Pastor Henok Mengistu { Singele }

Pastor Henok Mengistu { Singele }

ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሴላዊ የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣ በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶች እና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ::
This is an official KZread channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.

Пікірлер

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794Сағат бұрын

    Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnytonBoy
    @AnytonBoy5 сағат бұрын

    am so blessed with this songs god bless you more and more you're so gracefully hele❤❤❤

  • @saraa.tesfyae4101
    @saraa.tesfyae41015 сағат бұрын

    Amen Amen Amen😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @DiboraDemeke-nx9ts
    @DiboraDemeke-nx9ts6 сағат бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @desalenglire8641
    @desalenglire86417 сағат бұрын

    ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ምን አይነት ህይወት ያለ መዝሙር ነው ክርስቶስን ብቻ የምያወራ አሜን ጌታ ኢየሱስ በቤቴ እና በህይወቴ አንተ ብቻ ክብር

  • @obsenalemayehu2185
    @obsenalemayehu21858 сағат бұрын

    Download bnargews ????👀

  • @gutatatilahun4400
    @gutatatilahun440011 сағат бұрын

    Ou morever by grace of song !

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan713915 сағат бұрын

    የምገርም ትምህርት ዘርህ ይባረክ 🙏

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia875115 сағат бұрын

    ይሄ ጌታ የሚያሳርፍ ይመስለኛል።

  • @user-jj2kk1lp6u
    @user-jj2kk1lp6u16 сағат бұрын

    ዘመንሽ ሙሉ ያማረ ይሁን ይጨመረልሽ ፀጋዉ

  • @LegeseDita
    @LegeseDita17 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LegeseDita
    @LegeseDita17 сағат бұрын

    Ameni😮😮😅😅😅😅❤🎉

  • @wodehord7063
    @wodehord7063Күн бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ታማኝነት ብዙ ነው ሁልጊዜ ለልጆችህ መልካም አባት ነህ የኔጌታ ተባረክ ፓስተር ተባርክ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤

  • @Lucy-yk3dv
    @Lucy-yk3dvКүн бұрын

    Gets yebarekesh

  • @lenchodugasa8105
    @lenchodugasa8105Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @wt8066
    @wt8066Күн бұрын

    🎉❤❤❤❤❤

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503Күн бұрын

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ዘመንሽ ይለምልም ጸጋውን ያብዛልሽ ብሩክ ነሽ❤

  • @etanaduresso1000
    @etanaduresso1000Күн бұрын

    Powerful massage

  • @etanaduresso1000
    @etanaduresso1000Күн бұрын

    Ameeeen hallelujah

  • @Zufanisemayat
    @ZufanisemayatКүн бұрын

    Wow be blessed helu ❤❤🙏🙏🙏

  • @rahelabraha3450
    @rahelabraha3450Күн бұрын

    ZELALMAWEY ZKRYN KBREN NSEMAATATNA WOTRO ABLBNA❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @BikiltuLamessa
    @BikiltuLamessaКүн бұрын

    Yes geta yıbarkısh

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pcКүн бұрын

    Eeeessssayyyy ameeen ameeen ameeen

  • @bemnismart9289
    @bemnismart9289Күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162Күн бұрын

    Amennnnnn❤❤

  • @MetiGemechu-p9r
    @MetiGemechu-p9rКүн бұрын

    አሜን ..........ልብን የሚያረሰርስ አምልኮ

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረክ ለበረከት ሁን ፀጋ ይጨምሪብሽ ፊሬያማ ሁን በነገሪ ሁሉ ተከናወን ዝለቅ አትገደብ ተሸገረ እልፊ በይ አሜን ❤

  • @DamuBegna-pg4fn
    @DamuBegna-pg4fn2 күн бұрын

    Paster MERCY you are so blessed

  • @martatilahun6326
    @martatilahun63262 күн бұрын

    ኦ እግዚሐብሔር ስለዝች እህት ስምክ ይባረክ። ተባረኪ እህቴ

  • @bereketmulugeta3094
    @bereketmulugeta30942 күн бұрын

    Ere Meche new mesmat yemakomew?

  • @user-oo1hq8eb2b
    @user-oo1hq8eb2b2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wb4em7kx5l
    @user-wb4em7kx5l2 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @EdenAbate-yl4ev
    @EdenAbate-yl4ev2 күн бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @MhretMikael
    @MhretMikael2 күн бұрын

    Yehen mezmur egziabheren salsemaw weye alakem tebarekilign beteam teberekebetalew

  • @DaweUluma
    @DaweUluma2 күн бұрын

    Betsega layi tsegaan yichemerlih

  • @MeseretZewdie-uc6oi
    @MeseretZewdie-uc6oi3 күн бұрын

    መልካሙ የሚገርም ፀጋ ያለብህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያትረፍርፍልህ ተባረክ

  • @minassezewdie7745
    @minassezewdie77453 күн бұрын

    ጌታ ለዘለዓለም ይባርክሽ የውስጤ ልቤ በዝማሬው ተነክቷል ፤ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ቦታ መስጠትንና ማስቀደም በሁሉም ነገር እጅግ ማስፈለጉን ይልቅ ልቤ በዝማሬው አጠነከረው ስለዚህ እጅግ ወድጄዋለሁ ተባረኪ።

  • @user-hg8dh5hf3m
    @user-hg8dh5hf3m3 күн бұрын

    Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 💯

  • @MulugetaAbreha-xv3er
    @MulugetaAbreha-xv3er3 күн бұрын

    ሕዝቡን ያልተወ እግዚአብሄር ይባረክ

  • @MulugetaAbreha-xv3er
    @MulugetaAbreha-xv3er3 күн бұрын

    በጣም በጣም ጣፋጭ ወደድሮ ሕይወት የፀሎት ሕይወት የሚወሰድ እራሰን አገርን ሕዝብን የሚሰበሰብ የጌ ታ ን ፍቅር መልክት ነው መሰብሰቤያ የመዳን ጌዜ አሁን ነው

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ5383 күн бұрын

    ለኔ ስኬት የሚወሰነው ከአንተ አንፃር ነው ክበር ከእጄ ወስደህ ብቻ አንተን ህልውናህን ጠረንህን አስቀርተህ ስጠኝ ውድ ነገር ግን አንተን አስቀርተህ በዘመኔ ላትሆን ተራ መሀላ አለኝ ከነብሴ ጋራ ከእጅህ አይበልጥም የፊትህ ፈገግታ ❤❤❤

  • @user-ph9mz6dn5t
    @user-ph9mz6dn5t3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekibMeye
    @MekibMeye3 күн бұрын

    ተባረኪ ህሊና

  • @MekibMeye
    @MekibMeye3 күн бұрын

    ዘመንሽ እድሜሽ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኪ

  • @YeabsraHailu-jd8zv
    @YeabsraHailu-jd8zv3 күн бұрын

    መጀመሪያ ፅድቅን መጀመሪያ ወደ ጋዳ አሜን።

  • @samuelestifanos2840
    @samuelestifanos28403 күн бұрын

    በዘመናችን የሚወጡ አንዳንድ መዝሙሮች እንደ እኔ አስተያየት ስሜትን ከመንካት የዘለለ ብዙም መንፈስን ሲያረሰርሱ አይስተዋልም ጌታ ይመስገንና እንደእዚች እህት ያሉ የዘመናችን ዘማሪዎች መዝሙር መንፈሳዊና ከመንፈስ አንደሚፈልቅ የሚያሳዩ ቅሬታዎች ሆነዋል።ጌታ እንደእነዚህ ያሉቱን ያብዛልን ከማለት ውጪ ምንም ማለት ሚጠበቅብኝ አይመስለኝም !

  • @kidisttilahun3003
    @kidisttilahun30033 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረክ በአንች ውስጥ ስላየሁኝ በጣም ተደነኩኝ

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga34273 күн бұрын

    Ameen😭😭🙏

  • @melkamazg
    @melkamazg3 күн бұрын

    yene wud hilina, to be honest ye sew lib yeminekana yemilewt mezmur new tsegaw yibzalish