"ሽምግልና በደብዳቤ ጠየኩኝ"...."ሙሉውንም ባልትና ሌባ ሰረቀን" 50 ዓመት የዘለቀ የሚያስቀና የትዳር ጉዞ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 70

  • @wondwosenmeseret7481
    @wondwosenmeseret7481 Жыл бұрын

    ሰው አኮ ቋሚ ማገር አይደለም አንዱ ሲሄድ አንዱ ይተካል መተካካት ያለና የሚኖር ነው ዋናው ቁም ነገሩ ስራው መሰራቱ ነው ናፍቆትን ስለለመድናት ነው እንጂ መቅዲም የተዋጣላት ጎበዝ ናት

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም የማከብራቸው ጉረቤቶቻችን ጋሽ ሉሉ እና ራሄል ዕድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩሉን🎉❤❤

  • @tersiteshebeshi6158
    @tersiteshebeshi6158 Жыл бұрын

    እንኴን ለ50ኛው የጋብቻ በዓላችሁ አደረሳችሁ። በረዢሙ የትዳር ጉዞ ዘመናችሁ ጣልቃ እየገባ ያቆማችሁ! ያጸናችሁ! የረዳችሁ ጌታ ይባረክ።

  • @rahelhailu2665

    @rahelhailu2665

    Жыл бұрын

    እግዚአብሄርን በጣም እናመሰግናለን።ሁላችሁም በዚህ ውስጥ ድርሻ አላችሁ። በሆነው ሁሉ ክብሩን ጌታ ይውሰድ።

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Жыл бұрын

    ቆንጆ ዝግጅት ነው:: መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ የኔ እናት ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል.. መልካም ህይወት እመኝልሻለሁ.... አደራ አንቺም እንዳትወጪ ከ ebs

  • @megedelawitgaredew5685
    @megedelawitgaredew5685 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትምህርት የሚሆን ልምድ ነው እኔ ግን እጅግ የማደንቃቸው እና የማመሰግነው የወ/ሮ ራሔልን አባት ነው በዛን ግዜ አንደዚህ ያለ መሰልጠን ነገሮችን በቀና መቀበል በእድሜአቸው እንዴት ጥሩ አመራርና አሰተዳደር አሳልፈዋል እጅግ እጅግ ክብር ይገባቸዋል

  • @rahelhailu2665

    @rahelhailu2665

    Жыл бұрын

    በጣም የምወደውን አባቴን ስላመሰገንሽልኝ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын

    ናፍቂ ባለሽበት ዴህና ሁኚ መቅድዬም ኑሪልን የኔ ሳቂታ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Жыл бұрын

    ናፍቂ በለሽበት ሰላምሽ ይብዛ መቅድ በርችልን

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 Жыл бұрын

    ማሻአላ አንዱ ልጃቸዉ ደሞ አባቱን ቁጭ ኢንሸአላ 100 አመት አድርሷችሁ በድጋሚ እንያቹ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын

    ሁሉም የየራሱ የስራ ድርሻ ሲሆን ነው የምያምረው ናፍቂ ነበርች ከዚህ በፊት ምታቀርብልን 😌😌ምቅድዬ አንቺም ኑሪልን የኔ ፍልቅልቅ😍😍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🏾የተባረከ ደስ የሚል የትዳርና የፍቅር ቤተስብ ነው ሁሌም ተባረኩ❤

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын

    ወይኔ ይሄ ፕሮግራም በናፍቂ ይበልጥ ያምር ነበር መቅድዬ አችም ኑሪልን👍👍🙏🙏🙏

  • @kharim6491

    @kharim6491

    Жыл бұрын

    Aybelim wyzaro salem

  • @halimamohammed7802

    @halimamohammed7802

    Жыл бұрын

    @@kharim6491 በሳክ ሆ ክክክክክክክ

  • @yasminsayed4744
    @yasminsayed4744 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትምህርት የሚሆን ልምድ ነዉ አቶ ልሁል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችዉ ከዚ በበለጠ ይባርካችው የኔ አባት በጣም ጥሩ አባት ❤️🙏🙏🙏

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 Жыл бұрын

    ናፍቂ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😥

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Жыл бұрын

    Wow ደስ የሚል ትዳር እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ ስጋውን ደሙን ለመቀበል ያብቃችሁ የናተን ፍቅር ለትውልድ መማርያ ይሁን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹

  • @frehiwettesfaye6566
    @frehiwettesfaye6566 Жыл бұрын

    የባኪዬ እናትና አባት መልካም ጥሩ ስነምግባር ና ስርአት ዛሬ አስተምራቹናል የእናተን እድል ለኛም ይሰጠን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shewaleg3219
    @shewaleg3219 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ታምራላችሁ የተናገራችሁት ሁሉ እውነት ነው የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ከዚህ ትዳር ብዙ የሚማር ይኖራል ለሀምሌ 15 በሰላም ያድርሳችሁ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረከውንትዳርይስጠን።ትዳርየመድሀኒአለምነው።እናንተንፈጣሪቀሪውዘመናችሁንበደስታናበጤናእንድትኖሩእመኝላችሗል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Жыл бұрын

    ዋዋዋዉዉዉዉ እንደት ተምረላቹዉ በጠም ደስይላል እድሜ ይስጠቹዉ

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Жыл бұрын

    የሚያሩ ባለትዳሮች ረጅም እድሜ ይስጣቹ መቅዲዬ ከእህትሽ ናፍቆት የተረብሽውን ኘሮግራም ተውጥተሽዋል🥰😇🤗

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @achumekonnen2552
    @achumekonnen2552 Жыл бұрын

    ሉላ ይህንብሮግራምብትስራ ብትስራው ይምራል ምትሉ ላይክ ላይክ እስቴ

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Жыл бұрын

    ምርጥ አፃፃፍ ነው

  • @zed9732
    @zed9732 Жыл бұрын

    መቅዲዬ በርቺ እሕት💝 ለናፍቂም መልካም እድል አቺም እዳትለቂ ከ e b s !

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Жыл бұрын

    Beautiful 🥰 ...thank you guys 🙏

  • @selamawitabebe9813
    @selamawitabebe9813 Жыл бұрын

    ehit wendimochee lehulachihum des yemil, yetebareke tidarin yisitachuu fetarii❤💖

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Жыл бұрын

    ናፋቂ😢😢

  • @selomberhane2478
    @selomberhane2478 Жыл бұрын

    I enjoyed this couple. Thank you

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Жыл бұрын

    ናፍቂ ኡኡ

  • @martaeyasu9956
    @martaeyasu9956 Жыл бұрын

    አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 Жыл бұрын

    የሚገርም የሚደንቅ ነዉ

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Жыл бұрын

    እንዲህ ጥሩ ፕሮግራም አቅርቡልን ሁልጊዜ እባካችሁ።

  • @manbelecon9898
    @manbelecon9898 Жыл бұрын

    OMG nice to see teacher Rahel after long n long time. She was my Homeroom teacher and also Amharic teacher when I was 5th grade at Balcha Aba Nebso School. Happy 50th anniversary n Congratulations to the whole family( Kaly was my classmate)…….

  • @rahelhailu2665

    @rahelhailu2665

    Жыл бұрын

    Thank you so much my dear student. Stay blessed.

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Жыл бұрын

    አስጨርሻቸው ሲያወሩ ካፍቸው:please listen them to finish

  • @banchuasres2978
    @banchuasres2978 Жыл бұрын

    Betam des yemil akerareb new mekedya tiru yezeshal keteybet nafki melkam edel

  • @fatumayusuf95
    @fatumayusuf95 Жыл бұрын

    Era yihe program ke mekdiga betam yamral sijemer ke mekdi hulum yamaral wudddďdd

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын

    ናፍቂ ባለሺበት ሰላምሁኒ ግን እሷድምቀት ነበርቺ መቅድ በርቺ መለየት ይከብዳልግን

  • @ht-ht2cf
    @ht-ht2cf Жыл бұрын

    Nafkot was fitting for this interview sorry

  • @rahel6419
    @rahel6419 Жыл бұрын

    nafkote enwadeshalene

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Жыл бұрын

    Where is Nafkot?

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Жыл бұрын

    Nafeqe😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 Жыл бұрын

    Mekdiye yene gobez

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏❤️🙏

  • @aklile7691
    @aklile7691 Жыл бұрын

    ሌላው ደግሞ፣ እንዲህ ብዙ ልምድ ያካበቱ ባለትዳሮችን የመሳሰሉ እንግዶችን ስታቀርቡ፣ እንዲህ ጥድፍድፍ ባለ መልኩ ከማከናወን ይልቅ፣ በሁለት ካስፈለገም በሦስት ክፍል ብታቀርቡት፣ ተረጋግተው ሐሳባቸውን ለማቅረብ ከመቻላቸውም በተጨማሪ፣ ብዙ ልምዶቻቸውን ሊያካፍሉ ያስችላቸዋል። ካፋቸው ላይ ቶሎ ቶሎ ንግግራቸውን በመቁረጥ የፕሮግራም ሰዓት ሩጫ፣ እንግዶችን ብቻ ሳይሆን፣ አድማጭ ተመልካቾችንም በረጋ መንፈስ እንዳይከታተሉ ሊያደርግ ይችላል።

  • @aklile7691
    @aklile7691 Жыл бұрын

    የፕሮግራሙ እስተናጋጭ፣ 'ሉሉ' ስትይ ላላ አድርገሽ ጥሪው። አቶ ሉሉ እንዳስረዱሽ 'ሉል' ከሚል ቃል የተወሰደ ነው።

  • @alem7785
    @alem7785 Жыл бұрын

    መቅደስ እነሱ ሲያወሩ ምናለ በዝምታ ብታዳምጪ please please 😩😩

  • @nikmas624
    @nikmas624 Жыл бұрын

    Covering your left foot for how long Mekdes Debesay?

  • @Ksaksa-rg6po
    @Ksaksa-rg6po Жыл бұрын

    💓💓💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 Жыл бұрын

    Woye nafiqoti tizi alachinh

  • @sebibauer4070
    @sebibauer4070 Жыл бұрын

    Kawenu nafekote nafekechigne

  • @metasebiyanuriye7654

    @metasebiyanuriye7654

    Жыл бұрын

    enem

  • @hanale7167
    @hanale7167 Жыл бұрын

    ይሕ ፕሮግራም የሚዘጋጀው ማህበረሰብን ለማነፅ እና ለማስተማር እንደመሆኑ በማህበረሰቡ ዘንድ በትዳራቸው ጥሩ ምሳሌ የሆኑ ጋዜጠኞች ቢያቀርቡት ይመረጣል ።

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Жыл бұрын

    ክክክክክክክያስቃል

  • @kertina8103
    @kertina8103 Жыл бұрын

    e b s የባለትዳሮቹ ፕሮግራም ባለትዳር በሆኑ ጋዜ ጠኞች አቅርቡልን በይበልጥ በ ናፍቂ ሲቀርብልን ያምራል ።ምክንያቱም ባለትዳር ስለሆነች ከተጋባዦቹ ይህ ለእኔ ይሆናል እያለች ጥሩ ጥሩ ተመክሮዎችን ምትቀስም አይነት ወጣት ባለ ትዳር ነች ። ባለትዳርም ትዳርም ላሰበ ለወጣት ባለትዳሮችም ጥሩ ምሳሌ ትሆናለች የፍቺ ታሪክ የላትም ! ! ስለዚህ መቅዲ አንቺ ላይ የልብስ ሾ ነው ምያምረው አይ ካልሽ ደግሞ no more single Mom ብለሽ ባልሽን ታርቀሽ ልጅ ሽን ከባልሽጋር እያሳደግሽ ኑሪ ነገ እንደ ተጋባዥ እንግዶችሽ መልካም ምሳሌ ለመሆን ያብቃሽ ! ! ! ወንድማዊ ምክር !

  • @amisherif4589

    @amisherif4589

    Жыл бұрын

    Wendma meker nw moshematet??? Sew saymchew seker nw singel mome yemhunew selzi yesw Hewit west eygban anzbark programun becha temlket

  • @Tebetatube

    @Tebetatube

    Жыл бұрын

    የቀድሞ ባሏ ዘመድ ነህ መሰለኝ ወይም ተላላኪ በጣም ቅናት ይዞካል፡፡ በጣም ምርጥ አርጋ ነው ያቀረበችው ርጋታዋ ጨዋነቷ ምን ይወጣላታል ፡፡ኢቢኤሶች መቅዲን በናፍቆት ቦታ ላይ ለዚህ ቦታ መምረጣችሁ እጅግ ትክክለኛ ነው፡፡ ከአንዳንድ ባለትዳሮች እኮ ሲንግሎች የበለጠ ስለትዳር ያውቃሉ ልክ እንደ መቅዲ

  • @yeshyhall6997

    @yeshyhall6997

    Жыл бұрын

    ባል የላትም እንዴ?

  • @yeshyhall6997

    @yeshyhall6997

    Жыл бұрын

    @@Tebetatube ተፋታለች እንዴ?

  • @aviya5907

    @aviya5907

    Жыл бұрын

    @@Tebetatube በወጣትነታቸው አግብተው የፈቱ ሁሉንም ሲንግል ማሞች የፍቺን ህመም ጉዳት ያውቁታ ል ብዬ አላስብም በተለይ በወጣትነት እድሜ ላይ ከሆኑ !

Келесі