Seifu on EBS: ቆይታ ከተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ጋር ክፍል 2

Seifu on EBS: ቆይታ ከተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ጋር ክፍል 2

Пікірлер: 1 100

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i5 жыл бұрын

    “ወንዶችን አክብሩን ከማለታችን በፊት ሴቶች መጀመርያ እርስ በርስ እንከባበር” ተዋናይት ሰላም ተስፋየ

  • @ndjdjdjf6805

    @ndjdjdjf6805

    5 жыл бұрын

    ሥዉዳሽ

  • @heavenasefa3815

    @heavenasefa3815

    5 жыл бұрын

    በትክክል

  • @hanahananathananafihanahan2625

    @hanahananathananafihanahan2625

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    5 жыл бұрын

    ጠቅላላ እውቀት yaa

  • @remanthuwaini6569

    @remanthuwaini6569

    5 жыл бұрын

    ዋዉ ሰላም ተስፋዬ አሀን ደመቀ

  • @user-mg5cx9os4p
    @user-mg5cx9os4p5 жыл бұрын

    እኛ ሴቶች ስንከባበር ነው ወንድ ያከብረናል ሰላምዬ ክብር በይልኝ

  • @salmamm1877
    @salmamm18775 жыл бұрын

    ሰላምየ የኔ ወድ ኑሪልኝ ለዘላለም ሳይከፍሽ ማማየ ሰላም የምወዲ ላይክ ስጡኝ ብእማርያም

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    ሰላምዬ ውስጤ ነሸ የሆንሽ ቀበጥ ነገር የሀገር ልጆች ከምንም በለይ የሰው ፍቅር ነው እግዚአብሔር የሰወን መወደድ ይሰጠን

  • @ethipoianegi2680

    @ethipoianegi2680

    5 жыл бұрын

    አሜን ፫ ♥♥♥

  • @user-rk9ij1wu6q

    @user-rk9ij1wu6q

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-kj9nc1ku8d

    @user-kj9nc1ku8d

    4 жыл бұрын

    ዉዴ እስቲ ጎራ በይ እንግዳ እቀበላለዉ

  • @mekdifkr1302

    @mekdifkr1302

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @samrawit5314
    @samrawit53145 жыл бұрын

    የሰላም አድናቂዎች። ብቻ ላይክ ግጩኝ። እኔ በጣም ነው የምወዳት 😘

  • @ethipoianegi2680

    @ethipoianegi2680

    5 жыл бұрын

    ♥♥♥

  • @user-dy3op1gy2i

    @user-dy3op1gy2i

    5 жыл бұрын

    ♥♥♥♥♥♥

  • @user-bf5ke1nq7l

    @user-bf5ke1nq7l

    5 жыл бұрын

    @@user-dy3op1gy2i 👍👍

  • @user-fp3fo4lb2s

    @user-fp3fo4lb2s

    5 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወዳት ውይ ጣፍጭ እኮናት

  • @alfredasmar9994

    @alfredasmar9994

    5 жыл бұрын

    👄❤✋

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah97905 жыл бұрын

    ሰላምዬ ዘርኝነት ይጥፍ አለች አረ like

  • @hzhshshshgsgsgshshs3088

    @hzhshshshgsgsgshshs3088

    4 жыл бұрын

    በትክክል ብላለች

  • @habtamuelias6574

    @habtamuelias6574

    4 жыл бұрын

    ትክክል ናት

  • @tekiagebru5871

    @tekiagebru5871

    3 жыл бұрын

    አማራ ይጥፋ ማለትዎ ነው

  • @melatdesta9825
    @melatdesta98255 жыл бұрын

    ሰይፍሻ በጌታ ሳያት ደምሴን ከየትም ፈልገህ አቅርብልን Please 🙏

  • @user-dt6yz7mq3v

    @user-dt6yz7mq3v

    5 жыл бұрын

    Melu Z Fasil Kenema ተጠልተዋል ከሰው ነበር

  • @kereya7704

    @kereya7704

    5 жыл бұрын

    Melu Z Fasil Kenema አራ እኔም አንች ጋ ነኝ በጣም ነው ይምወደት ስያት ን

  • @samriye_denglelij3865

    @samriye_denglelij3865

    5 жыл бұрын

    @@user-dt6yz7mq3v are

  • @melatdesta9825

    @melatdesta9825

    5 жыл бұрын

    @@user-dt6yz7mq3v ከሱ ጋ ተጣልተዋል ወቸዉ ጉድ አሷን ቢያቀርብልን ስሜቴ ነበር

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    5 жыл бұрын

    Melu Z Fasil Kenema enamii edzwii

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb23725 жыл бұрын

    ሰይፍዬ ምርጥ መልእክት ነው ለሀገራችን ሰላም እና ፍቅርን ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @sablewengil2144
    @sablewengil21445 жыл бұрын

    የእኔ ማር ለናቴ አድነኝ የአንድ ብዙ ሁኝላት ለናትሺ ጎበዝ ልጅ የአንድ ብቁ ይሉሻል አችነሽ ሰሊና

  • @mariamtube2119

    @mariamtube2119

    5 жыл бұрын

    ሰይፉ፣ልስማትነዉ፣ቀረብክት፣ቀስ፣በል፣አአአአአ

  • @degenitkefubezezeminpia1826

    @degenitkefubezezeminpia1826

    5 жыл бұрын

    🌻Ewnit ❤new🌼 yene konjo 💐she💚 hugnlate☝💙😘

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w5 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ምን አለበት አለምሰገድን እና መሰረት መብራቴን ብታቀርብልን !

  • @user-yt7bc3qg4l

    @user-yt7bc3qg4l

    5 жыл бұрын

    መሰረት ሚዲያ ላይ መታየት አትፈልግም አለምሰግድ አይናፋር ነው

  • @user-oq7eg1qt1s

    @user-oq7eg1qt1s

    5 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው መሲ እና አለም ሰገድ አቅርብልን ተው ሰይፍሻ

  • @geniaimiro1414

    @geniaimiro1414

    5 жыл бұрын

    አዲስ ፊልም ሲሰሩ ለማስተዋወቅ ይጠራቸዉ ይሆናል

  • @user-xt8yw8ly8g

    @user-xt8yw8ly8g

    5 жыл бұрын

    አለምሰገድ አይናፋር ነው ኢንተርቪ አልወድም ብሏል

  • @user-mc4ex8ty7w

    @user-mc4ex8ty7w

    5 жыл бұрын

    እዩ ጭፋን አቅርብልን

  • @Rut96969
    @Rut969695 жыл бұрын

    Seluya ማዓረይ ሴቶች ከምርሽ ነው በተለይ የኢትዮጵያ ሴቶች የቅናት መንፍስ ኣለባቸው ኣንቺ የደረስሽው ቦታ ትልቅ ነው 🙏እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠንክሪ ይህው ለዚህም በቃሽ

  • @user-ec9zx4ob9r
    @user-ec9zx4ob9r5 жыл бұрын

    አባካቹ የኢትዮጵያ ወገኔቸ ለገታ በለን እንዋድድ ተከባብረን ንኑር ቋንቋችን በላያይ ደማችን አንድ ነው እና እርሰ በርሳችን አንባላ ብኡውነት ሲነጠላ በቤሄር ተከር እጅግ ነው የሚያዝነው ፍቅር ያሸንፋል እና እንፋቅር መሰቃያ ሌላ ሃገር አኑሁን

  • @hattadubai5852

    @hattadubai5852

    5 жыл бұрын

    ፌቨን ጋል ትግራይ ጋል ዞም ተጋሩ ብውሕዶም ዝሰመሩ ትክክል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @user-xt3oo8tm7o

    @user-xt3oo8tm7o

    5 жыл бұрын

    ♥♥♥

  • @aman6k341
    @aman6k3415 жыл бұрын

    በጣም ጨዋና ቆንጆ አስተዋይ ልጅ ናት ግን ሴቶች በጣም ስለሚቀኑባት የሠርጓ ፎቪዲዮ ላይ ብዙ አወራቹ...

  • @merimmohamed9622

    @merimmohamed9622

    5 жыл бұрын

    Tekekl enim betam new mewdati rega yalachi asetawayi new?

  • @degenitkefubezezeminpia1826

    @degenitkefubezezeminpia1826

    5 жыл бұрын

    👌👌👌👌👍👍👍 yeleben new yetenagerkew betam tekekel 👍adame min tehogni 😜😜😜😜😜😜

  • @zainabali835

    @zainabali835

    5 жыл бұрын

    🙋🙋👍👍👍👍☝

  • @user-ng2kf1tc9l
    @user-ng2kf1tc9l5 жыл бұрын

    የሰላም አድናቂዎች እስኪ ልያቹ♥

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle815 жыл бұрын

    ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @user-zi1pu4wg7i

    @user-zi1pu4wg7i

    5 жыл бұрын

    LIZAA SHOW ሰብስክራይብ አድርገናል የእኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ👍 አብረን እንደግ 🙏

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit59555 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘርሽን ያብዛላት ለእናትሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-zi1pu4wg7i

    @user-zi1pu4wg7i

    5 жыл бұрын

    meklite habshawit ሰብስክራይብ አድርገናል የእኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ👍 አብረን እንደግ 🙏

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment5 жыл бұрын

    ዉሃ የለም ካሉ ወጥቼ ለጥ ነዉ፡፡ ዉሃ ልማት ብዙ ጊዜ ይተባበረኛል፡፡ ሀሀሀ ሰይፍሻ ስንት ላይክ ይገባዋል???

  • @abdu4725

    @abdu4725

    5 жыл бұрын

    Dallol TV ሳይፎ ግን ይገርመኛ ያንት ነገር ሳስበው

  • @Birtukan21
    @Birtukan215 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አንቺ እንዳልሽው #ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ያጥፋልን።

  • @user-fp3fo4lb2s

    @user-fp3fo4lb2s

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @georgesboudib5352

    @georgesboudib5352

    5 жыл бұрын

    fcfjgo

  • @georgesboudib5352

    @georgesboudib5352

    5 жыл бұрын

    @@user-fp3fo4lb2s y

  • @user-zi1pu4wg7i

    @user-zi1pu4wg7i

    5 жыл бұрын

    ማሪያምን የጠላ የለውም ከለላ 21.21.21 ሰብስክራይብ አድርገናል የእኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ👍 አብረን እንደግ 🙏

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh51925 жыл бұрын

    ዋው ሰላምየ ናፍቀሽኝ ነበር ስለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ። ስወድሽ የኔ ማር ❤❤❤❤😍😍😍😍😍 አክብሩን ከማሌታችን በፍት እርስ በራሳችን እንከባበር ልክ ብለሻል የኔ አስተዋይ❤❤❤❤😍😍😍😍 ዘረኝነት ቢጠፉማ አገራችን ካማንም በላይ ሃብታም ትልቅ አገር ትሆን ነበረ ።

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro14145 жыл бұрын

    አብዛኛዎቹ አርግዘዉ ነዉ የተሞሸሩት እርግዝናን ለሰርግ ምክኒያት ሚያደርጉት ነዉ ሚመስለዉ ሰላምዬ ያንቺ ደስ ይላል

  • @user-tn8cg1ox7w

    @user-tn8cg1ox7w

    5 жыл бұрын

    ሰላምየኔቆንጃ

  • @betikabed3508

    @betikabed3508

    5 жыл бұрын

    .

  • @ethiopeaetio3090

    @ethiopeaetio3090

    5 жыл бұрын

    Geni Aimiro eski zemmmmm guud

  • @elsanegusu5606

    @elsanegusu5606

    5 жыл бұрын

    Geni Ashmurem sedb now argzw yegabu sayargzum tegabu yaw now wanaw yemwodutun now meyagbut so enkbaber

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d5 жыл бұрын

    ውይ የምትሳደቡ ግን ኧረ በስመአም ሳምት ሙሉ ተቆፈረ ይሄው ዛሬ ባዶ ሳጥን ተቀበረ እደወጡ መቅረት አለ ታድያ ባትሰዳደቡ ምን አለ

  • @rahmamechegiya1982

    @rahmamechegiya1982

    5 жыл бұрын

    ትክክል የኔ ውድ

  • @toybatoyba2454

    @toybatoyba2454

    5 жыл бұрын

    መች ይገባቸዋል እህት

  • @alemdeborah2226

    @alemdeborah2226

    5 жыл бұрын

    AWO betam

  • @djessabdelkarim5054

    @djessabdelkarim5054

    5 жыл бұрын

    Tkkkkkkle 👏👏👏👏👏👏👏

  • @hikimetinegnisubscribearag1061
    @hikimetinegnisubscribearag10615 жыл бұрын

    አለባበስሺ ደስ ብሎኛል ህፃናትን እሚያስታውስ

  • @haderamekameka5466
    @haderamekameka54665 жыл бұрын

    ሰላምዬ የኔ አሰተዋይ እደው ሰወደሸ

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f5 жыл бұрын

    ዋው ሰላመይ ናይ ብሃቂ ኣብታ ልበይ ዘላ ገልጽክያ ዘርኝነትትትትትትትትትት

  • @amharaahyagondergonderyeah5946

    @amharaahyagondergonderyeah5946

    5 жыл бұрын

    Kedi komal Haswt gahaf Raya

  • @user-em1ik7zg6k

    @user-em1ik7zg6k

    5 жыл бұрын

    @@amharaahyagondergonderyeah5946 ተካል ሻዓብያ

  • @birhn7948

    @birhn7948

    5 жыл бұрын

    ትክክሊ

  • @user-zi1pu4wg7i

    @user-zi1pu4wg7i

    5 жыл бұрын

    ሃያት ጓል ራያ ትግራወይቲ ሰብስክራይብ አድርገናል የእኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ👍 አብረን እንደግ 🙏

  • @tatjanaship7845

    @tatjanaship7845

    5 жыл бұрын

    ሃያት ጓል ራያ ትግራወይቲ how do express this profile name and try to control the racism.?

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij30565 жыл бұрын

    እውነት ነው ዘርኝነትን እግዚአብሔር አርቆልን ፍቅሩን ያላብስን

  • @bhahsbzbzhs508

    @bhahsbzbzhs508

    5 жыл бұрын

    I

  • @yordanosgebreyesus3270

    @yordanosgebreyesus3270

    5 жыл бұрын

    Amen(3)

  • @alemgebeyhufhd4856

    @alemgebeyhufhd4856

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @gebremedhingebreyesu2727

    @gebremedhingebreyesu2727

    5 жыл бұрын

    Amne amne amne

  • @danielhailye7368

    @danielhailye7368

    Жыл бұрын

    እዝጌአብሔርይጠብቅሽ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y5 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ዘረኝነት በጣም የሚያስጠላ ነገር ነዉ ሰላም በጣም ቆንጆ ስወድሽ♥♥ሰይፉሻ እናመሰግናለን 😍😍

  • @aynenagni5772
    @aynenagni57725 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሰላምሽ ይብዛ ሴፍሻ ውስጤ ነህ

  • @aynublen514
    @aynublen5145 жыл бұрын

    ሰይፍሻ አረ አለም ሰገድን እንግዳ አድርገህ አቅርበው

  • @abrahamihretab8704

    @abrahamihretab8704

    4 жыл бұрын

    Yes

  • @ummikalqueen5460
    @ummikalqueen54605 жыл бұрын

    የኔ ማር ጥንካሬሽ ስወድልሽ love you

  • @saal5723

    @saal5723

    5 жыл бұрын

    እኔ ማር ስወድሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይለኛል ሰላምዬ እናትሽን በጣም ትወጃታለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ኑሪልን ሰላምዬ

  • @user-wy8ms8ob6h
    @user-wy8ms8ob6h5 жыл бұрын

    ሰይፍሻ/ ምናለበት መሰረት መብራቴን/ አለምሰገድ ተስፋዬ ሳያት ደምሴን አቅርብልን

  • @amharaahyagondergonderyeah5946

    @amharaahyagondergonderyeah5946

    5 жыл бұрын

    Ewnet nesh mar. Love Raya Wollo ahya pepele

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie2235 жыл бұрын

    ደስ እኮ ነው የምትለው።በርቺ አስተዋይ ነሽ ሰላም።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን አብዝቶ ይባርክ።

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya19825 жыл бұрын

    እኔ ከሰላም ፊልሞች አንዱን አድኚ ብባል ሂወት በደረጃን ነው ሁሌ አይቸው የማልጠግበው

  • @user-xf7yw9fc4k

    @user-xf7yw9fc4k

    4 жыл бұрын

    እኔም ሀቢብቲ በጣም ልቤንየሚያደማኝ

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i5 жыл бұрын

    ዘርኝነት የሴቶች መደፈር ድህነት ጡሩ መልሰሻል ሰላምዬ

  • @Lobo-Lobo

    @Lobo-Lobo

    5 жыл бұрын

    ድህነትን ሰርዛ ስንፍና ብትል ጎበዝ ነበረች.... ድህነት ሚመጣው በስንፍናና በስንፍና ብቻ ነው !

  • @TopEthiopia

    @TopEthiopia

    5 жыл бұрын

    @@Lobo-Lobo ante balge sew nehe sereghia tebabe sew

  • @Lobo-Lobo

    @Lobo-Lobo

    5 жыл бұрын

    @@TopEthiopia Speak AMHARIC or አንግሊዘኛ plz...

  • @user-gq5xr6fb6i

    @user-gq5xr6fb6i

    5 жыл бұрын

    @@Lobo-Lobo ድህነት ስትል አልተቀበልሆትም ምክንያቱም አግቶ ማጣት አለና ድህነት የስፍና ምልክትም አይደል

  • @Lobo-Lobo

    @Lobo-Lobo

    5 жыл бұрын

    @@user-gq5xr6fb6i ተሳስተሻል... አግኝቶ ሚያጣ ጎበዝ ሃብታም የለም... አግኝቶም ካጣ ሰርቶ ያመጣው አልነበረም ማለት ነው. ሰነፍ ያልሆነ ሰው በፍፁም ደሃ አይሆንም በፍፁም! አያቴ *ካልሰነፍክ, ለትግሬ ድንጋይ ትሸጥለታለህ...ካልሰነፍክ ሳርን ወርቅ ማድረግ ትችላለህ....ካልሰነፍክ የድንጋይ መረቅ መስራት ትችላለህ* ትላለች!

  • @samrawittesheme9252
    @samrawittesheme92525 жыл бұрын

    U r so beautiful May LORD blessing u more

  • @munakonjo960
    @munakonjo9605 жыл бұрын

    ሰላምየ የኔ ውብ😘😘

  • @js-oh1ey
    @js-oh1ey5 жыл бұрын

    ምንም የሚጠላ ነገር የለሽም ሰላምየ

  • @waletaneguse8275

    @waletaneguse8275

    4 жыл бұрын

  • @waletaneguse8275

    @waletaneguse8275

    4 жыл бұрын

    ሀለሐመ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q5 жыл бұрын

    ፥የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😍😍😍😍😍😘😘😘አደንቅሽ አለሁ 😍 ዘረኞች ገደል ግቡ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa13975 жыл бұрын

    ስይፍሻ ግልፅነትህ ይመቸኛል ስሊ ደግሞ መልሶችሽ👍👍👍👍 ዘረኝነት👍👍👍

  • @mabezashalemu5659
    @mabezashalemu56595 жыл бұрын

    ሠላምዬ ካገባሽ በኋላ ውብ ሆነሻል መሀተብ ብታረጌ ደሞ የበለጠ ልዬ ነበረሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @user-kc9cs4sr8x
    @user-kc9cs4sr8x5 жыл бұрын

    ሰሉየ እግዚያብሔር ካንቺ ጋ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የኔ መልካም❤❤❤

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw44415 жыл бұрын

    ሰላም ቆጅት ሆድሽም ጉጭሽም አብጣላች በሰላም ተገላገይ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-qy2yz6zw3h

    @user-qy2yz6zw3h

    5 жыл бұрын

    Medina Kasaw ካካካካ ጉንጭ ካበጠ እርግዝና ነው እንዴ

  • @uae5131

    @uae5131

    5 жыл бұрын

  • @mazaanabel5798

    @mazaanabel5798

    5 жыл бұрын

    @@user-qy2yz6zw3h 😂😂😂😃

  • @user-zf3to9fn2m

    @user-zf3to9fn2m

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @Jemal_husen
    @Jemal_husen5 жыл бұрын

    ትክክልነሽ ሠለምዬ ዘራኝነትን ያጥፋልን

  • @hadiethio-
    @hadiethio-5 жыл бұрын

    መጀመራ ከኢቲዮ ውስጥ ይጥፋ ብትባይ ምን ይጥፋ ተብላ የተጠየቀችውን የመለስችው መልስ ዋው ነው የኔም መልስ ነው

  • @zemenkidane7764
    @zemenkidane77645 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ስወድት የኔ ቆንጆ እስቲ ምነው እንደ እኔ ሰላምን የሚወዳት

  • @mitaakele3906
    @mitaakele39065 жыл бұрын

    ሰላምየ በጣም ወድሽ አለሁ ኑሪልኝ በሂወቴ እንዳንች አይነት ሰዉ ወድጀ አላቅም

  • @lemisslemiss2055

    @lemisslemiss2055

    5 жыл бұрын

    እርጉዝ ነች

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo6655 жыл бұрын

    አድናቅሽ አይደለሁም በተለይ የሚትከተይ የአለባበስሽ ፋሽን ከባህላችንና ከሀይማኖታችን ወጣ ያለ ስለሆነ ግን አልጠላሽም ምኔን ነካሽ የራስሽን እድል ነዉ የሚትኖሪዉ የሀገሬ ልጅ ነሽ በባእድ ሀገር ወድቄ ብታይኝ ከሌላ ሀገር ዜጋ ቀድመሽ እንደሚታነሽን አልጠራጠርም እኛ ለኛ በርቺ ሰሊና

  • @rominigus4803

    @rominigus4803

    5 жыл бұрын

    Wow anchin yeweledech set tadla

  • @jemilakiros5274

    @jemilakiros5274

    5 жыл бұрын

    ዋናው ትልቅ ሃጥያት የሰው ስጋ መብላት ነው ፈጣሪ ስለራስሽ እንጂ ስለስዋ ኣይጠይቅይሽም ስለዚ የማትመችሽ ከሆነ ያለማየት መብትሽ ነው

  • @ethiopia5992
    @ethiopia59925 жыл бұрын

    *ዋናው ፍቅር ነበር ግን እኛ አልታደልንም ሀገራችንን ፈጣሪ ይሁናት ሰላም ካለ እድገት አለ*

  • @user-uh6ob7fb8v
    @user-uh6ob7fb8v5 жыл бұрын

    ስውድሽ ከልቤ ነው ሱሴ እግዚአብሔር አገራችን እና ህዝቦቼን ይባርክ በቃ ይበለን! ሰይፍየ እግዚአብሔር ያክብርህ እሪሰርችህ ተመችቶኛል ያለሰማ ይስማ አሁንም ከኛ ከኢትዮጵያውያን ያለ ካማንም የለም ። ብቻ እራሳችንን መመልከት ነው ያቃተን አሁንም እናስተውል እናስተውል።

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s5 жыл бұрын

    ውይ ሰልየ ክፈትወኪ ማዓት እየ ዝያዳይ ፍልቲ ፍጥረት ነሽ ማሬ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j5 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ መልእክት "ሴቶች ወንዶችን እክብሩን ከምንል መጀመሪአ እራሳችን እንከባበር" ሴት ሴት በመሆኑአ ለምንስ አንገቱአን ትደፋለች ትክክክል የዋሸ እና የሰረቀ ነው አንገት የሚደፋ .በርች

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo63935 жыл бұрын

    ዘረኞች ገደል ግቡ💪💪💪💪💪💯

  • @cydiaahmed1551
    @cydiaahmed15515 жыл бұрын

    በጣም የምወዳትልጅ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *መስርት መብራቴን አቅርብልን በማሪያም ስይፍሻ!*

  • @yekebebewlij3447
    @yekebebewlij34475 жыл бұрын

    እውነት ሰላሚና መጀመሪያ እርስ በርስ እንከባበር ሴቶችዬ

  • @user-me9xl8ll1p
    @user-me9xl8ll1p5 жыл бұрын

    የኔ አስተዋይ

  • @user-cq5ck6wp7j
    @user-cq5ck6wp7j5 жыл бұрын

    ሰላምዬ ወልደሽ አቅፈሽ እስካይሽ ጓግቻለው

  • @aa6750
    @aa67505 жыл бұрын

    *የምትሳደቡ ልጆች ልብ ይስጣችሁ ከምር*

  • @Gh-sj7yf

    @Gh-sj7yf

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hananatalie802
    @hananatalie8025 жыл бұрын

    የልጅ አስተዋይ ስላምየ ስላምሽ ይብዛ I love you so much my beautiful girl

  • @fhxhfdjckcjch8404
    @fhxhfdjckcjch84045 жыл бұрын

    ሰላምየ አምሮብሻል አርግዘሻል ማለት ነው ከሆነ እኳን ደስ አለሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf5 жыл бұрын

    ሰላምዬ ዛሬ ገና ወደድኩሽ ያስተላለፍሽው መልእክት በጣም አስፈላጊና በተለይ በአሁኑ ሰአት ወሳኝ መልእክት ነው ከናንተ ታዋቂ ሰዎች ስናየው በጣም ደስ ይለናል እንደዚህ አይነት መድረክ ስታገኙ መጠቀም ነው #USA

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo30455 жыл бұрын

    እናተ ትዳር መያዝ ልጅ ያደርጋል እንዴ ጬጬ መስለሻል ሰላሚና ፀጉርሽ አለባበስሽ……

  • @sarakiros3701

    @sarakiros3701

    5 жыл бұрын

    Æ

  • @bhahsbzbzhs508

    @bhahsbzbzhs508

    5 жыл бұрын

    9oooo9oooo9oooooooooooooooo9ooiioooiiii

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    5 жыл бұрын

    Obsii Yaa Garaa Koo ፀዲ ናዝሬት ኢትዮጲያ ekoo

  • @habeshatube42

    @habeshatube42

    5 жыл бұрын

    አለባበስሽን እንዳህፃን ልበሺ ክክ

  • @user-zi1pu4wg7i

    @user-zi1pu4wg7i

    5 жыл бұрын

    Obsii Yaa Garaa Koo ፀዲ ናዝሬት ኢትዮጲያ ሰብስክራይብ አድርገናል የእኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ👍 አብረን እንደግ 🙏

  • @user-xl8hb3dj7o
    @user-xl8hb3dj7o5 жыл бұрын

    ስላም እርጉዝ ነሽ እንዴ ??

  • @muhabaomahire8183
    @muhabaomahire81835 жыл бұрын

    ዋው ሰላም በጣም ነው የምዎድሽ እና እስካሁን ማንም የልመለሰውን ነው የመለሺው። በጣም ተጠንቅቆ ማንደትም አደጋ አለው እኔ ከ1997 ጀምሮ ከማኪና ገር አልተለያዬሁም ግን የኮንትሮ ባንድ መኪና ነበር የሚሰራው ባላው እስፒድ ነበር የሚሮጠው እስካሁን ይማስገን። እናልሽ አላባ አንድ በጣም ቀስ ብሎ የሚነዳ በሉካ ነበር ግን አልቆዬም ከላይ በመጣ አይሱዙ እንደጎፋሮ አበጥሮት ሄዳ ባቃ ቀስም ብል ሞታ

  • @queensheba5941
    @queensheba59415 жыл бұрын

    seifuyu I like it the last advice , please keep it up in your program in every situation.

  • @alemkebede4339
    @alemkebede43395 жыл бұрын

    መሰረት መብራቴን አቅርብልን Pleas

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove2605 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቃት💚💛❤

  • @netsanettariku9271

    @netsanettariku9271

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @seniethiopia5902
    @seniethiopia59025 жыл бұрын

    ሳያት ደምሴን አቅርብልን የምትሉ እስኪ አብረን እንጠይቀው ሰይፍሻ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n5 жыл бұрын

    ሰላምዬ ጩጬ እየሆንሽ ነው ደስ ስትይ

  • @user-kd1il3wn2z

    @user-kd1il3wn2z

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @wewe5010

    @wewe5010

    3 жыл бұрын

    ሠላምየ በጣምእወድሻለሁ

  • @wewe5010

    @wewe5010

    3 жыл бұрын

    ሠላምየ በጣምእወድሻለሁ

  • @hadi6037
    @hadi60375 жыл бұрын

    ሰላሚና እርጉዝ ነሽ መሰል አምሮብሻል እኔም ሳረግዝ ውብ ነው እምሆን

  • @meryembedewi8050

    @meryembedewi8050

    5 жыл бұрын

    Ane demo afer new mimeslew

  • @nelkayodet1106

    @nelkayodet1106

    5 жыл бұрын

    ።። ጅkyl

  • @ejigayhudersse6365
    @ejigayhudersse63655 жыл бұрын

    ሰላም በጣም የምትወደጂ ልጅ ነሽ አሁንም እግ/ር ሞገስ ሀይል ብርታት ይሁንልሽ በርቺ ተባረኪ

  • @sooqusabya367
    @sooqusabya3675 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ስላምየ ስወድሽ

  • @mekidesmekides7981
    @mekidesmekides79815 жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ለዚህ አበቃሺ ነፍሰጡር ነሺ አይዴል

  • @edenalemayehu6301
    @edenalemayehu63015 жыл бұрын

    👏🏻👏🏻🙌🏻 ዘረኝነት እረ ይጥፋልን ስላምዬ ❤️

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns33035 жыл бұрын

    የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ማር ኮንፊደንስሽን ስወደው የኔ ፀባየ ሰናይ

  • @user-lq4fw2qm9s
    @user-lq4fw2qm9s5 жыл бұрын

    ሰሉየ ምርጥ ውስጤ ነሽ ማሬ💋💗

  • @user-gx5cm2iy2w
    @user-gx5cm2iy2w5 жыл бұрын

    ስወድሽ ሰላምየ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem4565 жыл бұрын

    ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኝነትን እማ አይኑን ያጥፋልን

  • @fevensempire8224
    @fevensempire82245 жыл бұрын

    The most wise lady ever 👌a great respect for you dear.

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov5 жыл бұрын

    Seifu, I love your show you’re amazing, funny and humble person Thank you 🙏🏽 ❤️

  • @alinalin1736
    @alinalin17365 жыл бұрын

    እያነስሽ ነዉደ የምትሄጅዉ ህፃን ሆንሽ የባሰ ጨዋ ነሽ ዘረኝነት የሴቶች መደፈርና ድህነት ይጥፉልን

  • @ronhendrix7322
    @ronhendrix73225 жыл бұрын

    Smart beautiful and talented honest

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi39385 жыл бұрын

    ልክ ነሽ አናቴ. ዘረኝነት ይቁም ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን. እግዝአብሔር ፍቅር ያምጣልን

  • @fuifyo372
    @fuifyo3725 жыл бұрын

    ዋው ሰላምየ በጣምአደነኩሽ ለመልሷችሽ ዘረኝነት የሚባ ነገር ይጥፍ እኛ ኢትዪቢያ ኖች አንድ ስንሆን የሚምርብ ለሞትቱ አላሕ ጀነተ ፍርዶስ ይወፍቃቸው l stand with Ethiopian Airlins!!!

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i5 жыл бұрын

    መሰርት መብራቴን እና አለማየሁ ታደስን አቅርብልን

  • @abdu4725

    @abdu4725

    5 жыл бұрын

    ግን ሳይፎ ታዘብኩህ እራኬል እና ዳናይትን አቅርብልኝ ይውድድኝ ካልህ ሳምንት እሁድ

  • @RemHamd

    @RemHamd

    5 жыл бұрын

    ظامىىب &&٤٦٦٨٣٥٧٦٤٨٣٨

  • @RemHamd

    @RemHamd

    5 жыл бұрын

    دزززتتتقثصض ببعلؤىرستوة

  • @abdimussa8035

    @abdimussa8035

    5 жыл бұрын

    ዘርኝነት ከኢትዮቢያችን ይጥፍ

  • @user-gq5xr6fb6i

    @user-gq5xr6fb6i

    5 жыл бұрын

    እደ ዘርኝነት የምጠላዉ የለኝም

  • @goytomt
    @goytomt5 жыл бұрын

    Selam looks like my younger sister and made me miss my family, love you selam

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y5 жыл бұрын

    እርስ በርስ እዋደድ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን ::ኢትዮጵያንም ፈጣሪ በቸርነቱ ያስባት::🙏 ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋለች🙏💚💛♥በባለፈዉ የተፈጠረዉ መቼም ከልቤ አይጠፋም ነፍሳቸዉን ይማርልን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ያጣናቸዉን ወገኖች 😢😢

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q5 жыл бұрын

    እውነት ነው መልካም ነገር ለማሰብ አይከፈልበትም እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ሰላም ፍቅር ስወድሽ 💞💕💞💕

  • @zamzam187

    @zamzam187

    Жыл бұрын

    ዘረኚነት ይጥፋ ውደ

  • @user-zk5ti9rz8i
    @user-zk5ti9rz8i5 жыл бұрын

    ዘረኝነትትት ይውደምም ኢትዬጽያ ለዘላለምምም ትኖርርር

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee55605 жыл бұрын

    ሰላም ተስፋዬ እንኳን ደስ አለሽ ስንት ወር ሆነሽ ሆድሽ ገፋገፋ እየለ ነው ቢቢ ሻወር እንጠብቃለን 😂😂😂

  • @gojjamdangilapage3037

    @gojjamdangilapage3037

    5 жыл бұрын

    Letaderkine new dgmo shawer menamin eyalch

  • @SaraSara-gh3bt

    @SaraSara-gh3bt

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @gigi_shebabbawfan

    @gigi_shebabbawfan

    5 жыл бұрын

    @@gojjamdangilapage3037 enin leman leteyek eyaleku nber kkkk😂😂😂hod gefa beloel

  • @mervatahmad7447

    @mervatahmad7447

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @asfawkebede1735
    @asfawkebede17355 жыл бұрын

    I like you sister, you gave a great interview. God bless you! Selamye.

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h5 жыл бұрын

    ሰሊና ቆንጆ በጣም ድንቅ መልእክት. አስተላለፍሽ በርች የኔ ውድ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha38965 жыл бұрын

    ሰሊናያ የሚለዉን የታሜን ዘፈን ጋብዤሻለዉ 😃😃😃😃

  • @galaxysg7147
    @galaxysg71475 жыл бұрын

    ሰላምየ። የኔም ምኞት ነው። ዘረኝነተን አላህ ያጥፋለን

  • @alexdaniel3623

    @alexdaniel3623

    3 жыл бұрын

    Marr

  • @hiwi2012
    @hiwi20125 жыл бұрын

    በጣም እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እኔ ሚናፍቀኝ ልጅሽን ማየት ነው ሌላ ደሞ ከፊልሙጋ አብሮ የተወለድሽ ነው ሚመስለኝ በቃ ተሰምጭ ነው የማየው እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ተመኘውልሽ

  • @PlayStore-oh6wj
    @PlayStore-oh6wj5 жыл бұрын

    የኔምርጥ እውነትሽን ነው ሴት ለሴት አይስማማም ቅናታም ነን ሰው እራሱን ይጠላል አድናቂሽ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥሽሴቶች አትሳደቡ አትቅኑ አትመቅኙ ሴትን አክብሩ እኔም ብዙ ኮሜት ሳይ ባለጌው ሴት ነው ልብ ይስጠን እኔ ግን ሴቶችመሰድብ ያለበትን እወቁ በጣም ነው እምዳችሁ

  • @user-tx1ju5wz8y
    @user-tx1ju5wz8y5 жыл бұрын

    ሰፊሻ ፕሊስ አለምሰገድንና ሳያት እግዳ አድርጋቸው ፕሊስ ፕሊስ

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k5 жыл бұрын

    ሰላምዬ በራስመተማመንሽ እና ንግግርሽ ይመቸኛል ስይፍሻሰይፍሻ ሳያትደምሴን አቅርብልን

  • @amharaahyagondergonderyeah5946

    @amharaahyagondergonderyeah5946

    5 жыл бұрын

    Ye Ahya Wollo lij selam nesh

  • @user-kt9ot5ew4k

    @user-kt9ot5ew4k

    5 жыл бұрын

    @@amharaahyagondergonderyeah5946 ህሊናየለህምእንዴ ማንጠራህናነውዘለህእሰውቤትየምትገባ

  • @amharaahyagondergonderyeah5946

    @amharaahyagondergonderyeah5946

    5 жыл бұрын

    @@user-kt9ot5ew4k sorry Ye Wello Konjo

  • @usertacedbook8477
    @usertacedbook84775 жыл бұрын

    በእውነት ጨለማ ነው የባለፈው ሳምንት የማይልፍ ቀን የለም መቸም ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gulemamenbere7419
    @gulemamenbere74195 жыл бұрын

    79 ምርጥ ፊልም ነው ምርጥ እሱን ባትመርጪ ኖሮ ሰላምዬ አርቲስት ብዬ አልታጠራሽም ነበር ። ስቀልድ ነው በጣም ነው ምወድሽ 79 ግን የምርጦች ምርጥ ነው

  • @m.5431

    @m.5431

    5 жыл бұрын

    እስኪ ስሙን ንገሪኝ

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c5 жыл бұрын

    ዘረኝነት እንደምትይ ጠብቂ ነበር እውነትም ዘረኝነት ይውደምልን

  • @bereketmossie7451

    @bereketmossie7451

    4 жыл бұрын

    በጣም አድናቂዋነኝ ዘረኝነት ይጥፋ ስላለች

Келесі