ሸገር ሼልፍ - የጋሽ ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች by Abebe Balcha /Teferi Alemu /Andualem Tesfaye

Ойын-сауық

#ethiopia hiopia #ShegerShelf #AbebeBalcha #TeferiAlemu #AndualemTesfaye
ሸገር ሼልፍ - የጋሽ ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች by Abebe Balcha /Teferi Alemu /Andualem Tesfaye
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 10

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Жыл бұрын

    ". . .ፍቅር የሞተበት ቤታችን ያው አንድ ነው።. . ." 😭

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Жыл бұрын

    የኢትዮጵያን ኪን ጥበብ ከአቅማችን በላይ አግዝፈዋት ከነበሩት በጣም ትልቅ የኢትዮጵያ ፀጋዎች አንዱ ሎሬት ጸጋዬ ገብርመድህን! 💚💛❤💕 ዛሬ ኪነ ጥበብ ፥ እንደበፊቱ በጥበብ ሳይሆን ጨርቋን ጥላ ፥ በገላዋ ልታማልለን የምትሞክርበት ወቅት ላይ ነች። ፈጣሪ ሰከን ያርጋት!

  • @jerusalemheven1535

    @jerusalemheven1535

    Жыл бұрын

    BETAM

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የስላም እረፍት ያርግሎቶ

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ያሳርፍ! እናመሰግናለን ሸገሮች።

  • @izon3614
    @izon3614 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 Жыл бұрын

    ምን ያረጋል ጡሩ ሰው አይበረክትም

  • @abejefekadu7616
    @abejefekadu7616 Жыл бұрын

    በእውነቱ ጋሽ ጸጋዬ ትልቅ የጥበብ ሰው ነበር። ነፍሱ በሰላም ትረፍ! ለእኛ ለወዳጆቹም ከጥበቡ ማዕድ ተቋድሰን ህይወታችንን በማስተዋል እንድንኖር ልቦናን ያድለን። እንደ ሁል ጊዜው ሸገሮች ክበሩልን።

  • @californa6827

    @californa6827

    Жыл бұрын

    አይ የድሮ ሰዉ ዉብ

Келесі