Seifu on EBS - ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ | Actress Selam Tesfaye

ሰላም ተስፋዬ ኢትዮጵያዊት የፊልም ተዋናይት እና ሞዴል በ1986 ዓ.ም ሀረር ተወለደች በ2010 ዓ.ም ከአቶ አማኑኤል ተስፋዬ (የፊልም ኤዲተር) ጋር ትዳር መስርታለች
"ቢሆንስ" ፣ "ፍቅር በይሉንታ" ፣ "ቫላንታይን" ፣ "ሶስት ማዓዘን" ፣"ህይወት በደረጃ" ፣ "እሷን ብዬ" ፣ "አልማዜ" ፣ "ሚስ ቨርጅን" ፣ "በጭስ ተደብቄ" ፣ "ፍሪደም" ፣ "ልክ ነኝ" ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ" ፣ "የተከለከለ" ፊልሞች ላይ በብቃት ተውናለች
ሚስ ትግራይ ሁለተኛ ነበረች ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ" ፊልም በ9ኛው አዲስ ሙውዚክ አዋርድ ምርጥ ተዋናይት አስብሏታል
በቅርቡ የሰላም አምባሳደር ከሆነችው ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገችው ቆይታ | Artist Selam Tesfaye on Seifu on EBS
ሀናን ታሪቅ .. bit.ly/35EMEQV ሩታ መንግሰተአብ .. bit.ly/35JNSKH
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 800

  • @neimayejimma5402
    @neimayejimma54027 жыл бұрын

    አይ እቺ አለም ለአንዱ ኩስ ለአንዱ እንቁላል ትጥላለች ወይ ጉድ 24 አመት ታዋቂ ሆንሽ እኔ 24 አመቴ የማዳም ሸኖ ቤት አጥባለዉ አምላክ ከስደት ገላግለን አቦ

  • @habbjedd8876

    @habbjedd8876

    7 жыл бұрын

    Neima Ye Jimma አብሽሪ ቆንጆ

  • @user-ui3bm1pt1o

    @user-ui3bm1pt1o

    7 жыл бұрын

    Neima Ye Jimma አይዞሺ ማር አምላክ መልስ አለው እኛም አንድቀን ሠው እንሆናለን

  • @user-wh3sn8uu1z

    @user-wh3sn8uu1z

    7 жыл бұрын

    Neima Ye Jimma የኔ ማርርር አይዞሽ ያልፋል

  • @kidisitabera967

    @kidisitabera967

    7 жыл бұрын

    Neima Ye Jimma ክክክክክክ የኔቆንጆ እኮ ለሁሉም ጊዜአለው

  • @tegesttegest3207

    @tegesttegest3207

    7 жыл бұрын

    Neima Ye Jimma አብሽሪ የኔ ማር

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n7 жыл бұрын

    ሰው ማማት አቶድም ዋውውው በጣም መታደል ነው ሀሜት ከዝሙት ይበልጣል እየተባለ እኛ ግን

  • @fikersewsaba1485

    @fikersewsaba1485

    7 жыл бұрын

    መሳቅ ነው አመሌ ትክክል ሀሜት ሀፂያት ነው

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921

    @betty.ilvoeuyouzmelka4921

    7 жыл бұрын

    መሳቅ ነው አመሌ Takekel

  • @sileshadmasu210

    @sileshadmasu210

    4 жыл бұрын

    Hymare

  • @user-yr1xf1ue4g
    @user-yr1xf1ue4g7 жыл бұрын

    እኩልነት በአለም ላይ ሞት ብቻ ናት ግን እኔ ተዋናይ ምናምን በሚድያ መውጣት አልፈልግም ግን በቤቴ ልጅ ወልጅ የቤቴ አባሳደር መሆን ናፈቀኝ ያክዋቴ እኔም ለራሴ ይህን ተመኘሁ ለናተም ፈጣሪ ያድላችሁ

  • @user-bh6ht8nw2w

    @user-bh6ht8nw2w

    7 жыл бұрын

    ሰሚራ እንድሪስ አሚንንን አለይናው አለኪይ የኔም ምኞት ነው

  • @ansha-ahmed4060

    @ansha-ahmed4060

    7 жыл бұрын

    ሰሚራ እንድሪስ የኔውድ ያረብ ለአንቺም ለኛም አሚን

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    7 жыл бұрын

    ىانت ووةزنAnsha-Ahmed። الهم معمن مار

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    @godeliyasegzibertalaqnw3499

    7 жыл бұрын

    ሰሚራ እንድሪስ amen mar

  • @hirtialemayew6321

    @hirtialemayew6321

    7 жыл бұрын

    ሰሚራ እንድሪስ አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ

  • @yasminmohammed2217
    @yasminmohammed22177 жыл бұрын

    ሴቶች ቅናት አስመሰለባቹሁ ከምር በጣም አምሮባታል ሰሊና ቆንጀ

  • @tiruneshmotoma9118

    @tiruneshmotoma9118

    6 жыл бұрын

    yasmin mohammed gaise

  • @salisithi124

    @salisithi124

    6 жыл бұрын

    yasmin mohammed and

  • @salisithi124

    @salisithi124

    6 жыл бұрын

    yasmin mohammed to badriya

  • @meseretmekonenn4652

    @meseretmekonenn4652

    5 жыл бұрын

    በጣም እንጂ አይንን አጥፍተው ለኳት እንጂ ክክክክክክ

  • @alsadqmohamed1382

    @alsadqmohamed1382

    5 жыл бұрын

    מה קורה הכוח אולי אולי אניניהטאנ אלייך מקווה שאת צהואינ. אליי מה עובר עלייך חמה עליי על יוצכעח כמו אמריקה אממ מה רע חרגה מה אני אמור א ועדת אילת י ישמח ימים ימי חיי אקנה יקיימו כ עירקי מה כי ירמיהו נ מירנדה חד כי טק קרה

  • @user-eo7wt4np1p
    @user-eo7wt4np1p7 жыл бұрын

    ሰላምዩ ስታምሪ ጌታ ይባርክሽ አንድ ሰው ቅኑ ልቦና ካለው ታታሪ ሰራተኛም ከሆነ የፈለገው ቦታ ይደርሳል እና በርቺ

  • @Hh-qz7dj

    @Hh-qz7dj

    7 жыл бұрын

    ሰላም አይጥ አቃጣሪ

  • @user-ho5hx6bc9d

    @user-ho5hx6bc9d

    7 жыл бұрын

    መሲ አዘዞ Hh152 ምነው ቅናት አስመሰለብሽ የሆንሽ ከርከሮ ነገር ነሽ።መቼም ቢሆን የሰላም የእግሮ እጣቤ እንኮን አትሆኝም

  • @amigirma9414

    @amigirma9414

    7 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ A ስላምዬ እውነት ምትወደድ እክተር ናት ማንነቶን ብቻ ሳይኦን አገሮን የምታስጠራ ንግሥት ስላም ብትባይ አያንሳትም ውልግዜም ስኬታማ እንድትኦኚ ከልብ ከልብ ምኞቴ ነው

  • @zeynebsetu3521

    @zeynebsetu3521

    7 жыл бұрын

    ami girma አይቤልም😜

  • @zeynebsetu3521

    @zeynebsetu3521

    7 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ A ትክክል

  • @SamiraSamira-ge8ir
    @SamiraSamira-ge8ir7 жыл бұрын

    ሰይፉ በጣም ነው ማደቅህ ምወድህ እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝልሀለው ሰላምዬ ውድድድድድ

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd83484 жыл бұрын

    ውዶች like ግጡኝ አምሮኘል አይከፈልበት

  • @teddyonelove8445
    @teddyonelove84457 жыл бұрын

    Selamey konjo i love you from Eritrea

  • @user-jm9jj2wj4k
    @user-jm9jj2wj4k7 жыл бұрын

    ምርጥ ነሽ ሰሊ ሽኮር

  • @emaewdeshalewemaewdeshalew4767
    @emaewdeshalewemaewdeshalew47677 жыл бұрын

    ሰለምዬ የምጠይውን ባህሪሽ ወደድኩት ሰው ማማት በፍጹም አያስፈልግም ግን ማን ሳያማ ይኖራል እየፈጨነው ነው

  • @ewdshalwemayimaryamlij6845

    @ewdshalwemayimaryamlij6845

    7 жыл бұрын

    Ema Ewdeshalew Ema Ewdeshalew enea alhoo

  • @hghfhhhhffhjji7689

    @hghfhhhhffhjji7689

    7 жыл бұрын

    ewdshalw emA ተኔ መቸም አታምርምyimaryam lij

  • @ewdshalwemayimaryamlij6845

    @ewdshalwemayimaryamlij6845

    7 жыл бұрын

    Hghfhhh Hffhjji zwer bil kswa atamrem

  • @sophiyaa.a366

    @sophiyaa.a366

    6 жыл бұрын

    Ema Ewdeshalew Ema Ewdeshalew p"0,

  • @selamwalelign9865

    @selamwalelign9865

    6 жыл бұрын

    yihonal gen ensu bezu gza west lewset new ende ebab yemiwogut endwem mamat yishalael deg lembal new enji yemaytamen new ckanacwen eko bedneb enakalen lmaykcew eshi

  • @solitarymigrant6751
    @solitarymigrant67517 жыл бұрын

    ሁለነገርሽ ደስ ሲል ለሜካፕሽ ዋው ብያለው ሰይፍሻ አነፈርከኝ ይመችህ

  • @mannafessuh2992
    @mannafessuh29924 жыл бұрын

    I admare this programme, really i like it!!

  • @senaytsenayt6074
    @senaytsenayt60747 жыл бұрын

    ሴፍዬ በውነት አስቂኝ ፍጡር ነህ ይመችክ አቦ

  • @amenamenamenzemaremelakyas3006

    @amenamenamenzemaremelakyas3006

    4 жыл бұрын

    ሰላምዬ ጥሎብኝ ስወድሽ

  • @lubab6262

    @lubab6262

    4 жыл бұрын

    @@amenamenamenzemaremelakyas3006 እንደማመር እዚህ ቤት

  • @kemisalove9917
    @kemisalove99177 жыл бұрын

    ኮሜቶች በጣም ፈታ አደረጋችሁኘ እድሜችሁ ይርዘም

  • @seheyeefraw5797

    @seheyeefraw5797

    7 жыл бұрын

    yeni konjoo

  • @sinaytraay1773

    @sinaytraay1773

    3 жыл бұрын

    ስላምየ ስወዳት

  • @user-ht6xn7mu9n
    @user-ht6xn7mu9n6 жыл бұрын

    አርቲስት ሰላም ተስፋዬ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ እውነት ብዙ አርቲስቶች አሉ ግን እንዳንች የማደነቅው የለኝም በጣም በጣም እወድሻለሁ ለመጀመርያ ጊዜ ሳይሽ ወይንም ቢሆንስ የሚለው ፊልምሽ ሳይ ነው የወደድኩሽ አድነቂሽ ነኝ ሰላሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ውድድድድ ♥

  • @bettyb4423
    @bettyb44237 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይርዳሽ ሰላምዬ በርቺ .....ሳያት ደምሴ እኔም በጣም ነው የምወዳት አድርሺልኝ። ሃሳብሽ በጣም ጥሩ ነው የኔ መልካም ደግሞ ሜካፕ ያምርብሻል ግን አታዘውትሪ ይመችሽ የኛ አምባሳደር ይቅናሽ♥

  • @senaytsenayt6074
    @senaytsenayt60747 жыл бұрын

    ስለማታውቃት ነው በጣም ሰው አክባሪ ነች በውነት ስላየዋት ነው

  • @rroqaia2543

    @rroqaia2543

    5 жыл бұрын

    Samira

  • @emakid5881
    @emakid58817 жыл бұрын

    Beauty and intelligent plus confident, what can I say.may god bless you .

  • @user-jx6ig6zb1d
    @user-jx6ig6zb1d7 жыл бұрын

    ሰይፍሽዬ hahahaha በጣም እኮ ነው የምታዝናናኝ 1ኛ

  • @heniboy16
    @heniboy16 Жыл бұрын

    salam እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c7 жыл бұрын

    ሠሌ ውሥጤ ነሽ

  • @user-my3mx5gq6o
    @user-my3mx5gq6o7 жыл бұрын

    ሀገሬ ለ አርቲስ እና ለህብታም ሆና ቀረች

  • @galparis9971

    @galparis9971

    7 жыл бұрын

    min ydereg

  • @sameribeklele1935

    @sameribeklele1935

    7 жыл бұрын

    በትክክል

  • @sameribeklele1935

    @sameribeklele1935

    7 жыл бұрын

    በትክክል

  • @zimbamann6638

    @zimbamann6638

    7 жыл бұрын

    ትክክል ዘፉኝ ረሳህ

  • @Abc-ct4kw

    @Abc-ct4kw

    7 жыл бұрын

    love Samry Zeru 👍👍👍

  • @Helutube-o7k
    @Helutube-o7k5 жыл бұрын

    Ewunet selamiyye sewodish eko mare😍😍😘

  • @ilubko8609
    @ilubko86097 жыл бұрын

    People...she is an artist, so what's a big deal if she wear a make up? She is not Gospel singer.

  • @Lola-sr5te
    @Lola-sr5te7 жыл бұрын

    ምነው ሠላምየ ሜካፕ የሠራችሽ ሴትዮ የቆየ ቂም አላትደ ጪራሽ ያለችሽን አይን አጠፋቻት እኮ

  • @user-jw7zp7mo3u

    @user-jw7zp7mo3u

    7 жыл бұрын

    Lola ሠናይት ሠናይት ክክክክክክክ

  • @maremmo1698

    @maremmo1698

    7 жыл бұрын

    Lola ሠናይት ሠናይት ክክክክልልል

  • @user-ji6wp7uo9c

    @user-ji6wp7uo9c

    7 жыл бұрын

    Lola ሠናይት ሠናይት kkkkkkkkk Edawe Besaka Farafar Alakew

  • @user-vb4bi4rn2b

    @user-vb4bi4rn2b

    7 жыл бұрын

    Lola ሠናይት ሠናይት yes you right 👍

  • @user-tj7nt5bw8w

    @user-tj7nt5bw8w

    7 жыл бұрын

    Lola ሠናይት ሠናይት kkkkkkkkkk

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh69437 жыл бұрын

    ወይ አምባሳደር ኢትዮጵያ ውስጥ ዝነኛ እና ስልጣን ቀላል ነው እድሜ ልኩን በበጎ ስራ የሰራ ተቀምጦ እችን የበጎ ስራ አምባሳደር ማለት አይደብራችሁም ግን አይ ኢትዮጵያየ

  • @Ksa-wz5dw

    @Ksa-wz5dw

    5 жыл бұрын

    በጣም የምትገርሙ ምቀኟች ናችሁ ቅናታም .ተቃጠሉ ሠላም የ የኔ አደኞ

  • @salaamebyyyn6070
    @salaamebyyyn60707 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይርዳሺ ጎበዝ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen46457 жыл бұрын

    የሠው ወሬ አላመንኩም ነበር😔 ከራሥሽ አንደበት 24 ነው ሥላል አመንኩ😉 ሠላምዬ ምርጥ ሠው😍

  • @ethiopiatikdem9104
    @ethiopiatikdem91047 жыл бұрын

    sely you look gorgeous !! love your makeup !! 😍💄💋

  • @abedlladegu1205
    @abedlladegu12056 жыл бұрын

    ስወዳት ሰላምን ፊልሟ ሁሉ ይመቼኛል

  • @fafitube8403

    @fafitube8403

    Жыл бұрын

    ደምራኝ🥰🥰

  • @troyward9997
    @troyward99977 жыл бұрын

    ድንቅ ነው ይገርማል የዚች አለም ነገር ግማሹ በእድሜው ይጠቀማል ግማሹ እንደው በከንቱ ሲንከራተት ይጨርሳል አይይይይ እውነትም አለም በሁለት ነገር ትከፈላለች ጨለማ ብርሀን ሞት ሂወት ማጣት ማግኘት ማረፍ መንከራተት እ አይይይ አቤቱ አምላኬ ቀሪ ዘመኔን ባርክልኝ

  • @Zahra-hc2di
    @Zahra-hc2di7 жыл бұрын

    ውዴች የእድሜ ነግር ሳስበው ፍጥነቱ ስግደት ላይ ደሞ ፈጥነት አስባቹታ wooow sifishi የምወዳትን ልጂ ስላቀረብክብ እናመሰግናለን። ሰላም ሰላምሽ ይብዛ.

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm10127 жыл бұрын

    ሰላምየ አምባሳደር ይገባሻል ማር ሌሎቹም በሴቶች የመጣ............!!! እንደሚሉ ተስፋ አለኝ በርቺ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን.....

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun43677 жыл бұрын

    ሰላምየ ማር እምር ብሎብሻል ሜካፑም ተመችቶኛል የኔ ምርጥ

  • @user-vc7lg9eg7p

    @user-vc7lg9eg7p

    7 жыл бұрын

    አይጥ ነው የመሰልሽው ልክ እደኔ አያምርብሽ የተፈጥሮ ውነት ያምራል

  • @user-df3go5gw7b

    @user-df3go5gw7b

    7 жыл бұрын

    +እሙ ፍቅር የወሎ ልጅ። ትክክክል

  • @tsegaet4236

    @tsegaet4236

    6 жыл бұрын

    ሰላምየ የኔ ማሬ ልዬ ንሺ

  • @sinduhailu9350

    @sinduhailu9350

    6 жыл бұрын

    +ቅዱስ ገብሬል ስደተኛ ነኝ ክቅ

  • @user-wd9cx8ei8y

    @user-wd9cx8ei8y

    5 жыл бұрын

    hanan kassahun ኢትዮጵያ እወዳለሁ ወደ የእኔ ሰርጥ ይመዝገቡ انا احب اثيوبيا اشترك في قناتي 😍😘

  • @Felekemaru
    @Felekemaru7 жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ሰላምዬ

  • @user-rc6kr3or9c
    @user-rc6kr3or9c3 жыл бұрын

    ሰይፉየ ስወድህ

  • @user-ez2yl9kb8k
    @user-ez2yl9kb8k7 жыл бұрын

    ስላምዬ ምርጥ አርቲስት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ ለእናትሽ ያለሽ አክብሮት እና ፍቅር በጣም ነው ማደቅሽ የእናት ነገር አይሆነልኝም ያስብሽበት ፈጣሪ ያደርስሽ እድሜና ጤና ላቺም ለቤተስቦችሽ ፈጣሪ ያድላቹ

  • @marimsayed5720

    @marimsayed5720

    7 жыл бұрын

    እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባ ዶ ናት

  • @user-qw9cy5nt1s
    @user-qw9cy5nt1s7 жыл бұрын

    ተመስገን ይሔን ያሰማኝ ጌታ እውነት አዝኜ ነበር የፊልሙ ...መቀዝቀዝ ...እውነት ነው ሰይፍዩ ማን እነደ አገር... ሰሊ ቆንጆ በርቺልን

  • @user-dj8us2ld8t
    @user-dj8us2ld8t7 жыл бұрын

    ሰላምዬ ስወድሽ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @user-qh8wo6ge2t
    @user-qh8wo6ge2t7 жыл бұрын

    ዋይ ሰላመይ ታይ ጉድ ኣብ መጎጎ ዝሓደርት ድሙ ሓሞክሽቲ መሲልኪ ቅቀቀረውቅቅ

  • @genetgenet672

    @genetgenet672

    7 жыл бұрын

    Mãrtï MéłéY ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-qh8wo6ge2t

    @user-qh8wo6ge2t

    7 жыл бұрын

    Genet Genet ክክክክ ♥ እውነቴን ነው ምነው የመሰለችው ወፍጮቤት ስታስፈጭ የዋለች መሰለች

  • @user-us7ox4dv8v

    @user-us7ox4dv8v

    7 жыл бұрын

    Mãrtï MéłéY hahahahaha

  • @user-qh8wo6ge2t

    @user-qh8wo6ge2t

    7 жыл бұрын

    Meron Asfaw washu ..enda kameran nw hhhh

  • @user-fn7sc9cb3n

    @user-fn7sc9cb3n

    7 жыл бұрын

    Mãrtï MéłéY ክክክክክ

  • @enewerasenegn8841
    @enewerasenegn88417 жыл бұрын

    yene fikir yemrtoch mrt swedsh eko😍😍😍😍😍

  • @user-rg9tg3kd2v
    @user-rg9tg3kd2v7 жыл бұрын

    አይ ሰለዬ ያላ ሜካፒ እንዴት እንደምታምር ለመኒኝውም ውድድ ማር

  • @user-rk5ec2lf7y
    @user-rk5ec2lf7y7 жыл бұрын

    ሰላም ተስፋየ በእውነት ደስ የምትል ተዋናይት ነች።ግን ብዙ የቀሩ ጥያቄዎች ነበሩ።

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye68107 жыл бұрын

    Keep up your good work! Stay Blessed!

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm10127 жыл бұрын

    ሴፉሻ እናመሰግናለን..... ለመሆኑ ሳያትስ ለሰላም ያላት ፍቅር (ክብር) እንዴት እንደሆነ ለምን አታሳየንም ሳያትን ብታቀርባት ደስ ይለኛል....

  • @elhamabdlhak8107
    @elhamabdlhak81075 жыл бұрын

    Always beautiful

  • @hmimilovedhwowthanks5709
    @hmimilovedhwowthanks57097 жыл бұрын

    ሁሉም እዳቺ አስተዋይ ቢሆን ሰላምዬ ምንም ብትሆኚ ታምሪያለሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ መልካም

  • @user-yw1il9bv4g
    @user-yw1il9bv4g7 жыл бұрын

    Selamye konjo teftrawi wubet yadeleln yale editi yemenenor habeshoch eko nen seyfusha anjoli men alat sew serash eko nat bemeto etef yegna selam tebeltataleche 👩 Selamye meary kanchi bezu entebkalen berchi GBU 😍😘😘😘😚😚😚😚

  • @user-cq7ru9jy7x
    @user-cq7ru9jy7x7 жыл бұрын

    አይዞሺ እህት ይሄ ዱኒያ ነው አኼራን አስታውሺ

  • @ummikalqueen5460
    @ummikalqueen54606 жыл бұрын

    Selamye በጣም ኣድናቂሽ ነኝ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @user-pn4kc3pm7j
    @user-pn4kc3pm7j7 жыл бұрын

    ውይ ሰላምዬ እንደው ሰላምሽን ያብዛልሽ ማር

  • @maironlove1841
    @maironlove18417 жыл бұрын

    betam arif new sefye nuriln bro 😍😍😍😍😍😍✔👌👌👌👌

  • @serkalmtaya2503
    @serkalmtaya25037 жыл бұрын

    ሰላምዬ ምንም አትቀቢ እንዲሁ ኬክ ነሽ

  • @user-if8co8jw2q
    @user-if8co8jw2q6 жыл бұрын

    ሰይፍዬ ስወድህ እኮ እውነቱን እውነቱን ነው የምትናገረው

  • @seniseni.august3829
    @seniseni.august38297 жыл бұрын

    ሰላምየ.አድናቅሽ..ነኝ.ጎቤዝ.ተዋናይት..ነሽ..በርች.ፍልሞችሽን.ሁሉ.በጣም.ነው..የምወድልሽ.ቀጥይበት.

  • @user-tw6ye5ww4z
    @user-tw6ye5ww4z7 жыл бұрын

    ሽኮሪና። ደቂ ኣደይይይይ ሰሉ ምቕርተይ ፍትውትውውውውውው እየ ዝብለኪ ሽኮሪና ኢኪ ባሓቂ

  • @youhalayyouhalay6597

    @youhalayyouhalay6597

    7 жыл бұрын

    ሠላም፡፡ምንምአላነሠሺምነበረ፡ግንአበላሸሺምክንያቱምአድሠዉመታወቃያደርጋል፡፡አችግንባዶምነዉአግትሺላያመሥቀልብታረጊዉ፡፡ታምሪነበረ፡፡ሀይገንሀይማኖትሺንጠብቂ፡፡አደራ፡፡ሠላም፡እንወድሻለሺ

  • @jobrankiki2124

    @jobrankiki2124

    7 жыл бұрын

    ፍሽኽታ አመለይይ e

  • @waaawwshuukriheduunamatito4647

    @waaawwshuukriheduunamatito4647

    6 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkk

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha87327 жыл бұрын

    ሰላምዬ ቆንጆ በርቺ የኔ ማር ምንም ብትቀቢ ያምርብሻል ምድረ ቅናታም ሁላ

  • @negestiberhan5435

    @negestiberhan5435

    7 жыл бұрын

    kukye kukusha ቅናት ኣይደለም ያልሜካብ ታምራለች ነው ያልነውኮ ማር ምንድነው

  • @kukuyekukusha8732

    @kukuyekukusha8732

    7 жыл бұрын

    Negesti Berhan. እሺ ማር

  • @taduwaldee7905

    @taduwaldee7905

    7 жыл бұрын

    ቅናት አይደለም

  • @yoditlemma7160

    @yoditlemma7160

    7 жыл бұрын

    kukye kukusha ለምን እውነቱን አትናገርም

  • @fedilamuzemil8764

    @fedilamuzemil8764

    7 жыл бұрын

    kukye kukusha ቀላል ቅናታም ሁሉ በጣም ነዉ ሚያመርዉ ሜካፕዋ ደሞ በማንኛዉም ፖቶ ላይ ጥሩ ሜካፕ ነዉ ምትሰራዉ

  • @HannaSelimovic
    @HannaSelimovic7 жыл бұрын

    i love ur makeup yeneakonjo

  • @eyerusalmzeberga2481
    @eyerusalmzeberga24815 жыл бұрын

    I miss you so much selam end anchi film meserat emeghalhu

  • @Samsam-ru4ku
    @Samsam-ru4ku7 жыл бұрын

    እር እናተ አርቴስቶች ሜካፕ አታብዙ በተስጣችሁ ውበት ኑሩበት ምንመሰለች ያለሜካፕ ነው የምታምሪ

  • @user-jf8tu8jv6h

    @user-jf8tu8jv6h

    7 жыл бұрын

    ዋው

  • @kebehstelwen1662

    @kebehstelwen1662

    6 жыл бұрын

    Sam sam ሰላምዬ ቬሎሽን ኤያምርም ኦለሜካብ ነው ምታምሪው

  • @user-xh5ke3dm7p
    @user-xh5ke3dm7p7 жыл бұрын

    አይጥ መሠልሽ ያለሜካፕ ታምሪ ነበረ

  • @zaharaabashi3221

    @zaharaabashi3221

    7 жыл бұрын

    ምርጥ ነሽ

  • @madinah9213

    @madinah9213

    7 жыл бұрын

    selamiye siwadish fikir yehonsh lij

  • @markchaoul7112

    @markchaoul7112

    7 жыл бұрын

    Zahara Abashi ሰላም የ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ፈጣር አሜን አሜን አሜን

  • @user-mj5oo3wc4c

    @user-mj5oo3wc4c

    7 жыл бұрын

    ትክክል ሰላምዬ ከምር አበላሹሽ ቆንጆ ነበርሽ

  • @user-mj5oo3wc4c

    @user-mj5oo3wc4c

    7 жыл бұрын

    byby haha ከምር ሳትቀባ ታምራለች

  • @user-mj5bh6zj3e
    @user-mj5bh6zj3e7 жыл бұрын

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ሜካፕሽ ደግሞ አደኛ ነው ስታምሪ ሰይፍሻ ደሞ ምርጥ ሰው ይመችክ

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s7 жыл бұрын

    ሰላምዬ በርቺልን የኔ ተወዳጅ

  • @user-qx6li7sy1p
    @user-qx6li7sy1p7 жыл бұрын

    ቆይ ግን ኮሜንት የምሰጡ ሰዎች ስለሰው መብት አታውቁም ልበል እንዴ ለምሳሌ አንድ ሰው አይደል ሜካብ ቀርቶ ያምርብኛል ያለው ማንኛውም ነገር የማድረግ መብት አለው በራሱ ላይ እናት ምንም ነገር ለማያገባቹ ልክ እደጉዝ ሴት ለስድብ ያቅበጠብጣቹ አል ግን ለምን ወይም ያለማየት ወይም ያለመስማት ነው መብቴው ካዩና ከሰሙ በኃላ የሰው ሞራር አለመካት ስለትኮች ወይም ስለ ነጮች ቢሆን ኮሜንታቹ አይደል በጅ ፁፍ ብቻ ቀርቴ እግራቹም ሳይቀር ያጨበጭም ነበር ለሞራል ስላገራችን ሲሆን ግን ልክ ፎሮ ፎር እዳለው ፀጉር ያሳክካቹአል ግን ለምን ለነገሩ አልፈርድባቹም ከላይ ያተሾማቹ ፀባይ ሊገዛም ያይችልም ውይ ሀበሻ ሲባል ከኔም ጨምር ሰላምዬ ቆንጆ ለሚጠሉሽ ዝምታ ለሚወዱሽ ፈገግታ በርቺ

  • @yoditlemma7160

    @yoditlemma7160

    7 жыл бұрын

    ቃል ፍቅር ሀበሻ እውነቱን መናገር ችግር የለውም

  • @user-qx6li7sy1p

    @user-qx6li7sy1p

    7 жыл бұрын

    Yodit Lemma ሰው የተሰማው ለመናገር መብት አለው አወቃለሁ ግን በራስህ ላይ ማድረግ የማትፈልገው በሰዎች ላይ አታግ ነው እውነቱን አንዱ ከተሳሳተ አብረን መሳሳት የለብንም ካልሆነ ተሸናፉ ነን ያእዳይሆን ከመሳድብ መመካከር ለበጎ ነው አው

  • @yoditlemma7160

    @yoditlemma7160

    7 жыл бұрын

    ቃል ፍቅር ሀበሻ ማሬ ይሄ ስድብ አይደለም ከሳ ጋር የማይሄደውን ነገር ብንነግራት ችግር የለውም አይቶ ዝም ከማለት ይሻላል አስተያየት

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012

    @wshetalwedmwshetalwedm1012

    7 жыл бұрын

    ቃል ፍቅር ሀበሻ እውነትሽ ነው ከቅናት ምን ይገኛል ደግሞ እስታይል ነው

  • @user-hd2rz7mb7b

    @user-hd2rz7mb7b

    6 жыл бұрын

    የዎሬ ቆት አትለፍልፊ ባክሽ ከዉሃ የወጣች አይጥ ነዉ የምትመሥለዉ ቅጥል በይ😂😂😂😂😂

  • @yafetalem9425
    @yafetalem94257 жыл бұрын

    selamye konjo 😍

  • @g.m278
    @g.m2787 жыл бұрын

    ሴፉ በጣም ታዝናናኛለክ በጣም አድናቂክ ነኝ ሰላም አሪፍ ነሽ በርቺ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል

  • @messaylee9482
    @messaylee94826 жыл бұрын

    Selamyeeeeeeeeeeeeeee yene konjjjooooooooooo Best Ethiopian Actressssssssssss We love You with all our hearts ...don't look at those bad comments ....narrow minded people

  • @kubrkubaa2604
    @kubrkubaa26047 жыл бұрын

    ንገሩልኝ አፈርማ አይጥ ነው የሚትመሥይው ያለሜካብ ሥታምሪ

  • @wa7dani21

    @wa7dani21

    7 жыл бұрын

    Kubr Kuba'a ምቀኛ

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    @godeliyasegzibertalaqnw3499

    7 жыл бұрын

    Kubr Kuba'a eko ayix mesla atamirim

  • @user-jg6ue9bw6p

    @user-jg6ue9bw6p

    6 жыл бұрын

    waw selelamye tamriyalesh gn mekabu bezabsh kojo

  • @habibamohammad3184
    @habibamohammad31847 жыл бұрын

    love you selam

  • @habeshaboy9897

    @habeshaboy9897

    6 жыл бұрын

    Habiba Mohammad

  • @helenasmerom6613
    @helenasmerom66137 жыл бұрын

    ሰውን ማማት ባለመውደድሽ በጣም ነው የወደድኩልሽ ሰሊናየ #ቀሽት😘👉💖👈

  • @emebetabate3238
    @emebetabate32386 жыл бұрын

    ብርቅዬዋ አርቲስት አድናቂሽ ነኝ

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera90297 жыл бұрын

    እኛ ሰፈር ሸምሱ ሊስትሮ የሚባል ነበር እሱ ነው ያስታወሽኝ ዛሬ ሰላምዬ ይሄ ሁሉ ቀለም ፌትሽ ላይ ካለሚካፕ እንዴት እንደምታምሬ እኮ

  • @seya3759

    @seya3759

    7 жыл бұрын

    Samrawit abera kkkkk

  • @user-uj6yc3vh4v

    @user-uj6yc3vh4v

    7 жыл бұрын

    Samrawit abera kkkkkk

  • @user-nb2vt5br2o

    @user-nb2vt5br2o

    7 жыл бұрын

    Samrawit abera ከንፍሩዋ ጥላት የተቀባች ነው እሚመስል ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነበረች

  • @mhratme7993

    @mhratme7993

    7 жыл бұрын

    Samrawit abera kkkkkkkkkk እረ ሞራል የሚባል ነገር አለ

  • @user-wh3sn8uu1z

    @user-wh3sn8uu1z

    7 жыл бұрын

    Samrawit abera hahahahahahaha

  • @alemtsehaymoges6819
    @alemtsehaymoges68197 жыл бұрын

    Selamya yene konjo betam Konjo ekio neshi 💋❤️💕

  • @abubekralemu3091

    @abubekralemu3091

    7 жыл бұрын

    Alemtsehay Moges ዋው

  • @user-ub8hg4py5o

    @user-ub8hg4py5o

    6 жыл бұрын

    ምን ከእስዋ ስንት የትሻሉ አሉ ደሞ ሁሉም ለራሱ ቆጆ ነው ምን ታካብዳላችሁ

  • @tube-me3pd

    @tube-me3pd

    5 жыл бұрын

    Seyefe meretehabeseheweye

  • @sofiamohammed7055
    @sofiamohammed70557 жыл бұрын

    ሰላምየ ሁሌም ቆጆ ነሽ በጣም ነው እምወድሽ

  • @emuadama1323
    @emuadama13237 жыл бұрын

    ሰላምዬ ፍቅር በርች እግዝአብሔር ዘመሽን ይባርገው በጣም ውድድድድድድ

  • @oneloveethiopia3552
    @oneloveethiopia35527 жыл бұрын

    Swedish seluye..thank u seyfish

  • @emutube5285
    @emutube52857 жыл бұрын

    እንዴ ሰላምዬ የዛሬ 2 አመት ጆሲ ሾ ላይ እኮ 24 አመቴ ነዉ ብለሽ ነበር፡ ዛሬም 24 አልሽኮ hahahaha

  • @user-nb2vt5br2o

    @user-nb2vt5br2o

    7 жыл бұрын

    Birtukan Abebe እረስታው ይሆን

  • @kukuyekukusha8732

    @kukuyekukusha8732

    7 жыл бұрын

    Birtukan Abebe አላለችም

  • @user-vy8nv2iy8i

    @user-vy8nv2iy8i

    7 жыл бұрын

    Birtukan Abebe ተሳስተሻል 18 ነው ያለችው

  • @anaxxxx800

    @anaxxxx800

    7 жыл бұрын

    Birtukan Abebe ክክክ

  • @user-hv3fd8gw3f

    @user-hv3fd8gw3f

    7 жыл бұрын

    ሴት ልጅ እኮ ከ24 መዝለል አይወድም እኮ ለምንድ ነው ግን እድሜ እኮ ፀጋ ነው

  • @pakhina6565
    @pakhina65657 жыл бұрын

    Egziabher yibarkish selamye melkam sira mechem yaskebiral

  • @bdmk3758
    @bdmk37586 жыл бұрын

    ሰይፉ በመልክ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር አታወዳድራት የኛ ሰላም እጥፍ አድርጋ ትበልጣታለች ሰላምዬ አድናቂሽ ነኝ ውድድድ

  • @user-gv8zd6cj8d
    @user-gv8zd6cj8d7 жыл бұрын

    ወይኔ ከበሀር የወጣች አይጥ መስለሻል እውነት ለመናገር ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነሽ

  • @ewdshalwemayimaryamlij6845

    @ewdshalwemayimaryamlij6845

    7 жыл бұрын

    ቃልኪዳን ቃል fuck

  • @firaaoljamaal4630

    @firaaoljamaal4630

    7 жыл бұрын

    ቃልኪዳን ቃል በጠም ትክክል

  • @rozishikor2511

    @rozishikor2511

    7 жыл бұрын

    seliyee shikor

  • @bethelhailu4045

    @bethelhailu4045

    7 жыл бұрын

    ቃልኪዳን ቃል

  • @lay625
    @lay6257 жыл бұрын

    Waw I love you so much, you are the best actress more than Angelina Jolie . I am so happy that you love your mother. God bless you and your family and friends . I wish you the best. From Eritrea Seifu please interview Alemseged Tesfaye .I love him so much . Seifu I like your show. Thanks

  • @user-yb8nh7hz6r
    @user-yb8nh7hz6r7 жыл бұрын

    ሰይፉየ አርቲስቶችን በመጠየቅ ጭንቅላጥክ ተመለጠኮ ጎበዝ!!

  • @semiranaser9273
    @semiranaser92737 жыл бұрын

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ thank u ሰይፍሻ እሷን ስለጋበዝክልን ሌላ ምርጥ እንግዳ ኢሳም ሀበሻን እባክህን ጋብዝልን

  • @betelhemkidane7282
    @betelhemkidane72827 жыл бұрын

    ሰላምዬ አንዳንዶቻችን እኮ ቶሎ አንሰማም የሱሪ ቬሎ መጣ እንዴ !?

  • @lamen.god.blessed7953

    @lamen.god.blessed7953

    7 жыл бұрын

    Betelhem kkkkkkkkkkkkkkkiii

  • @hagereethiopioanatethiopia8915

    @hagereethiopioanatethiopia8915

    7 жыл бұрын

    Betelhem kidane kkkkkkkkkkkkkkk are motkung kkkkkkkkkkkk

  • @user-wh3sn8uu1z

    @user-wh3sn8uu1z

    7 жыл бұрын

    Betelhem kidane hahahahaha

  • @user-qv8yw2oy9s

    @user-qv8yw2oy9s

    7 жыл бұрын

    Betelhem kidane ክትክክክክክክክክክክክክክ ውይ

  • @alamalamtynamirtoche1611

    @alamalamtynamirtoche1611

    7 жыл бұрын

    Betelhem kidane kkkkkkkkkkk

  • @meseretmesi7711
    @meseretmesi77117 жыл бұрын

    selamye siwedsh bless you

  • @rahelhabeshawit1903
    @rahelhabeshawit19037 жыл бұрын

    ሰላምየ ስወድሽ እግዚአብሄር ያብርታሽ የኔ ቆንጆ ግን ሜክአፑ ይቅርብሽ

  • @zelalembelete1641
    @zelalembelete16417 жыл бұрын

    ማተብ አስራችሁ ክፉ ስራ ከምትሰሩት የእሷ ንፁህ አንገት ባዶውን በጣም ያምራል እንኳን ሜካፕ አይደለም አመድ ተቀብተሽም ብትቀርቢ ሰይፉ እንዳለው ከአንጄሊና ጆሊ ብትበልጪ እንጂ አታንሺም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሰላም በጣም አድናቂሽ ነኝ።

  • @tsionorion3190
    @tsionorion31907 жыл бұрын

    ውይ ሰላምዬ የምወድሽ ያህል ልጠላሽ ነው እደውሻ ሰሰለት ታስራላቹ ምነው ውበታችንን ማህተባችንን እረሳሽ ከሜካፑ ይልቅ እሱ ከማንም በላይ ውብ ያረግሽ ነበር ሰይፉ ፋታሁን እባክክ መልክት ተቀበል ስልክክ ላይ

  • @meharifrewoyni9402

    @meharifrewoyni9402

    4 жыл бұрын

    Anchi teltesh mn ykeratal Selam belibwa meskel alat .

  • @user-gf9bf1od5p
    @user-gf9bf1od5p5 жыл бұрын

    እኔ በህይወቴ አገሬ ገብቸ በቤቴውሥጥ ልጅ ወልዶ ከቤተሠቤጋ መደሠት ነው የናፈቀኝ ሚድያ ላይ ከሴት የማይጠበቅን ነገር አልመኝም አላህ ሂዳያ ይሥጠን

  • @hgfgffg4821
    @hgfgffg48217 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @meetii.qananijoly1434
    @meetii.qananijoly14344 жыл бұрын

    Merxi lije yene konjoo selam 💕💔💙💓👍👍

  • @jwaliilovetigray689
    @jwaliilovetigray6897 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወዳት!

  • @itsme4577
    @itsme45777 жыл бұрын

    selamey shikor ajoki tsbkti

  • @azmerarezene4141
    @azmerarezene41417 жыл бұрын

    i am from eritrea የኣንተ ፕረግራም ደስ ይላል

  • @marytison1234
    @marytison12347 жыл бұрын

    woooow konjo 😍😍😍👑💐

  • @user-si9np4id1v
    @user-si9np4id1v7 жыл бұрын

    ሰላም እወድሻለሁ ሰይፉ እባክህን እሂን ሳታነብ እዳታልፍ ስደት መሮኛል እባካችሁ ስራ የምሰራበት ነገር አመቻችሉኝ እዴው በፈጠራችሁ ስደት መረረኝ

  • @user-qg7pg4ud9n

    @user-qg7pg4ud9n

    5 жыл бұрын

    ባመሰግን ባመሰግን ባመሰግን አልጠግብም ኣብሮ እንሄዳላኝ እኔም ምርርርርር ብሎኛል

  • @entiserentu5807

    @entiserentu5807

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @redutamirat160
    @redutamirat1607 жыл бұрын

    ሰላም ምርጥ ተዋናይት ነሽ ።በርቺ እንወድሻለን።

  • @selam8417

    @selam8417

    Жыл бұрын

    Bad 👎

  • @abdulahmed9816
    @abdulahmed98166 жыл бұрын

    U can be what ever u want,this is time!!!!!

  • @meseretarega2899
    @meseretarega28997 жыл бұрын

    You look gorgeous!

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi94407 жыл бұрын

    ሳይፍየ ስወድክ የልቤን ነገርክልኝ

Келесі