ሸክላ ናችሁ || ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) || Pastor Henok Mengistu (Singele) @ARC

ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official KZread channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

Пікірлер: 85

  • @user-vc4pr4dj5e
    @user-vc4pr4dj5e Жыл бұрын

    ወንድሜ ለብዙዎች የምትቀልድ ይመስላቸዋል ለዚህ ዘመን እቅጩን የሚናገር አገልጋይ ያስፈልገናል!!! ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏 እወድሃለሁ።

  • @galaxynote9753
    @galaxynote9753 Жыл бұрын

    ሄኒ ጀግናው አባቴ በጣም ነው የምወድህ ልዩ ዬጌታ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ እግዚአብሔር ትዳርህን ዘርህን ይባርክ!!

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon562710 ай бұрын

    ሌላው ሰው እንዴት እንደሚያይህ አላውቅም... ለኔ ግን ትምህርቶችህና ስብከቶችህ በርግጥ ሕይወቴን ተቀይረውልኛል...በብዙ ተባረክ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Жыл бұрын

    ፓስተር ሐኖክ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው እጅግ ደስ የምትለኝ የእግዚአብሔር ባርያ ነህ የእግዚአብሔርን ቃል በቀልድ አይነት እያሳቅህ ጉባኤ ሳይደክም ሳይሰለች ስብከትህን ትጨርሳለህና የአንተን ፕሮግራም መከታተል እጅግ ደስ ይለኛል!

  • @f_aynalem2068
    @f_aynalem206818 сағат бұрын

    God bless you 🙏

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ለምልም❤❤❤

  • @BB_77
    @BB_77 Жыл бұрын

    pastor Singale baaye'ee ma tokkon sin jalladhaa!! much Grace up on you

  • @EPHRAMGIZAW
    @EPHRAMGIZAWАй бұрын

    Amen Amen Amen !!

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r6 ай бұрын

    Jesus is the way the truth the and the life

  • @yorusalemgebrengus4567
    @yorusalemgebrengus45679 ай бұрын

    ጌታ ያብዝልህ እጨመርክ ሂድ ቡሩክ ነህ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Жыл бұрын

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    ከሞተ በውሀላ ለመጣው ኢየሱስ ❤❤❤ ማርያም ሠገደችለት❤❤❤❤❤

  • @LunisLunist
    @LunisLunist2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Жыл бұрын

    አሜንንንን በኔ ውሰጥ የከበረ መዝገብ ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @reemfiseha1980
    @reemfiseha1980 Жыл бұрын

    Yes amen amen hallelujah

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii89446 ай бұрын

    Amen Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790Ай бұрын

    Amen and Amen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush991810 ай бұрын

    Amennn.enkuwan.shekila.honku geta yibarek endegena asamiro sertignal ameseginewalehu yene abat keff bel🙏🙏🙏 paster heni tebarek

  • @AdiAdi-bn7uk
    @AdiAdi-bn7ukАй бұрын

    ❤amen Amen 🙏 🙌 tebareki

  • @Miriambiniam
    @Miriambiniam29 күн бұрын

    Amennnnnnnn

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6v11 ай бұрын

    Amen ጌታ እየሱስ ይጨምርልህ. የሆነነገር ተነሳልኝ. አልታክትም.ውይ አንተ ሰውዬ መክሊትህ ይብዛ 3 ሠማሁት በጣም ተሠብሬ ስራ መሄድ አቅቶኝ ነበር ሳላቀው ለካ ልበጅ ነው ተመስጌን እየሱስ,

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga23976 ай бұрын

    Amen amen amen i received ❤❤❤❤❤

  • @ymitame1914
    @ymitame191410 ай бұрын

    አሜን🙏❤

  • @betlamgrma8696
    @betlamgrma8696 Жыл бұрын

    አሜንንንን ተባረክ ወንድሜ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ ታማኝ ነው ሃለሉያ !!!

  • @zewdefekadu
    @zewdefekadu Жыл бұрын

    ሄኖክ ወንድሜ ተባረክ

  • @user-cp2ou3fx2v
    @user-cp2ou3fx2v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከልጅነቴ ጀምሬ ከአንተ ተምሪያለው

  • @EPHRAMGIZAW
    @EPHRAMGIZAWАй бұрын

    You Blessed

  • @user-xj1pe5xr4r
    @user-xj1pe5xr4r4 ай бұрын

    Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn Ameeeennnn 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 taberki beyasusme wow gaten yaleben yasbkaw🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆aletakitme beyasusm

  • @tarik9460
    @tarik9460 Жыл бұрын

    አሜን

  • @TibebuHayeso
    @TibebuHayeso9 ай бұрын

    ameen

  • @peaceephrem2537
    @peaceephrem2537 Жыл бұрын

    God Bless You

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 Жыл бұрын

    ወድሜ ተባረክ ደስ የሚል ስብከት እንዳንተያለ ሰባኪ ይብዛልን

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Жыл бұрын

    Egizabher melkam new !!

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 Жыл бұрын

    ዘርህ ይብዛ!!

  • @dastanukro8919
    @dastanukro8919 Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ በውስጤ ያለው ራሕይ በ እግዚያብሔር ቃል አፅናሕው ዋው ጌታ ጌታ ነው የምውድህ ተባረክ በብዙ ♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @seblewongelwasihun776

    @seblewongelwasihun776

    Жыл бұрын

    0

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    እጁ ላይ ከተበላሸ እጁ ላይ ይሠራል ሸክላ ነህ ማለትስ ይህ ነው❤❤❤❤❤

  • @Myen0912
    @Myen0912 Жыл бұрын

    ሄኖክየ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ በኩል ልጆቹን ሰለሚናገር🙏🙏🙏

  • @prophetgirmakifle7813
    @prophetgirmakifle7813 Жыл бұрын

    ❤❤❤ pastor you have adivine sores!!!!!!bless you my pastor

  • @SemirasulemanAbagena-ye7uw
    @SemirasulemanAbagena-ye7uw Жыл бұрын

    Hallelujah amennnn honelign eyesus geta new 🙌 👏 ✨️ 🙏 ❤️ 😍 🙌 👏 🎉 alaqaretem hallelujah

  • @samibeyene-iq5hk
    @samibeyene-iq5hk Жыл бұрын

    Pastor Henok Egiziabhere yibarekihie mtiru asetemare nehe.

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤Amen

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 Жыл бұрын

    ጸጋ ይብዛልህ የአባቴ ልጅ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Жыл бұрын

    amen, keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    ገራሚ❤❤❤ ሲንገሌ ጨምሮብሀል። የጉም ተቀጥላ😂😂😂😂 እያሳከን ግን ደግሞ ትክክል!!❤❤🙏🙏🙏

  • @kalayukalu691
    @kalayukalu691 Жыл бұрын

    ተባረክ,,,,,

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen GOD bless you and your family pastor 🙏

  • @natnaelmarkos3030
    @natnaelmarkos30302 ай бұрын

    ❤❤❤❤love ❤

  • @berasogumi301
    @berasogumi301 Жыл бұрын

    amen

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ siwodikioooo Heniye ye egizyaber saw

  • @zelalemtesfaye1369
    @zelalemtesfaye1369 Жыл бұрын

    Henny - your soul is so free and you anointed, brother. Many may not understand how deep your thoughts are, but I can see flicker of hope, blessings and freedom in all your preachings. May God help and guide you with his wisdom. Love and respect.

  • @user-ec1zu5qw3g
    @user-ec1zu5qw3g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratermiasofficial9600
    @tamiratermiasofficial96003 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SemirasulemanAbagena-ye7uw
    @SemirasulemanAbagena-ye7uw Жыл бұрын

    Amennnn 🎉🎉🎉🎉

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma49647 ай бұрын

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤❤

  • @fanayek7203
    @fanayek7203 Жыл бұрын

    Tabrkln

  • @user-km2kt6tc8l
    @user-km2kt6tc8l7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Ybiblicaldream
    @Ybiblicaldream Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ብዙ ተምሬበታለሁ!

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏❤️

  • @memimemi-hg4er
    @memimemi-hg4er Жыл бұрын

    Tebarek

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m Жыл бұрын

    Ante yegzabher sew zemnhe yebrke betam new yebrkne yesknme klbe yehe mlekt lene new tekbywlhe reket aywsnewm Geta tegawne yeblte yebzalhe yenten bezu mlrket semtalhe eyske kumngerna ewntun bemnme amne lye ledres yemtele yemkraw aynet blyaym ewntu yehe new tebrke betsbhehe aglglothe yesfa mulu from Canada.

  • @Hagush280
    @Hagush280 Жыл бұрын

    Amen hallelujah

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Жыл бұрын

    What a teaching! God bless you pastor!

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma49647 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህ ይባርክህ ❤❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Жыл бұрын

    amen amen what an amazing a pawerful preaching ine alakomem chigere gin sheshitogn yehedal mekera sikay yekeral ine ketilalew God bless you Henni❤❤❤

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera18229 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን

  • @awanopetros6672
    @awanopetros6672 Жыл бұрын

    Taberek be bizu

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Жыл бұрын

    Amen amen

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Жыл бұрын

    አሜን ተባረክ ፓስተር❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    በአሁኑ ዘመን እውነተኞች ወንድሞች ናቸው የሚፈሩት ።

  • @fanuzinabu
    @fanuzinabu Жыл бұрын

    Ameeennn Ameeennn uufffeee ❤️ eebbifama

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen❤

  • @memimemi-hg4er
    @memimemi-hg4er Жыл бұрын

    Ameeen❤

  • @senaitaraya7306
    @senaitaraya7306 Жыл бұрын

    Amennnn

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Жыл бұрын

    ወርቅ ወርቅ አትጫወቱ ሸክላ ናችሁ! ሸክላ ማለት በጣም፡ርካሽ ነው!! ዋጋው ባዶ ነው! ሸክላነታችን እያለ እንዴት ከበርን እንዴት በረታን? እግዚኣብሄር ስላደረበት!!

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Жыл бұрын

    አመመመሜሜሜን

  • @Umatu-gb5sl
    @Umatu-gb5slАй бұрын

    ለካ እየሱስ ልፕተራ ሰዎች አልሜተም

  • @tarik9460
    @tarik9460 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @assssss8633
    @assssss8633 Жыл бұрын

    አሜን

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat97738 ай бұрын

    Amen amen

  • @tseganeshtseganesh6963
    @tseganeshtseganesh6963 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

Келесі