ሴቶች መተው እንወድሃለን ሲሉት ልረዳቸው እሞክራለሁ || ተነስቶ ጥሎኝ ሊሄድ ይችላል ያንንም በጸጋ እቀበላለሁ

ተነስቶ ጥሎኝ ቢሄድ አብሬው የትም እሄዳለሁ ******** ሰው ፍቅርን ብቻ ብሎ አብሮ መኖሮ አለበት
/ @abenezerfikruandtsega...

Пікірлер: 288

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ እናቴ ነች ያየችው ያለችው ነገር ❤❤ እናት እኮ ለልጅዎ የሚሆነውን ታያለች🤔

  • @richymartakb5718
    @richymartakb5718 Жыл бұрын

    ከ ልብ መግባባታችሁ ያስታውቃል ዘመናችሁ ፍቅራችሁ ይባረክ 🙏😘😘

  • @elsaelsabetchala73
    @elsaelsabetchala732 жыл бұрын

    እየሱስ እውነትና ሕይወት መንገድ ነው። ዮሐ 14/6 መዳን በማንም የለም እየሱስ ያድናል። ነፍሱን እስከ መስጠት አለምን እንዲሁ ወዳል ፍቅር እየሱስ ነው። ጌታ ይባርካችሁ።🙏🙏

  • @bereketwegene9136

    @bereketwegene9136

    Жыл бұрын

    Amen gn lemn alish enesu ehen aywukum ende

  • @Awate1990

    @Awate1990

    9 ай бұрын

    Amen❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90962 жыл бұрын

    ድንቅ ናችሁ❤ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ውለዱ ክበዱ🤰🤱🥰

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @abiygirma821
    @abiygirma8212 жыл бұрын

    Wow ብስለታቹ ዝም ብሎ የመጣ አይደለም ጌታ በደንብ ሰርቷችዃል።ወጣትነት በአዳዲስ ነገር ውስጥ የሚገኝ ስለሚመስለን ህይወታችን የብክነት ይሆናል።እርጋታን ብስለትን ስለታደላቹ ብዙ ወጣቶች የሚተላለፏት ንፁህ ፍቅር እያጣጣማቹ ነው።

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @menberkb534
    @menberkb5342 жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳቹ ከዚህ በላይ ደስታንና ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤❤❤

  • @tilahunmuliealemu8121
    @tilahunmuliealemu8121 Жыл бұрын

    ዋው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ። በጣም ነው የተማርኩባችሁ ደስም የምትሉት ተባረኩ።

  • @ferededesalegn8786
    @ferededesalegn87862 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካቹህ እንደዚህ አይነት ለሰው ትምህርት ሊሆን ይችላል በብዙ ሰዎች ያለ ሀሳብ ነው

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Жыл бұрын

    አረ ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝኝ!!!

  • @gtab5628
    @gtab56282 жыл бұрын

    በጣም በሳል ወንድ ብዙ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ንግግሮቹ ሁሉ she is lucky person!! may GOD blessuuuuu

  • @ssatenaw
    @ssatenaw2 жыл бұрын

    ፍቅራችሁን ጠብቁ::ጌታ ሌላውን ይሞላል:: ተባረኩ!!

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @Melona75
    @Melona752 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @heusihsisjw8143
    @heusihsisjw81432 жыл бұрын

    Uuuuuuuffff እየጣፈጣቹኝ ነው ያለቀው በእውነት የታመናቹት ጌታ ለክብር ያብቃቹ ተባረኩ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Жыл бұрын

    Wooowww ተባረኩልኝ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እምነት ተስፋ ፍቅር አንድ ላይ ጸንተው ይኖራሉ ከሁሉ የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው ይላል እውነተኛ ፍቅር ማግኘት በእውነቱ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ካልሰጠ በቀር⛪💍👑👑ክበሩልኝ

  • @betabeti8936
    @betabeti8936 Жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi362211 ай бұрын

    እረ የት ነሽ የኔዋ .......😀 ፀጋ ይብዛላቹ የምትደንቁ ናችው በዚህ ሰዓት እንደ እናንተ ህይወት የጀመረ በቁጥር አይገኝም መታደል ነው ። መጨረሻ ላይ ለወጣቶች ያስተላለፍከው መልክት ድንቅ መልክት ነው ቀጣይ ዘመናቹ ሰማይ ይክበርበት ለትውልድ ምሳሌ ያድርጋቹ ❤❤ ትልቅ ነገ አላቹ ❤

  • @user-nr3sy9yy3m

    @user-nr3sy9yy3m

    10 ай бұрын

    አዞህ

  • @ashokabahrain2123

    @ashokabahrain2123

    10 ай бұрын

    ​ፍፃሚያችሁን ያሳምራላችሁ

  • @user-yr3xe8dl7e

    @user-yr3xe8dl7e

    9 ай бұрын

    alwelek mneke

  • @marutasew6639
    @marutasew66392 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ሰጥቶ እሰከ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ ማሩ ጣሰዉ ከ አሜሪክ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d10 ай бұрын

    ጌታ ይባርችሁ የእውነት እድለኛ ነሽ አቢኒ መልካም እና የጌታ ፀጋ ያለበት ልጅ ነው❤❤❤❤

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    ፍቅራቹ በአይናቹ ያሳያል ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 Жыл бұрын

    አቤኔዘርዬ ስወድክ እኮ ተባረኩ አስተዋዮች ናችው ጌታ መልካም ነገር አድርጎላችሁል ተባረኩ

  • @mercy2243
    @mercy22432 жыл бұрын

    Matured couple. ! God bless both of you!

  • @user-iq2ui9se9o
    @user-iq2ui9se9o2 жыл бұрын

    አይይ ፍቅር እኔም በ3አመት ሙሉ በፍቅር ቆይተን ቤተሰብ አልፈቅድ ብሎን ይሄው በስደት ላይ እንሰቃያለን ሁላችሁም በፆሎታችሁ አስቡን እፍፍ

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    2 жыл бұрын

    ይርዳሽ

  • @tekowameeshtu7914

    @tekowameeshtu7914

    9 ай бұрын

    በቅንነት ልምከርሽ ዝምድና ከሌላችሁ ተጋቡና ውለዱ ሳይፈልጉ ይቀበላሉ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እርጋታቹ እራሱ አድ ሰላም ነው ተባረኩሉኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera13172 жыл бұрын

    May Lord Jesus bless your union...you guys lookin pretty.

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ስትሉ! የሽምግልናው ወሬ ነው ወደዚህ ያመጣኝ። ፍቅርን አፈቀርኩት!

  • @zeleke75
    @zeleke752 жыл бұрын

    ታምራላቹ በጣም፣ አባት መካሪነትህም ደስ ይላል።

  • @jositeferi4600
    @jositeferi4600 Жыл бұрын

    Tebareku tsegiye I'm proud of you abeni be blessed both Zemnachu ye lemlame yehun🥰

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe71002 жыл бұрын

    እንዲህ የሚያስተምር ተሞክሮ ቀርቦ አያውቅም አሪፍ የተርጋጉ

  • @yonasdawit4962
    @yonasdawit49622 жыл бұрын

    egziabhier tdarachu ybark . .

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Жыл бұрын

    Wow betami dase yelale tebarekuuuu geta eyesuse yebarekachu ❤️

  • @ophrahfantu9672
    @ophrahfantu96722 жыл бұрын

    des setlu ❤❤❤ God bless you

  • @genetbirke4734
    @genetbirke47342 жыл бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu418810 ай бұрын

    ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ👏🙏

  • @user-iq2ui9se9o
    @user-iq2ui9se9o2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋው

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 Жыл бұрын

    አንደኛ ናቹ ለማለት ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹ

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወልዳችሁሣሙ

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven37462 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያች እውነተኛ ፍቅር አየሁባችሁ ተባርኩልኝ ክህሎት ሁሌ እከታትላለሁ በርቱልን

  • @selamawitworku6588
    @selamawitworku65882 жыл бұрын

    ተባረኩ!!! እንደምወዳችሁ ይታወቅ የኔ ልጆች!!!

  • @deeeplyloved5237
    @deeeplyloved5237 Жыл бұрын

    Betam nw mwedachu...egziabher fkrachun ybarklachu

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow2 жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይለምልም ደስ ትላላችሁ!

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Жыл бұрын

    ዘመናችው ይባረክ

  • @meronmesfin4481
    @meronmesfin44812 жыл бұрын

    Betam nw mitamrut lebzuwoch misale mehon mitchilu nachu yemr betam bebzu astmrachunal tebarku❤️❤️❤️

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 Жыл бұрын

    Yen meretoch💝💝💝💖💖💝💝💝♥️♥️♥️ geta le bzu tiwild mesalah yaragachu kri zemenachun yibarkw🙏 already tabarkachual 🥰

  • @lelisejesus3741
    @lelisejesus37412 жыл бұрын

    Betam nw mewodachu E/r Fekrachun yebzalechu😘😘❤❤❤

  • @bereketaweke-pg3ew
    @bereketaweke-pg3ew Жыл бұрын

    Wow gobez nesh tsega tebareku

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes58572 жыл бұрын

    ምርጥዬ ናችሁ ብርክ በሉ❤

  • @blutube6754
    @blutube67542 жыл бұрын

    ክህሎቶች ስወዳችሁ እኮ የምታቀርቡት ይመቸኛል ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @user-zr9dp1xz2y
    @user-zr9dp1xz2y Жыл бұрын

    ዎው ጌታ እየሱሲ አቢዚቶ ይበሪከቹ በጠም ደሲ የምል ትምህሪት ነው ቢዙተምረለው በጠምም ደሲ ቢሎኚል የፊቅሪ አምለክ እግዚአብሔር ይበሪከቹ ❤❤❤❤

  • @lidyalalanda9329
    @lidyalalanda9329 Жыл бұрын

    waw betami desi tilalachu fetari hulemi yiridachu ayileyachumi tebareku

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk95082 жыл бұрын

    Nice couples 👍👍👍he is a gentleman😊

  • @mouawecell3097
    @mouawecell309710 ай бұрын

    ትባርክሁ በእየሱስ ስም

  • @senaittezera2602
    @senaittezera2602 Жыл бұрын

    Egziabiher Amlak Yibarkachiu Be Geta yeteserachiu nachihu konjowoch Abet dessss sitilu wededkuachihu Nogiravhihu yanithal Afkari bal endih new Libam set nesh zewd nesh Love u with rspect

  • @user-bu6cy5kq3i
    @user-bu6cy5kq3i Жыл бұрын

    መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ታምራላችሁ

  • @ahlimust1162
    @ahlimust1162 Жыл бұрын

    U guys r amazing 🥰🥰

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle592210 ай бұрын

    U guys are so cute!

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi362211 ай бұрын

    ትልቅ ነገ አላቹ ፀጋ ይብዛላቹ ❤

  • @iyesusgetsnew
    @iyesusgetsnew7 ай бұрын

    ጌታ ፍቅሩን ❤❤ያብዛላችሁ እዉነት ደስ ትላላችሁ ሁለቱም ስያምሩ ስወዳችሁ🥰🥰

  • @gravitymobile3638
    @gravitymobile36389 ай бұрын

    Wowowowwowowowow Kibir kibir kibir kibir la Geta la eyesusi yehuni haleluya haleluya amen amen tabaraku ❤❤❤❤❤

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer79142 жыл бұрын

    ውዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፀጊዬና ባቢ

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f2 жыл бұрын

    ታምራላቹ ምርጦችዬ እርጋታቹን ወድጄዋለሁ❤❤😘😘👌👌

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የእኔ ቤተሰብ ይሁኑ ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤍❤️‍🩹❣❣❣❣

  • @senaittezera2602
    @senaittezera2602 Жыл бұрын

    OmyGod I have never heared before like this maturef life Br Blessed more

  • @saronnega6810
    @saronnega6810 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ 🥰

  • @senaittezera2602
    @senaittezera2602 Жыл бұрын

    Wow so matured

  • @estifiesayas
    @estifiesayas Жыл бұрын

    Zemnachu yebark ❤

  • @nebijazz5698
    @nebijazz5698 Жыл бұрын

    Fikir yalbet relationship yezelkal , geta yetbkachu tebareku

  • @lozanatube9538
    @lozanatube9538 Жыл бұрын

    Arif pro nw,,,,mhal mehal ley editeroch color ytblashe alw ystekakel lela gze

  • @etanaselam5146
    @etanaselam51462 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛዉ

  • @geramifilm

    @geramifilm

    2 жыл бұрын

    ጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ እና እባካችሁ ደምሩኝ

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @Ade_Official-d4e
    @Ade_Official-d4e2 жыл бұрын

    You guys so cute 🥰

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @YosiefMengstab-ev7eh
    @YosiefMengstab-ev7eh10 ай бұрын

    tebareku mrtnachu

  • @ahmedjlamdeh9607
    @ahmedjlamdeh9607 Жыл бұрын

    Waw stamru egzabher mechereshachihun yasamrew

  • @bethelihembehulu7399
    @bethelihembehulu73998 ай бұрын

    Wey des silu tebareku

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre59692 жыл бұрын

    እውነት ነው መጀመሪያ እኔ ልውደዳት ከዛ እሷ እንድትወደኝ መፈለግ እንጂ ማሰጨነቅ ዋጋ ያሰከፍላል ሙጭጭ ሰትል አማራጭ ትላለች

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @indusmululem416
    @indusmululem416 Жыл бұрын

    Yene tafach betam wedjeshalehu..."focused yemaregew agelglotu lay new ene bertche eserslehu"zemenachu betsegaw yishefen

  • @teddykeb6517
    @teddykeb65172 жыл бұрын

    Coooool..... couples

  • @lulaluli2009
    @lulaluli20094 ай бұрын

    Wonderful couples ❤

  • @rukaysabebe323
    @rukaysabebe323 Жыл бұрын

    ሁለታችሁሥ ዉብ ናችሁ😘

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    ደስትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @geramifilm

    @geramifilm

    2 жыл бұрын

    ጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ እና እባካችሁ ደምሩኝ

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x2 жыл бұрын

    ፍቅሬችሁን ያብዛላችሁ ታምራላችሁ 🥰🥰

  • @TGST645
    @TGST6452 жыл бұрын

    ቆንጆ ናቸው

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit83824 ай бұрын

    Yesss mafker metadel new. Egzisbhier tdarachu ybark.

  • @Samuelshawul
    @Samuelshawul Жыл бұрын

    GOD BLEES YOU

  • @almjabisa3474
    @almjabisa3474 Жыл бұрын

    Wowowow Amazing

  • @lidiyaashanaffurmiso9451
    @lidiyaashanaffurmiso9451 Жыл бұрын

    Geta Yibarkachu

  • @romanadenew7202
    @romanadenew72022 жыл бұрын

    ትክክል ነሽ

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle592210 ай бұрын

    Beautiful

  • @sitinamm348
    @sitinamm3482 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    ምርጥ ጥንዶች ናችው ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችው

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @yohannestesfasion2456
    @yohannestesfasion24562 жыл бұрын

    So amazing for me Canada

  • @Allkebulan

    @Allkebulan

    2 жыл бұрын

    💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @beimnettemesgen500
    @beimnettemesgen5002 жыл бұрын

    Tamralachu

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    የኔ ሱስች ስወዳቹ 🥰

  • @geramifilm

    @geramifilm

    2 жыл бұрын

    ጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ እና እባካችሁ ደምሩኝ

  • @user-gh9wc2io1g
    @user-gh9wc2io1g2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አክስቴን መሠልሺኝ አይለያችሁ

  • @mayda77
    @mayda77 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽baxami tamiralachu yene wudochi ❤️❤️❤️❤️❤️I love you 💞💞💞💞💞💞💞wwooww

  • @user-eo7nm4up6y
    @user-eo7nm4up6y8 ай бұрын

    እንግደህ እግዛአብሐር ትዳራች ይበረክ

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r2 жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ለኛስ ግን 🤨🤣🙄ክሎቶችዬ ሰላም ናቹሁልኝ 😍😘

  • @khelot

    @khelot

    2 жыл бұрын

    ውቤ ❤

  • @narditube5470

    @narditube5470

    Жыл бұрын

    እኔምገራሚ ታሪክአለኝ

  • @alisahi1449
    @alisahi144910 ай бұрын

    አይለያችሁ❤❤

  • @Che-17-lee
    @Che-17-lee9 ай бұрын

    Wow des yilal❤❤❤

  • @kuruhabesha9181
    @kuruhabesha91812 жыл бұрын

    አሪፍ ጥንዶች ደሲሲሉ

  • @user-wc3su2mm8l
    @user-wc3su2mm8l Жыл бұрын

    ገራሚ ፍቅር ነዉ ያብዛላቹሁ

  • @nigsteshibeshi
    @nigsteshibeshi11 ай бұрын

    yetdar mesrachu getanw ena tbarku❤❤❤

Келесі