ነበር ከሚል የተፃፈ ነው። ይሄ ትርክት እሳቸው ለመፃፋቸዉ ምን ማስረጃ አለ? ሸገርስ ይህን ከማስተላለፉ በፊት ምን ማረጋገጫ ነበረዉ?

  • @crimsonJerom

    @crimsonJerom

    2 жыл бұрын

    @@addistariku5690 ፊታውራሪ ተክለሃዋርያት መፅሃፍ ፅፈዋል። የኔ ሴት አያት ከአቶ ታዲዮስ በእድሜ ይበልጣሉ ብዬ ጠረጥራለው። በአድዋ ጦርነት ዘመን ግን በህይወት አልነበሩም። ስለ አድዋ ጦርነት የፊት አውራሪን የአይን እማኝነት ነው ክብደት የሚሰጠው ወይስ የአያቴ በአፍ የተላለፈ ታሪክ? ምናልባት አንድን ሰው በተመለከተ ("እገሌ የተባለ ዘመዳችን አድዋ ዘምቶ ነበር" አይነት ታሪክ)፡ የአያቴን ሊሆን ይችላል። ነገር ግን መኳንንቱን እና ምኒሊክን በተመለከተ ከፊታውራሪ የሚስተካከል ውስጠ ምልከታ አያቴ ሊኖራቸው አይችልም።

  • @addistariku5690

    @addistariku5690

    2 жыл бұрын

    ፊታውራሪ ይህንን መፅሀፍ በህይወታቸው ሳሉ ፅፈውት ቢሆን ኖሮ ጥያቄ አላነሳም ነበር። የኔ ጥርጣሬ እሳቸው ከሞቱ ከስንት አመታት በሗላ ስለመጣና ፤ ዘመኑ ደግሞ በበሬ ወለደ ትርክት ገንዘብ ስለሚሰበስበት መጠንቀቅ ያስፈልጋል በማለት ነወ።

  • @crimsonJerom

    @crimsonJerom

    2 жыл бұрын

    @@addistariku5690 ጥሬ ፅሁፍ (original manuscript) ያለው መፅሃፍ ነው። ፊ/አ የሞቱትም ከአብዮቱ ፍንዳታ በኋላ ነው። በነገራችን ላይ ትልልቆቹን ክስተቶች በተመለከተ፡ ለምሳሌ ምኒልክ ለጣልያን የማርያም መንገድ መስጠታቸው፡ የመቀሌው የኢትዮጵያውያን እልቂት በሌሎች የታሪክ ፀሃፊዎችም የተናበበ ነው። ምናባት ፊታውራሪ ስለራሳቸው እና ስለወንደማቸው የፃፉት ታሪክ የተኳለ ሊሆን ይችላል። መፅሃፉን ካላነበቡት ያንብቡት። መቸም የነገስታት እና መኳንንት ሰው መሆን የሚቀበል አንባቢ፡ ብዙም "ገረመኝ" የሚለው ነገር አያገኝም። እንደ ተክለፃዲቅ መኩርያ፡ ባህሩ ዘውዴ፡ ገብረህይወት ባይከዳኝ ያሉ የታሪክ ምሁራን የፃፏቸውን መፃህፍት አንብቢያለሁ። እነዛ መፃህፍት ከፊ/አ ተክለሃዋሪያት ፅሁፍ ጋር የማይነፃጸሩ፡ የግዜ እና ቦታ መዛግብት ናቸው። ውስጠ እይታቸው መላምት ቀመስ፡ ነገስታትን መካብ የበዛው ነው። ካላነበቡት ያንብቡትና እንጫወታለን። ግሩም መፅሃፍ ነው።

  • @addistariku5690

    @addistariku5690

    2 жыл бұрын

    @@crimsonJerom ስለመረጃው አመሰግናለሁ። መፅሐፉንም ፈልጌ ለማምበብ እሞክራለሁ።

  • @addistariku5690
    @addistariku56902 жыл бұрын

    Sheger shame on you

  • @grmbyn1

    @grmbyn1

    2 жыл бұрын

    Why?

  • @antenehbezeye6769

    @antenehbezeye6769

    2 жыл бұрын

    ante koshasha ahun antem esachewune eyetecheh new

  • @addistariku5690
    @addistariku56902 жыл бұрын

    ፈጠራ ትርክት። ያሳዝናል። ሸገር ለዚህ ፈጠራ መስፋፋት መስሪያ መሆናችሁ በጣም ያሳዝናል።

  • @grmbyn1

    @grmbyn1

    2 жыл бұрын

    ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ብታብራራው።

  • @addistariku5690

    @addistariku5690

    2 жыл бұрын

    ይህ ትርክት የ ሸዋ መኳንንትን ታሪክ ለማቆሸሽ የተሸረበ ነው። ከአኖሌ ሀውልትና የቀዳማዊ ሃይለስላሴን ስም ለማንሳት ከሚቀፈው ትውልድ ጋር የተያያዘ ነው።

  • @legeselegese5263

    @legeselegese5263

    2 жыл бұрын

    Gela👃ras

  • @alexandershiferaw4082

    @alexandershiferaw4082

    2 жыл бұрын

    ሰገጤ ምን ትዘባርቃለህ!

Келесі