Sheger Mekoya - ዓሊ ኢቢን አልጣሊብ Ali ibn Abi Talib በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Ойын-сауық

#ethiopia #ShegerFM #mekoyaAliibnAbiTalib
Ethiopia:Sheger FM Sheger Mekoya - ዓሊ ኢቢን አልጣሊብ Ali ibn Abi Talib በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 87

  • @JamalAl_shatbi-eu9zv
    @JamalAl_shatbi-eu9zv9 ай бұрын

    ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ላንተ🙏

  • @hussienahmedethio4222
    @hussienahmedethio42222 жыл бұрын

    ሳልዋሽ የምነግርህ ነገር ሁሌም ጋደም ስል አንተን ካልሰማሁ ደስ አይለኝም

  • @aatybh9546
    @aatybh95462 жыл бұрын

    ክብር ለወንድማችን እሸቴ አሰፋ

  • @buruksu7016
    @buruksu70162 жыл бұрын

    ቅዳሜ ከ7:00-8:00 ሰአት እሁድ ከ12:00-12:30 ሁሌም የማዳምጠው ምርጥ ታሪክ እሸቴ ምርጥሰው ምርጥ ድምጽ ምርጥ አቀራረብ እረጅም እድሜን ተመኘሁልህ።

  • @abdurahmanhaji3488
    @abdurahmanhaji34882 жыл бұрын

    Respect for imam Ali gret leader❤❤❤❤

  • @subaidaali8888
    @subaidaali88882 жыл бұрын

    ደጋግሜብሰማ የማትሰለቸኝ እሸቴ አድናቂህ ነኝ

  • @leylab6955
    @leylab69552 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሌም የምደመምበት ፕሮግራም

  • @-alimehdiofficial
    @-alimehdiofficial2 жыл бұрын

    በጣም ግሩም አቀራረብ በጣም ነው ዝግጅትህን የማደንቀው

  • @selihom6023
    @selihom60232 жыл бұрын

    አቶ እሸቴ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ታሪክ!!

  • @muhamedcantona6400
    @muhamedcantona64002 жыл бұрын

    plz don't associate any picture with our 4 caliphate of Muslim and Mohammed SAW. it is totally Haram to do it

  • @takemenge8283
    @takemenge82832 жыл бұрын

    Big respect for Journalist Eshete 🙏🙏

  • @ismilumr8326
    @ismilumr83262 жыл бұрын

    ክብር ለእሸቴ ሸገር like

  • @subaidaali8888
    @subaidaali88882 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah8432 жыл бұрын

    Thank you dear Eshetu Alah yekfeleh wendme tebarek qetlbet 🙏🏻🙏🏻❤️❤️🌹🌹😍😍💋💋

  • @25centhasen32
    @25centhasen322 жыл бұрын

    አሊይ ኢብኑ አቡጣሊብ። ነው ሙሉ ስማቸው።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32692 жыл бұрын

    ምንግዜም ሸገር መቆያ እሽቴ እናመሰግናለን ግሩም ታሪክ ከግሩም ድምፅ ጋር ነርልን👌💕💐

  • @ismilumr8326
    @ismilumr83262 жыл бұрын

    እሸትየ ሰለ መጀመሪያዉ ኸሊፋ አቡበክር ሲዲቅ ብታቀርብልን ( ፈጣሪ ስራና ንግግራቸዉን ይዉደድላቸዉና)

  • @jjjamba8797
    @jjjamba87972 жыл бұрын

    እሸቴ በለምጡቅ አይምሮ ፕሮግራምህ በጣም ይማርካል ቀጥልበት

  • @melkam9917
    @melkam99172 жыл бұрын

    ዓለም ሆይ ልታታልይኝ አትሞክሪ ከፈታሁሽ ከተውኩሽ ቆይቻለሁ አልወድሽምና በእኔ ላይ ምንም ፍላጎት አይኑርሽ እድሜሽ አጭር መጨረሻሽም የማያምር ነው አቤት ሰንቃችን እጅግ ትንሽ ጉዞችን ወደ አሃራ ረጅም መንገዳችን ደግሞ በእንቅፋት የተሞላ ነው::

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum16932 жыл бұрын

    You are great man eshetu

  • @DireDawa5
    @DireDawa52 жыл бұрын

    Mastakakaya yedaragebat ya Nabiyu Muhammed (SAW) wandem lej yelkaw ya agotu lej bamil yestakakal.

  • @hamidabegaz4954
    @hamidabegaz49542 жыл бұрын

    You did great job !

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa81882 жыл бұрын

    አንተ ታሪክ አዋቂ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @esmailseid1830
    @esmailseid1830 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን thank you very much🙏🙏

  • @Alfa1M
    @Alfa1M2 жыл бұрын

    Thank you!

  • @shgndovhgkvhjb2821
    @shgndovhgkvhjb28212 жыл бұрын

    ድንቅ ታሪክ

  • @lemedia509
    @lemedia5092 жыл бұрын

    ታሪኩ መሳጭ ነው ግን በኢስላም የተከበሩት ሰሀቦች ፎቶ ምስል የላቸውም ይሄ ትልቅ ስተት ነው

  • @AbduLbasit-yl3lw
    @AbduLbasit-yl3lw Жыл бұрын

    ALI YE NEBIYU MUHAMMED SELELAHU ALEYHI WESELEM AGOT LIJ NEBER LIK ENDE TANASH WENDEMACHEW NEW.

  • @superfun6082

    @superfun6082

    7 ай бұрын

    ምነው ብሮ ቅጥያውን አበዛኸው? 😂😂

  • @kasimaminu2461
    @kasimaminu24612 жыл бұрын

    Eshete betamm arif new gn … Ali ibn Abutalib ye nebiyu ye agote lej eneji ye wendem lej ayedelem

  • @mubareknuru8507
    @mubareknuru85072 жыл бұрын

    Thanks alot ishete aswfa. Hule mata mata yenanten program iyesemahu new mitegnawu

  • @selhadinab5586
    @selhadinab55862 жыл бұрын

    Keep it up eshete asefa

  • @elaltahajisaed9340
    @elaltahajisaed93408 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-br1ik7ev4s
    @user-br1ik7ev4s2 жыл бұрын

    ታሪክ አቀራረብህን አደንቃለሁ ነገር ግን በሶሀቦች ላይ የምታቀርበው ታሪክ የተዛባ ነው ከስም አጠራርህ ጀምሮ ጠለቅ ብለን ስንገባም ብዙ ስህተት አለበት ከቻልክ ከመማቅረብህ በፊት በደንብ ደጋግመህ ቃላቶችን መሸምደድና ሚዛኑን ጠብቀህ መናገር መሞከር አለብህ ሲቀጥል ይሄ የለጠፍከው ፎቶ አሊ ኢብን አቡ ጧሊብ አይደለም ፎቶ መለጠፉ አስፈላጊ አይደለም

  • @superfun6082

    @superfun6082

    7 ай бұрын

    አንተ በተራህ እንደዚህ ተጠበህ ተጨንቀህ አቅርብልን ሌላውን ለማረም ከመሞከር

  • @amam5874

    @amam5874

    Ай бұрын

    እና ፎቶው የቼኩቤራ ነው የምትለው

  • @Habesha_Today
    @Habesha_Today2 жыл бұрын

    ትችላለክ እሸቴ🙏🙏👏👏👏

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha89802 жыл бұрын

    Eshe 💚💛❤ Eshetu yanten program sisema lik be botaw yalehu meslo yisemagnal. Edime ena tena le wendimachin Eshetu

  • @hayatsalah843

    @hayatsalah843

    2 жыл бұрын

    Amargna temar esu yeqelhal 😅🤣🙏🏻

  • @zeydaanhasan8544
    @zeydaanhasan8544 Жыл бұрын

    True History Be continue keep it up

  • @millionteklemariam7941
    @millionteklemariam79412 жыл бұрын

    Kbur wendmachn betam thank you ena ye Yugoslavia tarik ena endiet endetekefafelch akirbln please

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam64772 жыл бұрын

    ኑርልን አሸትኮ ነህ የውነት ነው የምልህ

  • @R.A52
    @R.A522 жыл бұрын

    ፎቶው ግን ትንሽ ይሸክካል ክበርልኝ እሸቴ አሰፋ ታሪኩን ባቀውም ባንተ ድምፅ ይለያል👌👌👌

  • @user-lp6ke7nf5n
    @user-lp6ke7nf5n2 жыл бұрын

    ፎቶዉን አንሱ

  • @AhmedHeyder-ho2rc
    @AhmedHeyder-ho2rcАй бұрын

    Ali sey hon Aliyi belena astekekel simun ahunem ye agotu lij nw enji wendimu eydelm ehenenm estekekelw

  • @khalidasmamaw6652
    @khalidasmamaw66522 жыл бұрын

    አረብኛ ስሞችን በትክክል እያንበባችሁትም እየጻፋችሁትም አይደለም ፕሮግራሙን አየር ላይ ከማዋላችሁ በፊት ጠይቃችሁ አርሙት በተደጋጋሚ የማየው ችግር ነው።ትክክለኛው ዓሊይ ኢብን አቡጧሊብ ነው(علي بن ابي طالب)

  • @mohammedyimer2806

    @mohammedyimer2806

    2 жыл бұрын

    ሀሣቡ ላይ መንጠልጠል በቂ ነው

  • @mohammedyimer2806

    @mohammedyimer2806

    2 жыл бұрын

    ስም በራሱ ታሪክ ወይም አስተማሪ ሊሆን አይችልም

  • @hairedinmenzumahussein7499
    @hairedinmenzumahussein74992 жыл бұрын

    የአጎት ልጅ ነው

  • @megnotefendioglu6657
    @megnotefendioglu66572 жыл бұрын

    Awe Ali bemelaw alem beferdu New metawekew teru sew hulem teru New

  • @shgndovhgkvhjb2821
    @shgndovhgkvhjb28212 жыл бұрын

    ሰሙ ልክ አይደለህም ያአቆብ ነው

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe94632 жыл бұрын

    gashe eshseta mawek yemefelgewen tarik new yengerugn anesegenlew konjo tarik new

  • @khalidasmamaw6652
    @khalidasmamaw66522 жыл бұрын

    ኤጭ አቦ ማታውቀን ጠይቅ ዓሊይ ከመች ጀምሮ ነው የነብዪ የወንድም ልጅ የሆነው ያጓቱ ልጅ ነው አቦ !!

  • @ayenachewmeserat783

    @ayenachewmeserat783

    2 жыл бұрын

    በደንብ አድምጠው ወንድሜ የአጎቱ ልጅ ነው ያለው

  • @amam5874

    @amam5874

    Ай бұрын

    ዝምበል ማነው አዋቂ ያረገህ ውርንጭላ

  • @user-tb9ej3zv2m

    @user-tb9ej3zv2m

    11 күн бұрын

    ውይ አንተ እንትና አንብብና አሳየን።

  • @DireDawa5
    @DireDawa52 жыл бұрын

    Ya agotu lej naw

  • @ferhangursum1693

    @ferhangursum1693

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube6732 жыл бұрын

    photow menn betemelekete new yeh be iselam endalkerebe ena ye neket meleket new

  • @akinass9275
    @akinass92752 жыл бұрын

    where did you found the photo ?

  • @amam5874

    @amam5874

    Ай бұрын

    from afganistan

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube6732 жыл бұрын

    zem anelem meselu yenesa yaleza ansubscraib

  • @hamdu5958
    @hamdu5958Ай бұрын

    ታሪክ አቀራረብህ ሳላደንቅ አላልፍም ትችላለህ ነገር ግን የስም አጠራርህ በጣም ይለያያል ለምሳሌ ከሰሀቦች ስም ጀምሮ እስከ ሲቲን ሁለቱ ሰሀቦች የተፋለሙበት ነው አንተ ግን ሌላነው ያልከው በተለይ አረብኛ ታሪክ ስታቀርብ ከማቅረብህ ሙስሊሞችን ብታማክር ስተቱ እዲነግሩህ ሌላው በዚ ዙርያ ብዙ ታሪክ የሚያበላሹ ከእውነት የራቁ ታሪኮች ስላሉ ተጠንቀቅ እናመሰግናለን ካስፈለገህ የሌሎቹ ታሪኮች እልክልሀለው ትውልዱ ይቀየርበታልና والله أعلم

  • @user-tb9ej3zv2m

    @user-tb9ej3zv2m

    11 күн бұрын

    መግቢያ ላይ የተናገረውን አዳምጠው።

  • @ozilozil174
    @ozilozil1742 жыл бұрын

    ፎቶው ምንድነው ታድያ አረ አንሱት

  • @hayatsalah843

    @hayatsalah843

    2 жыл бұрын

    Wanawu kequm negru menn temark dedeb hula 😂

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube6732 жыл бұрын

    photow yante weyes yabateh

  • @riyadhnur673
    @riyadhnur6732 жыл бұрын

    የዛኔዎቹ ሐዋሪጆች ልክ እንደዛሬዎቹ ወሃብያዎች ናቸው. ፈተና መቀስቀስ ብቻ ነው የሚያውቁት.

  • @fadluaman9841

    @fadluaman9841

    2 жыл бұрын

    አሰተየት ከመሰጠተዎ በፊት በደምብ መገነዘብ ይጠቅምዎታል

  • @shifabilatu4167
    @shifabilatu41672 жыл бұрын

    የአሊ ስም ሲነሳ ረዲአላሁአንሁ እነዲሁም ከረመአላሁወጁድ ይባላሉ ነብዩ መሐመድ እንዲ ብለዋል "እኔ የእውቀት ከተማ ነኝ መግብያ በሩ ደሞ አሊ ነው" የአሊ የፋቲሃ ሱራ ትርጉም ብቻ ሰባ ግመል የሚጫን ክብደት ይወጣው ነበር ይባላል ከረመአላኹ ወጁድ

  • @Speed_editz.
    @Speed_editz.2 жыл бұрын

    እናንተ አስቀያሚ ማን ነን ብላቹ ነዉ የዚህን ታላቅ ሰዉ አንሜሽን ፎቶ የምታደርጉት?የ Lars Viks እጣ እንዳይደርሳchu እኛ ሙስሊሞች እናረገዉም እናንተ አትጃጃሉ

  • @R.A52

    @R.A52

    2 жыл бұрын

    ስድቡን ምን አመጣው ??

  • @Speed_editz.

    @Speed_editz.

    2 жыл бұрын

    @@R.A52 yetu gar?

  • @R.A52

    @R.A52

    2 жыл бұрын

    @@Speed_editz. እናንተ አስቀያሚ ! እሚለው መቼም ምርቃት አደለም ካልተሳሳትኩ?

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed85532 жыл бұрын

    ኮሜንት የፃፋችሁ በሙሉ እናታችሁን ልብዳት እናንተ ከኮንዶም የተረፋችሁ ሁላ ልብዳችሁ ok አፋችሁን ጥንብ ኮሜንት ሰጪ ሁላ

  • @Mydotcom
    @Mydotcom2 жыл бұрын

    ደባሪ ተረት ነው ።

  • @tedybaraky8586

    @tedybaraky8586

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ድምፅህን ስራህን ይባርክ...በውነት ሰምቸ አልጠግበውም

  • @hayatsalah843

    @hayatsalah843

    2 жыл бұрын

    Teret ayedlem! Teret ena tarik leyeth ewuq

  • @abdulmenanjilalum3189

    @abdulmenanjilalum3189

    2 жыл бұрын

    @ZEUS APOLLO ለፃፍከው ተረት መረጃህ ምንድነው?

  • @ferhangursum1693

    @ferhangursum1693

    2 жыл бұрын

    A2z

  • @abdurahmanhaji3488
    @abdurahmanhaji34882 жыл бұрын

    Respect for imam Ali gret leader❤❤❤❤

  • @MMm-jk8gr
    @MMm-jk8gr3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі