ሴት እህቶቼ በመድሃኒዓለም ሳትሰሙኝ እንዳታልፉ። Kesis Ashenafi

Пікірлер: 775

  • @girllaptop8425
    @girllaptop84253 жыл бұрын

    በትዳር ላይ ያለችሁ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እንዴ እኔ በስደት ያላችሁ ያአባታችን ትምርት የምትሰሙ በሰራም ለአገራችን አብቅቶ መልካሙ ትዳር ይስተን ልባሟ ሴት እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-vo3hs9jv3d

    @user-vo3hs9jv3d

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-qf9ot6yq2c

    @user-qf9ot6yq2c

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bekeludechassa2942

    @bekeludechassa2942

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @unitesuae1885

    @unitesuae1885

    3 жыл бұрын

    አሜን እህቴ

  • @kokoo604

    @kokoo604

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @ruthlove1462
    @ruthlove14623 жыл бұрын

    አቤት እግዚአብሔር ቀሲስ አሸናፊ ስለእርሶዎ እንዴት እንደማመሰግነው እህቶቼ እኛ እኮ እድለኞች ነን መካሪ ገሳጭ አንቂ በጊዜ ተሰቶናል ተመስገን ያቆይልን😇😇

  • @user-qk6rh2kw3c

    @user-qk6rh2kw3c

    3 жыл бұрын

    በጣሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ruthlove1462

    @ruthlove1462

    3 жыл бұрын

    @@user-qk6rh2kw3c አሜን

  • @pantupantu6614

    @pantupantu6614

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fekrfekr6091

    @fekrfekr6091

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @tube4221

    @tube4221

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እህቶች እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @genetamare9847
    @genetamare98473 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ የእውነት ስለኝ ስለ እህቶች አብዝተው ስለሚጨነቁ እና በክርስቶስ እየሱስ መንገዳችን እንደንሄድ ስለሚያደረጉን በጣም እናመሰግናለን

  • @mebrihabtu1061
    @mebrihabtu10613 жыл бұрын

    የ ዛሬው መልዕክት ለእኔ ነው አባታችን: ረጅም ዕድሜ ከ ጠና ጋር ያድሎ።እንቁላሏ ከ መውደቅ ተሪፋለች።

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n3 жыл бұрын

    ትግስተኛና ልባም ሴት እንድሆን እግዚያብሄር ይርዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @aln9184
    @aln91843 жыл бұрын

    መምህር. ትምርቶችህ በጣም ቀይሮኛል እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ. ሁሌየም እሰማለሁ

  • @gabekassa3626

    @gabekassa3626

    3 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው ረዥም እድሜና ጤና ይስ ዎት አባታችን

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l3 жыл бұрын

    ከትምህርቱ በለይ ደግሞ እመቤታችን ስለከበረችበት በጣም ደስ ይላል ጸጋዉን ያብዛልህ አመቤታችን ግርማችንና ሞጎሳችን ናት

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    2 жыл бұрын

    @@user-pq1sd9fw3k ስድብ ሀጢአት ነዉ በደንብ አዳምጪዉ ጥላቻ አያፀድቅም ላሳደበሽ ደግሞ እግዚአብሔር ይገስፀዉ

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    2 жыл бұрын

    አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    2 жыл бұрын

    @@user-pq1sd9fw3k ስድቡ ምን አመጣዉ ሰዉ ሊመስለዉ ይችላል አምኖበትም ሊሆን ይችላል ማሳወቅ ይቻላል ማስረዳት ይቻላል መደብ ግን አይደለም ከሱ የሰማሁት አልሰማሁም ከእምነቴ ዉጭ ሲያስተምርም አላየሁትም ቢሆንም ግን ሰዉ በትህትና ቢያስረዳኝ አጣምጣለሁ ተሳዳቢዉን ግን ምኑ ይደመጣል

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    2 жыл бұрын

    @@user-pq1sd9fw3k መደብ አይቻልም ደግሞም ለማታዉቀዉ ሰዉ ነዉር ነዉ

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    2 жыл бұрын

    @@user-pq1sd9fw3k ስለእምነቴ አስረግጨ የማምን ሰዉ ነኝ የትም እጄን የምሠድበት መንገድ የለኝም የማንንም መንገድ ወይም አካሄድ አልከተልም ማየ ትም መሞከርም አልፈልግም በእምነቴ አልደራደርም ማንም ሊወስደኝ አይችልም ይህን ስናገር አምላኬና መዳኒቴ በመተማመን ነዉ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87693 жыл бұрын

    እኔ አለማዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ህይወት እፈልጋለሁ ቀሲስ ችግሩ ወንዶች አቁዋም የሌላቸውም ምን እናድርጋቸው ሔዱ ስንል ይመጣሉ መጡ ስንል ይሔዳሉ ።

  • @user-gt2wz5vm5h

    @user-gt2wz5vm5h

    3 жыл бұрын

    እውነትነው😭😭😭😭😭😭

  • @user-ls1rj1bo7r

    @user-ls1rj1bo7r

    3 жыл бұрын

    Ewnet new men enadrg

  • @user-uv1fe3ft9f

    @user-uv1fe3ft9f

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ

  • @tshayetogu149

    @tshayetogu149

    3 жыл бұрын

    ewenetenewe gera ekonewe miyagabute wedoche hadu belene seneresachewe yemexalo mexu sibalo edesamona moleche belewe yewedeqalu

  • @adiszemenzemenn6508

    @adiszemenzemenn6508

    3 жыл бұрын

    Betaam. Enja stotje minem benetir wendu destenja kalhone fiker kelew. Destawen yanaygels kehone endet yehonal tadia??? Endee bet West desta kelele litjotje fiker yelelbet bet kadegu eko teru aydelem desta kelele litjetje min aynet Exaple new menhonew?? Bal endahed tebelo legotjeatjin waga eyrkefelu eko new? Telgen wij aydelem minafersew. Befutjom alaminbetim..

  • @roozkiros6065
    @roozkiros60653 жыл бұрын

    ኣቦ በትክክል ብለዋል እህቶቸ ራሳችን እናስትካክል ከኔ ተማሩ ትዳር መፍታት ትልቅ የሂወት መንገድ መበላሸት ነው እናት ነው ሴት ልጅ ቻል ስታደርግ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም ቢከፋንም ቢደላንም ትዳር የመስለ የለም ምን ግዜ ብቸኛ ሁነህ ቢደላህም ትዳር ይዝህ እየከፍህ መኖር ትልቅ ደስታ ነው ኣቦ አመስግናለሁ ይህን ትምህርት ላስተላለፍልን ረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን

  • @lidyatulu4824

    @lidyatulu4824

    Жыл бұрын

    Wenduse bekagne kale seteqa mene mareg teclee yehone wenedemee

  • @user-cd8io5in9h
    @user-cd8io5in9h3 жыл бұрын

    ትክክል ናችሁ አባታችን ከስደት መልሳኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለሀገሬ አብቅቶኝ ለንስሀ ቀን አብቅታኝ ትዳሬን ትባርክልኝ እንደ እኔ የምትመኙ በስደት ያላችሁ ታሳካልን እናታችን ድንግል ማርያም የአምላካችን እናት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tisnatgetu2518

    @tisnatgetu2518

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-cd8io5in9h

    @user-cd8io5in9h

    3 жыл бұрын

    @@tisnatgetu2518 አሜን አሜን አሜን

  • @meseretabebe3358

    @meseretabebe3358

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ 👏

  • @mesi557
    @mesi55720 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲✝️ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲🙏🕊

  • @user-kg1kr4cv7s
    @user-kg1kr4cv7s3 жыл бұрын

    እሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይሥጠን ትዳር ለሌን ያላቺሁ በርቱ ፀልዩ💒💒💒💒

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w3 жыл бұрын

    በእውነት ለመቸ በተለቀቀ ብየ ነው የምጠብቆቀው በደስታ ነው የምየው እናመሰግናለን መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት ነው ልባም ሴት ቤቶን ትሰራለች ጥሩ ምክር ነው በቴሌቪዥን ቆሚ ትምህርት ሆኖ ቢለቀቅ ጥሩ ነው እኛ ውጭ ያለነው በኢንተርኔት በስልካችን እንማራለን እኛ ሰወች የእግዚአብሔር ቃል እና ህግ ባለማወቅ ባለመማር ነው የብዙ ሰው ትዳር እና ፍቅር የሚፈርሰው

  • @meazahailemariam6813

    @meazahailemariam6813

    3 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያስማልን🙏 ቂሲስ።

  • @misrakgeberimarim3625
    @misrakgeberimarim36253 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያስማልን እኛም ሴቶች ልቦናችን ያብራልን ትግስቱ ይስጠን

  • @user-tl6bw7qz9j

    @user-tl6bw7qz9j

    9 ай бұрын

    አሜን ፫🎉🎉🎉

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    አሜን ቀሲስ ዘመንህን ይባርክ ትጋትህን አይቀንሰው ተባረክ ለጥቅማችን ሰንል እንሰማለን

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley68153 жыл бұрын

    በእውነት መምህርዬ አንተን መስማት ከጀመርኩ በብዙ ተለውጫለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-ls1rj1bo7r

    @user-ls1rj1bo7r

    3 жыл бұрын

    Amin enem 👃👃👃

  • @Maryam-xl1kz

    @Maryam-xl1kz

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን መልካም እና ድቅ የሆን ትምህረት ነው

  • @user-hy7hq2hg6o
    @user-hy7hq2hg6o3 жыл бұрын

    ስለ መልካም ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ ብዙ እየተቀየርኩ ነው አላገባሁም ግን ብዙ ግዜ ከጓደኛዬ ጋር ስንደዋወል በየቀኑ እንጣላለን ሲበዛ እኔ ጨቅጫቃ ነኝ አሁን ግን እራሴን እየፈተሽኩ ነው እናመሰግናለን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu31703 жыл бұрын

    ቀሲስ አሸናፊ እኔን እግዚያብሔርሊያስተምረኝ ነው አቤት የእግዚያብሔር ድንቅ ስራ እኔን ያስተማርከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፈተናዎች አሉብኝ በለቤቴ ከኔ ጋር ሆኑ እንዲፀልይ በፀሎት አስቡኝ በጣም እግዚያብሔርን እንድናመሰግን እፈልጋለሁ እቤታችን ድንግል ማርያም ደጅ ነው እቤቴ

  • @user-ek4wr7qp3o
    @user-ek4wr7qp3o2 жыл бұрын

    እግዛብሄር ያክብርልን በፀጋላይ ፀጋ ፍጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ ♥♥♥♥🤲🙏

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y3 жыл бұрын

    ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን በስም ስላሴ በቸር ያዉለን ተመስግን አምላኬን 👏👏👏❤❤❤

  • @user-yk1oe7et8i
    @user-yk1oe7et8i3 жыл бұрын

    የአሁኑ ትምህርት ረገጥ ያለ ነው:: ደግማችሁ ደጋግማችሁ አዳምጡት ጥሩ አስተምሮት ነው.... ሕይወት ይቀጥላል

  • @genutesgaye3283
    @genutesgaye32833 жыл бұрын

    ስለመልካም ምክሮች ከልብ እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-sr3ki3jj5p
    @user-sr3ki3jj5p3 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇨🇬🕊

  • @assiassi9863
    @assiassi98633 жыл бұрын

    ስላም ቀሲስ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ማን እንደዚህ አብራርቶ ያስተምራል በስላም ለሀገሬ ያብቃኝ እኔም ውደትዳር ለመግባት ወስኛለው የጌታ መልካም ፍቃድ ይሁን ለሁም ነገር እርሱ ይጨመርበት ጌብቻ መልካም ነው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን። 🙏🏾 መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን። በእውነት መምህር ይህ ትምህርት የህወታችን መሰረትነው በጣም እግዚአብሔር ክብርን ይስጥልን እግዚአብሔር ሁልጊዜም በመልክቱ ይናገረኛል ያስደነግጠኛል እግዚአብሔር በቸርነቱ የተሰጠንን ጸጋንና መክሊታችንን ጠብቀን እንድንይዝ ይርዳን። ጎዶላችንና ድካማችንን እያየ የሚናገረን የሚመክረን አምላክ ሰሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን።

  • @asterbelay540
    @asterbelay5403 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉና መንፈሱን ያብዛልህ እንደእግዚአብሄር ቃል የሆነ ትዳር ሚስት እናት እህት ናት ልበ ሰፊ ከቤቶ አልፎ ለሌላ የምትተርፍ እንጅ በአለም ያለዉ መስፈርት ትዳር እንዲመራ አትፍቀዱ ይህ መስፈርት በጨለማና በምኞት የሚመራ ነዉ ፡፡ስለምክርህ እናመሰግናለን፡፡

  • @senaitketsela733
    @senaitketsela7333 жыл бұрын

    ወንድሞች ሥለዚህ አታሥመርሩን አታሳዝኑን አታሥለቅሱን የሴትልጅ ለቅሶ እንዲያበቃ በናንተው በወንድሞች ላይ ሥሩ አሥተምሩ ወንዶች ብዙ ግርዛት ያሥፈልጋቸዋል የሴትልጅ ሥቃይ ይብቃ።ሴት እናት,እህት,ልጅም ናትና ከጥቃት ጠብቋት።

  • @user-je8fr9wm1v
    @user-je8fr9wm1v2 жыл бұрын

    አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በአባታችላይ ሆኖ ያስተማረን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ በርቱልን ለእኛም ሰምተን የምንተገብረው ያርገን

  • @selamfekadu5406
    @selamfekadu54063 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ባለፎ አመት 7አመት የቆየውን ፍቅሬን በማይረባ ነገር ተጣልቼ ነበር ሁሌም የሚታየኝ ይሄ አርጎኝ መቼም ይቅር አልለውም እያልኩ ነበር የመምህርን ትምህርት እየተከታተልኩ ስመጣ የራሴን ጥፋት ማሰብ ጀመርኩ እና 1 አመት ሙሉ ከተጣላን በኀላ በቃ ፀሎትም ትምርትም አጠነከረኝ የፋሲካ ቀን እንኳን አደረሰሽ ብሎ ደወለልኝ ከዛ አወራን ይቅርም ተባባልን እንዳዲስ አሁን ልንጋባ ነው ከስደት መልስ እና እህቶች ስትጣሉ እራሳቹን ተመልከቱ ይቅር ለመባባል ጊዜ አትምረጡ እግዚአብሔር የሁላቹንም ኑሮ ይባርክላቹ😘😘😘

  • @user-fh3pu9lz2k
    @user-fh3pu9lz2k5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር በጣም እንዳስተውል አደረገኝ ❤🙏

  • @user-ue6yv3su1u
    @user-ue6yv3su1u3 жыл бұрын

    በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c3 жыл бұрын

    በኡነት መልሰውኛል በዝህ በሚጣፍጥ ቃል አመሰግናለሁ አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @helenbekele4288
    @helenbekele4288 Жыл бұрын

    ወንድሜ ቀሲስ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም እቤት ሰርተህ ውጭ ሰርተህ እውነት ነው እኔም ጋ ብተወውስ ብዬ ያሳዝነኛል ግን ሲደክመኝ ግን ለመወሰን እፈልጋለሁ ግን ክፉ ወንዶች አሉ ለሚስቶቻቸው ክብር የሌላቸው ለነሱም ምክር ያስፈልጋል

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye88993 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትምህርቱን ስስማ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን እውነት ነው እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ልክ እንዳስተማሩት ነኝ ለትዳሬ ስል የማልሆነው የማልሰራው ነገር የለም ከቀን ስራ ጀምሮ አሁንም በስደት ላይ ሁኜ ትዳሬን የበለጠ እያጠነከርኩት ነኝ ግን አባ ለባለቤተ ወልደ መድን ብለው ጸልዩለት እኔም ወለተ ማርያም ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💓💓💓

  • @emmabeth5908
    @emmabeth59083 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን ወንድማችን አገራችንን ፈጣሪ ሰላም አድርጎ በሰላም ከስደት ይመልሰን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @imdove7528
    @imdove75282 жыл бұрын

    አባታችን እናመሠግናለን ከማር ከወለላ የሜጣፍጥ ቃሉን ስላበሉን ሴቶችየ እንዴህ ክብር አለን ተመሠግነ አምላኬ

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious38703 жыл бұрын

    እኔ ግን😭😭😭😭 ሀያ አመት ገነባሁት አሁን ግን በቃኝ አሁን ያንተን እየሰማሁኝ እየወጣሁኝ ነው ልጆቼን ይዤ ተንከራተትኩኝ ግን ምንም 😭😭😭😭እግዚአብሔር ራሱ የደረሰ ልኝ ነው የመሰለኝ እባክህን ወንድሜ ከፀሎትህ አትርሳኝ

  • @adiszemenzemenn6508

    @adiszemenzemenn6508

    3 жыл бұрын

    Ehete sorry for that, gin azoshe. Destenja kalhonshe Gid yelebsgem waga lefekfel lesew lij wanaw desteja hono menor new enji tidar megebat aydelem. Enja setoch letidar belen waga mekfel yelebenm tidar demo edel new...minm tidar teru bihonem....aba endetenagerut waga mekfel gin yelebenm hulum tidar aydelem demo yemistekakelew..go head end be happy...lemayreba ena lemayasdesten tidar waga mekfel aygebanem befutusm ehete. Antji waga setekefiye legotjeshem abrew waga eyekefelu new eko yalteredanw ehe new. Bertji ehete.

  • @azizainternational9719
    @azizainternational97192 жыл бұрын

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሠማልን የሠማነዉ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሣድርልን

  • @abebechsitotaw3790
    @abebechsitotaw37904 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏

  • @user-st3ww7lj7h
    @user-st3ww7lj7h2 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እንድኔበስደት ያላችሁ ቅድስት ድንግልማሪያም ለሀገራችን በስላምለመግባት አብቅቶን ብእግዚያብሄር የተባረትከዳር እንድኖረን ልባምሴትምእንድንሆን መድሀኒያአለም ይርዳን አሜን ፫

  • @mimimimi4087
    @mimimimi40873 жыл бұрын

    ቀሲስ ዘመንክ ይባረክ ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን በሰማነው ታንፀን የምንኖረን ያድርገን በእዉነት ሁሌም አዳምጣለሁ መልክትክን ስላተ አምላክ ይክበር ይመስገን ባተዉስጥ ሆኖ በብዙ እያስተማረኝ ስለሆነ ብዙ እየተማርኩ ነው ፍቅረኛ አለኝ አምላክ የሰጠኝ ከስደት መልስ ያው ባምላክ ፈቃድ አብረን እንኖራለን እና ቀሲስ በረታ አሁንማ ትምህርትክ ሱስ ሆኖብኛል በርታ መንፈስ ቅዱስ ያግዝክ

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat7073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እጅግ እናመስግናልን በጣም ቅዱስ ትምህርት ነው እረጅ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን ልኡል አምላክ የሰራዊቱ ጌታ

  • @berryberry2124
    @berryberry21243 жыл бұрын

    ትክክል ቤታን የምታፈርስ የምትገነባ ሴት ናት አንዳንዴ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ መሆን አለበት ጫን ብሎ የሚያዋርድ ነገር ከሌለ በትንሹ በትልቁ ተቆጥቶ ተነስቶ ትዳርን አለማፍረስ በተለይ በተለይ ልጆች ከመጡ ስለዚህ ያላገቡ ወደፊትም ትዳርን የሚመኙ ጥሩ ትምህርት ነዉ በጣም የተከበረ ትምህርት ነዉ እኔ አምንበታለሁ ስለትምህርቶት አመሰግናለሁ

  • @yedilmillion6165
    @yedilmillion61653 жыл бұрын

    እውነት፣ እውነት፣ እውነት። መምህርዬ ዘርህ ይበረክ ልክ ነህ እኔ ምስክር ነኝ። የልጅነት ትዳሬን ባለማወቅ እፍርሼ ለአመታት አልቅሼ ነበር። ግንስ እንደስራዬ፣ እንደበደሌ፣ እንደክፋቴ፣ እንደብልግናዬ ሳይሆን እግዚአብሔር ይቅር ብሎኝ እናት የሆነ ባል ከሁለት ወንዶች ልጆች ጋር ስጠኝ። እልልልልልልል አሁን የሞቀ ቤት አለኝ። እህቶቼ ትዳር ትእግስት ይፈልጋል። ቤታቹሁን እንዳታፋርሱ።

  • @user-kh1wz2ns4x
    @user-kh1wz2ns4x9 ай бұрын

    እዴት ደስ እሚል ትምርት ነው ብዙ ተምሬአለሁ ጌታን እናመስግናለን ቃል ህየወት ያስማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 жыл бұрын

    በእዉነት ትልቅ ትምርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane53432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g10 күн бұрын

    አባቶችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልት አባቴ

  • @tigistdemisse5836
    @tigistdemisse58363 жыл бұрын

    አሜን መእምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ማርያምን በእጣም አመሰግናለው ምክንያቱም ተስፋ ቆርጬ ነበር እስቲ እግዚአብሔር ያውቃል በፀሎትህ አስበኝ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel6922 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚል ምክር የሰጠከን እውነት ነው ትዳር ሁሉ እንደአብረሀም እንደ ሳራ መሆን አለበት ሴት ታጋሽ ጎበዝ ጀግና መሆን ያለበት ትዳሮ ለይ ነው አምላኬ ለባሌ ዘውድ ለልጄ ጀግና እናት ይድርገኝ አሜን እመቤቴ ትዳርችንን ትባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g2 жыл бұрын

    በእውነት ከልብ ጥሩ ትምህርት ነው ጥሩ ምክር ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @omarrak300
    @omarrak3003 жыл бұрын

    በእዉነት ይሄእግዚአብሔርለእኔየላከዉመልእክትነዉ ደክሜ ነበር

  • @ramsrak1073
    @ramsrak107322 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ትግስተኛ አደርገኝ🙏🙏🙏

  • @liyabelay8196
    @liyabelay81963 жыл бұрын

    እግዚያብሄር እድሜ ይሥጥህ የሥንቱዋን ልብ አንኳኳህ ከኔ ጭምር አመሰግናለሁ ምንም አልተሳሳትክም ተባረክ

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl211 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፀጋበረከቱ ይብዛልህ መምህርችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu59583 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ሺ አመት ይኑሩልን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh3 ай бұрын

    አሜን እውነት ነው ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት እኔ ባሌን በክፉነቱ አልፈታሁትም ግን ለሁለት ንሪ ሲለኝ ሀብትም ንብረትም ሁለት ልጆቼንም ጥየ ወደ ስደት ወጣሁ

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq66002 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባረኮት የእኔ አባት ብዙ ነገረ ጌታ አስተምሮኛል ዘመኖት ይባረከ።

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson15683 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ፀጋውን አሁንም አሁንም ጨምሮ ይስጥልኝ ግን መምህር አሸናፊ ቃሎት እየተከተለ እማስበውን ሁሉ እያፈረሰብኝ ነው ከውሳኔዬ እስካሁን የቆየሁት የዛሬ ጠዋታን ውሳኔዬን ብቻ ይስሙልኝ እኔና ባለቤቴ USA የምንኖረው 4 ልጆች አሉን የመጨረሻ ልጃችን 7 አመታ ነው በህግ በቤተስብ ፍቃድ ሁለታችንም በነበረን ፍቅር ትዳራችን ከተመሰረተ 20 አመት አርገናል በእጮኝነት የኖርነው 3 እመት ሲጨመር 23 ቆይተናል ማለትነው አግብቶኝ ያመጣኝም ባለቤቴ ነው እኔ ሀይማኖቴን በሚፈቅድልኝ ጋብቻዬን እልፈፀምኩም በአለም ጋብቻ ፈፅሜ ቀስ በቀስ ባለቤቴ አግዜው ወደ እግዚአብሔር አብረን ለስጋ ወደሙ እንበቃለን ብዬ በእግዚአብሔር ሙሉ እምነት ነበረኝ ሁለታችንም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ነን በጋብቻችን ጊዜ ውስጡን ሳያውቀው ለመቁረብ ፉቃደኛ ነበር ግን እኔና የአባቴ ታላቅ ወንድም ካህን ናቸው ተራርቃችሁ ቁርባን አይሆንም ብለው ሲሉ ህሳቡን እኔም ውስጥ ስላለ አባትና እናቴ አሳምኞ በእለም ጋብቻው ተፈፀመ ለምን ባለቤቴ USA ከመሄዱም በፊት ስለ ሀይማኖት ያለው እውቀት ብዙም ስላልነበር አጠገቡ ሆኝ ተጋግዘ በርተን እንበቃለን ብዬ ነበር USA ካመጣኝ በኃላ በጣም ያለመታከት እሞክራለሁ ከልብ የሆነ ትጋት ከባለቤቴ ማየት አልቻልኩም በጣም ጥሩ ንሰሀ አባት አሉን በስደት ማንም የሚመሰክርላቸው ጠንካራ እስካሁ በጥበብ እየታገሉ ነው ከኔ ጋር የባለቤቴ ችግር ለማወቅ በሞከርኩበት ጊዜ ከሌሎች ሴቶች ጋር ነውር ነግር እንደሚፈፅም አወኩኝ የዛሬ10 አመት ልጃችንን ይዞ እኔ ስራ ቦታ ሆኝ የፈፀመውን ነውር የ6 አመት ልጅ ነበር ያኔ ልጃችን ከዛ ጊዜ ጀምሬ እስካሁና ሰአት ባለቤቴን ልጆቼን አልጥልም ብዬ ታገልኩኝ ደከመኝ ሳልል የዛሬ 9 ወር አካባቢ አብራት የምትሰራዋን ሴት እማይገባቦታ ባለቤትሽ ነካኝ ብላ ከሚሰራበት ቦታ ደወለችልኝ አነጋግራት ለልጆቼ ጥሩ ያልሆነ ጠባሳ መተው አልፈልግም እባክሽ ለሰው አትንገሪብኝ ወደ ህግም እንዳትሄት ከንሰሀ አባቴ ጋር ሆኝ ለምኛት ተወችልን ለም እዚህ ሀገር ህጉ ጥብቅ ስለሆነ ከዛ ጊዜ በኃላ ግን ንስሀ እንዲገባ ሁሉን እንዲተው ተመክሮ ያደረገውን በግልፅ ባያምንም እንባውና ሁኔታው ይህ ትዳሬ ከፈረሰ እራሴን አጠፋለሁ የሚለው ቃሉ ለኔም ለንስሀ አባታችንም ሌላ እድል እንድንሰጠው ተወስኖ ይትዳር ትምህርቱን እንዲማር ተነግሮት አልቅሶ ተማፅኖ እሄንንም እድል ከልቡ ሆኖ አደለም ትምህርቱን የሚከታተለው አሁንም ፋቅር በመስጠት ትምህርት በመስጠት ላይ ነበርን ትናት ማታ አንገቱን ተቦጫጭሮ መጣ ውይ ምንሆንክ ስንለው እኔም 2 ልጆቻችን ሆነን ድንግጥ ብሎ አንቺ ነው የባጨርሽኝ አላት ለ6 አመታ ልጃችን no daddy that’s not me I don’t touch you አለችው ገብቶ ተኞ አሁን ግን በቃ ብዬ ለንስሀ አባቴም አልተናገርኩም ዛሬ ጠዋት አንዳንድ የህግ ባለ ሙያዎች አናግሬ ልጆቼን ከትምህርት ቤት ልቀበል እይጠበኩኝ ይህ የእርሶ መልእክት መጣ ቤቴን በጄ እያፈረስኩ ይሆንን 16 አመት የዙሙት መንፈስ ታግዬው ነው የደከመኝ የእውነት እግዚአብሔር ያውቃል የእርሶ ቃል ሁሌም በመንገዴ አልፋ ይቆየኛል እባቴ ይተውኝ ይፋቱኝ እባኮትን

  • @bettyshooqueen4400

    @bettyshooqueen4400

    3 жыл бұрын

    Ayzoshe enate egzabyare mngedun yasayshe

  • @arsemaasmelash3568

    @arsemaasmelash3568

    3 жыл бұрын

    እኔን እቴ ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል እስቲ ሱባኤ ይዘሽ ከእግዜር ምከሪ። ይቅርታ ልቤን ስለነካኝ ነው እንጂ ካንቺ አዋቂ ሆኜ አይደለም እኔም የራሴ ቁስል ያለኝ ሴት ነኝ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። ከሱ የሆነ ሁሉ መልካም ነው።

  • @pezapet411

    @pezapet411

    3 жыл бұрын

    አይዛሽ. ውድ እህታችን. ፅልይ. አብዝተሽ. ስገጃ. ወዶ።አይደለም. ካላስቸገራሁሽ. ታናሽነቴን. ታልናቅሽ. በውስጥነይ. 0544969626 ወይም መምህራ. ተስፍየ. አበራ ብለሽ. ስለ መናፍስት ትምህርት. ተማሬ በጣም. ትለውጭዋለሽ. ወዳ አይደለም. የሆነ. ነገር. አራገውት ነው. እመኒኝ

  • @Hani-mk1kz

    @Hani-mk1kz

    3 жыл бұрын

    ዉይ እህቴ አይዞሽ እመብረሀን ታስተካክልልሽ ግን በርቀት የማስፈልገዉን እያሟላሽ እርግፍ አርገሽ ተይዉ ማለቴ ሲወጣ ሲገባ ምንም አትበይዉ በፍቅር ሸኝዉ ተቀበይዉ አትጨቃጨቂዉ ቻይዉ ደሞ በጤናዉ አይሆንም የክርስትና ስሙን ፀፈሽ ከታሰረበት ፍችልኝ እመቤቴ አእምሮዉን ክፈችልኝ የማስጨንቀዉን መናፍስት እሰሪለት ብለሽ በወረቀት ፀፈሽ በተክርስቲያን ግቢ ዝብለሽ ጣል አርጊዉ ቤት ዉስጥ የክርስትና ስሙን እጀሽ ላይ ፀፈሽ ስገጂ ፀልይ ልጅቷ እዴት ልደዉል ቻለች ብለሽ አስቢ የሆነ ነገር አለበት ባልሽንማ እስከመጨረሻዉ አብረሽዉ ተወጪ አቃለሁ ይከብዳል በክርስቶስ ተስፋ አትቁረጪ ለልጆቻችሁ ስትይ በሰዉ ሀገር አንድ ብቻም ከባድ ነዉ እንኳን ልጅ ኖሮ ልጆችሽን ፀሎት ስግደት አስተምሪ ይዘሻቸዉ ፀልዬ ስገጂ እህቴ please ባልሽን በዚህ በከባድ ግዜ አትፍች ከገባበት ችግር እዲወጣ መርዳት አለብሽ በርች እግዚአብሔር ከአች ጋር ይሁን

  • @kevinjohnson1568

    @kevinjohnson1568

    3 жыл бұрын

    @@bettyshooqueen4400 አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ይስጥልኝ

  • @ayaldesale1355
    @ayaldesale13553 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክብን

  • @user-hi8hd3sg6x
    @user-hi8hd3sg6x3 жыл бұрын

    እንዴት እናልፋለን እኔማ ሱስ ሁኖብኛል🙏🙏

  • @user-hu9qv5ph1f

    @user-hu9qv5ph1f

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ነኝ ማር

  • @user-qf9ot6yq2c

    @user-qf9ot6yq2c

    3 жыл бұрын

    እኔም እንደናተ ነኝ እግዚአብሔር የረዳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @brookhawa16.

    @brookhawa16.

    3 жыл бұрын

    ታድያ መች እንደዚ ቀላል ሆነና ጫፍ ላይ ነኝ እኔማ

  • @yedilmillion6165

    @yedilmillion6165

    3 жыл бұрын

    @@brookhawa16. እንዳትሞክሪው። ታገሺ፣ ፅልይ።

  • @user-wh5kq8lv8d

    @user-wh5kq8lv8d

    3 жыл бұрын

    @@brookhawa16. እኔም ጨፍ ላይ ነኝ

  • @feremamo5754
    @feremamo57543 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንአባታችን መምህራችን እንደት ደስ የምል ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤ ቃለይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ትግስተኛ ሴት አይደለሁም 😢😢ማስተዋሉን ይስጠኝ ቶሎ እናደዳለሁ ባለቤቴ ጥሩልጅነው መጨረሻውን ያሳምርልኝ👏

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Жыл бұрын

    ቀሲስዬ ስለሀንተ ለኛ ስዕለተሰጠን እግዚአብሔር አመሰግናለው የሚቆጨኝ ምነው ቀደም ብዬ ባወኩ ግን አሁንም አረፈደም አስተካክላለው እግዚአብሔር በዘመንህ ይባርክ እድሜ ይስጥ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr17 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዳልከው ነውየእናቶቻችንን ፀጋ ይመልስልንልጅ ማሰሪያልጅ ገመዱ ጎጆማ ምን ይላል ጥለውት ቢሄዱ እያሉ ነውያሳደጉት

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Жыл бұрын

    አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን. መምህራችን

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x5 ай бұрын

    መምህራችን መካሪያችን አፅናኛችን ብዙ ነገር እረዲተውናል የማናውቀውን አውቀናል እንደው ፈጣሪ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥህ ቤተሠቦችህን ይጠብቅልህ

  • @mulye9843
    @mulye98432 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mulye9843
    @mulye98432 жыл бұрын

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት መምህር ትምህርትህ እኛን እየለወጠን ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zr9ks6ik2n
    @user-zr9ks6ik2n3 жыл бұрын

    መምህር በጣም አመሰግናለው ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው ሰላሙን ሁሉ ያብዛልክ !!የድሜ ዘመንክ ይብረክ !አሜን!!!

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager62563 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያደማልን ሙኡዝ አንደማር ምክርዎትን አናመሰግነሰለን! ክብርን ይስጥልን።

  • @adisutsefaya6689
    @adisutsefaya66892 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፌ በአንተ አንደበት የሚመለሱልኝ መልሶች ብዙ ናቸው እግዛብሔር ይመስገነው እድሚና ጤና ይስጥልኝ

  • @destatoube5675
    @destatoube56755 ай бұрын

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @dohaqtr8108
    @dohaqtr81083 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው፣እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውል ግን የለም፣ያለው አምላካችን በእውነት ነው።ይሔ ትምህርት ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ አስገርሞኛል።ሐሳቤንም አስለውጦኛል።መምህራችን በጣም አመሠግናለሁ በትዳሬ ቆርጬ ባለሁበት ወቅት ነው የሠማሁት በድጋሚ አመሠግናለሁ ይሔ የፈጣሪ መልእክት እንደሆነም አምናለሁ።

  • @abdullahabdullah4209
    @abdullahabdullah42093 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን ለኔ ነው ብእውነት ኣባታችን ተባርኩልን ።

  • @selamnehaynalem2678
    @selamnehaynalem26783 жыл бұрын

    ተመስገን ምን ብዬ እንደማመሰግንዎት አላውቅም እ/ር እድሜና ጤና ይስጥዎት እጅግ ትልቅ ትምህርት አግንቼበታለሁ ይህ ለእኛ ለሴቶች ማንቂያ ደወል ነው ትዳራችን እንዲባረክ ይጸልዩልን

  • @negstibogale6618
    @negstibogale66183 жыл бұрын

    አው እኔ ሲንግል ማም ነኝ እህቶቼ ሊይውም በስደት እኔ ስደት ላይ ልጆች አገር ላይ በጣም ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር ተመስገን

  • @g.ahabteselassie7187

    @g.ahabteselassie7187

    3 жыл бұрын

    Erdashalhu

  • @user-wh5kq8lv8d

    @user-wh5kq8lv8d

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaineshhailu4843
    @tsehaineshhailu48433 жыл бұрын

    መምሀር ይህን ምክር ሁላቾንም እንፈልገዋለን፣ግን ወንዱ እንዳይጸና ከባድ ነገር ይፈጽማል፣ በኔ የደረሰው ጩቤ አውጥቶ ሊገለኝ ሲል ነፍሴን አውጥቼ ልጆቼን ሴትም ወንድም ሆኜ በጥሩ ሥነሥርዓት አሳድጌ ጥሩ ቦታ ደርሰውልኝ አያትም ሆኛለሁ፣ እርሱ ግን ለኔ ባሰበው በአገባት ሚስቱ ህይወቱ ጠፋ፣ ታዲያ ከቁጥጥር በላይ ሲሆን ሊፈርስ ይችላል። የእርስዎ ምክር በጣም ጥሩ ነው፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @aaaass2462
    @aaaass24623 жыл бұрын

    አሜን የሒወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን።

  • @abebagebrehiwot9672
    @abebagebrehiwot96723 жыл бұрын

    Thank you Kisise,This teaching very touching,God truly helps women ,please all women listen Kisise advice.Kalehiwot yesemalen Kisise Ashenfe 🙏🙏🙏

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo84293 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርክልን !!!

  • @noonoo4775
    @noonoo47753 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ልባም ሴር እንድንሆን ይርዳን በትዳር ያሉትም እግዚአብሔር ይርዳቸው ያላገባንም እግዚአብሔር እውቀን እድንገባ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @user-xy8ip3uh2d
    @user-xy8ip3uh2d2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @fozyaahmad583
    @fozyaahmad5832 жыл бұрын

    አባታችን እኛበጣም እድለኞችነን የሚያሰስተምረን የሚመክረን ፈጣሪስለሰጠንእናመሰግነዋለን እርሶንም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @07makeda
    @07makeda3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንድናስተውል የሚረዳን ትምህርት::

  • @fannashite8205
    @fannashite8205 Жыл бұрын

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @user-pt7im5tv3x
    @user-pt7im5tv3x3 жыл бұрын

    በእውነት ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በበቱ ያፅናህ👏👏👏📖💔

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam51123 жыл бұрын

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ልባም ሴት መሆን መታደል ነው

  • @mesimesi5615
    @mesimesi56153 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም የሚያንፅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጦት አሜን

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፅህ ልብ ስጠኝ

  • @NigistBetty
    @NigistBetty Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1053 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @alemtube8899
    @alemtube88992 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asnakumamo8809
    @asnakumamo88092 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን መምህራችን ምክርህ ሂወትን ያለመልማል ኑርልን

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

Келесі