Seifu on EBS: ቆይት ከ ተዋናይ አሌክስ ጋር ክፍል 1 || part 1

Seifu on EBS: ቆይት ከ ተዋናይ አሌክስ ጋር ክፍል 1 || part 1

Пікірлер: 473

  • @user-mp4pq4jc8b
    @user-mp4pq4jc8b5 жыл бұрын

    ዋው በጣም አድናቂህ ነኝ እስኪ እንደኔ የምያደንቀው

  • @salahselamsalem59

    @salahselamsalem59

    5 жыл бұрын

    Me

  • @selamtsede5637

    @selamtsede5637

    5 жыл бұрын

    እኔ አለሁ

  • @yemariyamlija737

    @yemariyamlija737

    5 жыл бұрын

    Me

  • @user-zq5xm9so9p

    @user-zq5xm9so9p

    5 жыл бұрын

    እህቱእሥቴልይህእያልኩ

  • @allhamdulilaalekulihalallh9698

    @allhamdulilaalekulihalallh9698

    5 жыл бұрын

    Me

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k5 жыл бұрын

    እር ተው ስይፉ አለምስገዲን አቅርብልን ተው እስኪ አለምስገዲን እንደኔ የምትወዱ እጃችሁን አውጡ🙋🙋ብዙ ከሆን ስይፉየን እንከስዋል 😊😊😊ይሄ.....እናተው ጨርሱት😆😆😆

  • @adumane8828

    @adumane8828

    5 жыл бұрын

    er betam nafeken eko?????

  • @semutube2755

    @semutube2755

    5 жыл бұрын

    Alem segeden enem betam nw mewedewu lemin endemayakerebelen ihe melat enja

  • @user-vb9xc2bo7e

    @user-vb9xc2bo7e

    5 жыл бұрын

    የመስርት መብራቴ አዲናቂ ነኝ አለም ሰገድ ኢንተርቪው አይወድም ስሊል ሰምቸው ነው

  • @user-wi3tf8pi8k

    @user-wi3tf8pi8k

    5 жыл бұрын

    ውይ እኔም ስወደው አለምስገዲን ምናለ እስኪ አይናፋር ባይሆን

  • @tube9057

    @tube9057

    5 жыл бұрын

    አለም ሰገድ አሁን ምኑ ነው ደስ የሚለው ኤጭ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns33035 жыл бұрын

    ወይኔ ስወደው ሲያስቀኝ ደግሞ በጣም ያልተወራበት ምርጥ ልጅ ላይክ ፎር ሚ👍👍👍👍👍👍

  • @neiymahabeshaweti6093
    @neiymahabeshaweti60935 жыл бұрын

    አለም ሰገድ ይቅርብ የምትሉ Like Like አድርጉ ከቀረበ እንየው

  • @user-is8ci7vy4k

    @user-is8ci7vy4k

    5 жыл бұрын

    ስንቴ አቅርብ ተብሎ እምቢአለ ይሄ መላጣ

  • @deenh9960

    @deenh9960

    5 жыл бұрын

    Aree ykreb Ante melata sile mayasedbk new adel kkk

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen62535 жыл бұрын

    እንዴት እንደምወደው የኔ ቀጫጫ እስኪ ማነው እንደኔ የሚወደው እና ብስራው የሚዝናና

  • @zdzizi31
    @zdzizi315 жыл бұрын

    ወይኔ የሄን ልጅ ገና ሳየው ነው በሳቅ ፍርፍር የምበላው 😘😘😘😘

  • @ferdusferdus3761

    @ferdusferdus3761

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @ferdusferdus3761

    @ferdusferdus3761

    5 жыл бұрын

    ውሼታም አሮጊት

  • @zdzizi31

    @zdzizi31

    5 жыл бұрын

    @@ferdusferdus3761 አች ደሞ ስምሽን ቀይረሽ መጣሽ 😂😂😂

  • @merimmohamed9622

    @merimmohamed9622

    5 жыл бұрын

    Enia erasu zena new mederegagni esun yagnachi yetadelchi hulia zena yadergatal

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i5 жыл бұрын

    አሌክስዬ የኔ ውድ ስወድህ እምቶዱት እምታደቁት እንደኔ♥♥♥♥♥

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *እውይ ስውድው እህን ተዋናኝ የምትውዱት እጃችሁን በላይክ አሳዩኝ ዘወረድ በልን ጅምርናል ለትንሳኤው በስላም ያድርስን መልካም ፆም!*

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove66735 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ስወደው እኮ ሰይፉየ በጣም አመሠግናለሁ ስላቀረብክልን❤❤❤

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame61915 жыл бұрын

    ተወዳጁ ዋውውው ስወድህ ስራዎችህን ስወድ ተመስገን በሺታ አይወቅህ ሁሌም በጤና ኑርልኝ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e5 жыл бұрын

    አሌክስ ምርጥ አክተር ነህ በርታ 👌 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ 😍

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah64755 жыл бұрын

    ይሄንን ኣክተር ስወደው ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል እንወድሀለን እናደንቅሀለን በርታ እናመሰግናለን ሴፍሻ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    ቀጮ አሌክስ አድናቂህ ነኝ

  • @user-bv1gq1xe9v

    @user-bv1gq1xe9v

    5 жыл бұрын

    አቺ ማታደቂው እና የሌለሸበት ቦታ የለም አ

  • @brightdreamtube7423

    @brightdreamtube7423

    5 жыл бұрын

    ቶም ጨርቦሌ 😂😂😂😂

  • @Mona-sz3lj

    @Mona-sz3lj

    5 жыл бұрын

    ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት ዋውውውየኔውድ

  • @samrawitsolomon2857
    @samrawitsolomon28575 жыл бұрын

    ይሔ ልጅ ግን መቼ ነው የሚውፍርው ግን በጣም አድናቂህ ነኝ ጎብዝ ልጅ ነህ ብርታ

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema86895 жыл бұрын

    please ሰይፉ ቴዲ አፍሮን ሜሮን ጌትነትንና መሰረት መብራቴን አቅርብልን

  • @alhamdulilahforeverything340
    @alhamdulilahforeverything3405 жыл бұрын

    በእውነት ሰይፍሻ እንዳው ለምን እሱን ብቻ ኢንተርቪው አያደርገውም እል ነበር ወይኔ ሰወደው

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem30375 жыл бұрын

    ወይኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን

  • @hff3528
    @hff35284 жыл бұрын

    ውይ የኔ ማርርርርርርርርር ስወደው በጣም አድናቂው ነኝ እባካቹሁ ንገሩልኝ ተወና ላይ አንደኛ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ

  • @user-vr9iw6xw3n
    @user-vr9iw6xw3n5 жыл бұрын

    አድናቂዉ ነኝ ግን ያልተነገረለት ባለሙያ ነዉ ትወናዎቹ ስወድለት የኔ ስንጥር

  • @tsts1683

    @tsts1683

    5 жыл бұрын

    ክክክክክ ስንጥር

  • @user-sb9yd4zn7w

    @user-sb9yd4zn7w

    5 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @haniharar735
    @haniharar7355 жыл бұрын

    ውይ ሰይፍዬ በጣም እናመሰግናለን የምወድ ልጅ ነው የጋበዝክልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ምርጥ አልስዬ ገና ሳይክ እስቃለሁ😂😂😂❤️❤️

  • @hhhh5971
    @hhhh59715 жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም ብዙ ጊዜ አእንድታከርብልን ፈልጌ ኡኡኡኡ የከጮ ካራክተር wawww thanks ሰይፍሻ.... ::

  • @postao6175
    @postao61755 жыл бұрын

    የኔ ቀጫጫ መች ይሆን የምት ወፍረው አድናቂህ ነኝ

  • @abduahmed5477

    @abduahmed5477

    5 жыл бұрын

    እሱ ባይወፍር እድሜው ወፍራም ነው

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j5 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልተዘመረላቸው አሉ ምርጥ ልጅ ስራህ ሁሉ ይጣፍጣል እስክህ እንደኔ ምወደው ላይክ ይግጨኝ እውነት ስወደው ከፍሪያት የማነህ ጋር እና ከ ይቤ ጋር የሰራቹት ፍልም ምርጥ ነው

  • @sisayabueed6064
    @sisayabueed60645 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ሰይፉዬ የኔ ተወዳጅ እናመሰግናለን አሌክስዬ ፍቅር ጥሩ ስብእና ያለሁ ነው በጣም እወደዋለሁ ❤💋💋💋

  • @fediajemal8546
    @fediajemal85465 жыл бұрын

    Wawu thanks sefisha betam madenkewen lej selakerebekew

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba14145 жыл бұрын

    ፂም ያለው ወንድ ሳይ ደስስስ ይለኛል

  • @selamyebsra6480

    @selamyebsra6480

    5 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምውድ

  • @martatole1139

    @martatole1139

    5 жыл бұрын

    እኔም 😃😃

  • @madinamohammad201

    @madinamohammad201

    5 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-bn3gw7bx9r

    @user-bn3gw7bx9r

    5 жыл бұрын

    ክክክክ እኔንም ፂም የለለው ወንድ ውንድ አይመስለኝም 😝

  • @user-tj8hl8bt1z

    @user-tj8hl8bt1z

    5 жыл бұрын

    @@user-bn3gw7bx9r እኔም

  • @user-fs8ck1fm4k
    @user-fs8ck1fm4k5 жыл бұрын

    ቀጭየ ስወድህ 😍😍😍😍 ቀጮ ብትሆንም ያምርብሀል አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል አድናቂህ ነኝ

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed11225 жыл бұрын

    ዋው አሌክሶ ነውዴ ስምህ የኔ ስልባቦት ስወድህ ሳይህ ገና በሳቅ ነው ምሞተው በርታ ጎበዝ ተዋናይ ነህ

  • @user-xt7bv2qv6e
    @user-xt7bv2qv6e5 жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም አድናቂው ነኝ እንደኔ የምትወዱት ላይክ ግጩ

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc5 жыл бұрын

    አሌክስየ አድናቂህ ነኝ ወንዶች ይህንን ልጅ እዪ ግርማሞገሱ ማለት ነው ደስ ይላል ፂማችሁን አትላጩ ይመችህ

  • @birebire6516
    @birebire65165 жыл бұрын

    Seyifuye endezare altedestikum betammm new miwedewu aleso

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle815 жыл бұрын

    Tnx ሴፍሻ አሌክስን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን በጣም ነው ማደንቅህ የኔ ቀጫጫና ሰካራምhahaha

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos5 жыл бұрын

    Wow he salaysh boyfrined.. Yebtsra teketatay drama lay new yadenkuh......ewwnet my favourite ebsodon drama ( Yebesra).... You have excellent talent

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema86895 жыл бұрын

    በጣም ነዉ እምወደው

  • @habimar7961
    @habimar79615 жыл бұрын

    ዋው ስወድህ ሳይህ ሁላ ሳቄ ይመጣል አድናቂህ ነኝ በርታ😘

  • @saranoora5692
    @saranoora56925 жыл бұрын

    የኔ ቀጫጫ ሰይፉ በጣም አሪፍ የምር መጋበዝህን አደንቃለሁ በጣም ይሰራል አንድም ሰው ጋብዞት አይቼ አላውቅም ደሞ በጣም ጎበዝ አክተር ነው በጣም በርታልን አሌክሶ

  • @user-vp7im9dw6d
    @user-vp7im9dw6d5 жыл бұрын

    በጣም ነው እምወደው ይችላል

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar15435 жыл бұрын

    አሌክስ ስወድህ ምትስራው ሁሉ ያስቀኛል ውድድድድ

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe38725 жыл бұрын

    ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ

  • @user-hm5ys5lg7g
    @user-hm5ys5lg7g5 жыл бұрын

    ዋው በጣም የማደክክ እርስት ነክ ስምክን እዴውም አላውቅም ነበረ መድረክ ላይ ገና ዛሬ አየሁ ስምክ ንም አወቅን አሌክስ ጉበዝተዋ ነኝ ነክ አድናቄክ ነኝ

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa87875 жыл бұрын

    ወይኔ እስኪ እንደዚህ ልታይ ልታይ የማይሉትን ምርጥ ተዋናዮች በተራችን እንይበት አድናቂህ ነኝ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele41895 жыл бұрын

    አሌክስዬ የኒ ጣፋጭ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ የማከብርህ በርታ

  • @bayanawad9009
    @bayanawad90095 жыл бұрын

    Lemelaw yekrstna emnet teketayoch bemulu enkuan leaby tsom beselam aderesachuh aderesen melkam tsom lehulachin amen 🙏🙏🙏

  • @temrm6717
    @temrm67175 жыл бұрын

    የኔና ያንተ ሰውነት መች ነው የሚወፍረው ከከከከከከከከ ሁሌም ገመምተኛ ሁነህ ነው የምትተውነው እኔም አረቦች ስራ ታፈጥናለች በማለት ይመርጡኛል ከከከከከከ

  • @selamto4545
    @selamto45455 жыл бұрын

    I really like you God bless you.

  • @hiwimar4254
    @hiwimar42545 жыл бұрын

    ዉይ ሰይፋ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ግን አሜሪካን የሚለዉን ነገር እረሳክ አሜሪካ ዉስጡ ናት እንኳን ደህና መጣክ አሌኩሶ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh2225 жыл бұрын

    ይህን ንፋስ ስወደው 💚💛❤👍👍

  • @fritademse3395
    @fritademse33955 жыл бұрын

    የኔ ሞዛዛ ❤❤አድናቂህ ነኝ!! ሰይፋ ፍፁም ቲን አቅርብልን ኢትዮ ገብቱዋል plzzz የፍፁም ቲ እንተርቪ ማየት የምትፈልጉ.......

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye20705 жыл бұрын

    ዋው በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @yeamcenat3229
    @yeamcenat32295 жыл бұрын

    Ahun tikiklgna sew gabeziklin betam new mewdew

  • @user-il6un7nk5s
    @user-il6un7nk5s5 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሴፉዬ አሌክሶ 😘😘😘😘😘

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove41175 жыл бұрын

    አሌክሥዬ የኔ ቀጮ ሥወድክ በጣም አሪፍ አክተር ይመችክ 😘❤👍

  • @user-vj8hz9kt4v
    @user-vj8hz9kt4v5 жыл бұрын

    tilobign ehe liji yalebet filim siwed yene kachoye siwedik eko love you sefiye tedinim akiriblin siwedik

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg5 жыл бұрын

    የኔ አዝግ መጣህልኝ 👏👏👏💪💪💪💪💚❤️❤️

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij40305 жыл бұрын

    ሰይፍሻ tax አደንቀዋለሁ Next እድለወርቅ ጣሰውን አለም ሰገድን ታሪኩ ባባን nd .ቃልኪዳን ታምሩን ዱቅ አርግልኝ አደራ

  • @ejgneshadino4944
    @ejgneshadino49445 жыл бұрын

    አሊክስየ ስወድህ የኔ ቀጫጫ ኣረ ተው አተ መላጣ አለም ሰገድን አቅርብልን

  • @fetlegetenet2019
    @fetlegetenet20195 жыл бұрын

    betam gobeze lije neh alakes

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m5 жыл бұрын

    እንዳንተ ቀጭን ወንድም አለኝ ለዚህ እወድሃለሁ 😍😘

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go5 жыл бұрын

    *አወይይይይ አንጀቴን በላኸዉ የኔቢጤ ቅጥንያልክ ነህ አላህጤናያድርግህ ወንድምየ*

  • @betytimetube2212
    @betytimetube22125 жыл бұрын

    Waw Enamesginalen

  • @fermekebu6619
    @fermekebu66195 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም አደናቂነኝ

  • @aweaman1497
    @aweaman14975 жыл бұрын

    ይሄ ኮሜድ አድን ጊዜ በሳቅነው የገደለኝ ይመችህ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete5 жыл бұрын

    Woww. Alkeseya. 😘😘😘

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w5 жыл бұрын

    ይሄ ልጂ ግን መቸ ነው የሚወፍረው እኔማ ሳየው በጣም ነው የሚያስቀኝ ወዮ

  • @user-oy1im4ih4x

    @user-oy1im4ih4x

    5 жыл бұрын

    አይባልም

  • @user-bv1gq1xe9v

    @user-bv1gq1xe9v

    5 жыл бұрын

    ምን ችግር አለው አይወፍርም ወይ ማለት

  • @tsts1683

    @tsts1683

    5 жыл бұрын

    @@user-bv1gq1xe9v ምንም ችግር የለው በቃ ምንም ማውራት አይቻልም እንዴ ያፍን ለቀም ጉድ እኮ ነው

  • @helenmokonen551
    @helenmokonen5515 жыл бұрын

    Betam new yemewedek Alkey ❤️❤️

  • @rahimahussenrahimahussen812
    @rahimahussenrahimahussen8125 жыл бұрын

    በጣም አድናቂህ ነኝ አሊክስየ

  • @user-ch1cq6do1u
    @user-ch1cq6do1u5 жыл бұрын

    የኔ ዉድ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @emanibrahim2687
    @emanibrahim26875 жыл бұрын

    I love him so much

  • @user-mb2lg6jh3y
    @user-mb2lg6jh3y5 жыл бұрын

    በጣም የማደቀው ልጅ ስጠብቀው ነበረ አንደኛ ነህ

  • @bilibili7907
    @bilibili79075 жыл бұрын

    ደስ ሲል እኳን ደህና መጣህ

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma22815 жыл бұрын

    በጣም አድናቂህ ነኝ 😘😘😘😘

  • @dondon8795
    @dondon87955 жыл бұрын

    Nice!

  • @henive7741
    @henive77415 жыл бұрын

    Betam Adinakih negni Alekso nurlgni lezelalem

  • @user-qy7il5rn1y
    @user-qy7il5rn1y5 жыл бұрын

    Betam new yemwedew kemer adenkut ere ehin lij

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis4 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወደው እሱ ያለበትን ፊልም ብቻነው የማይ የኔማር

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne57275 жыл бұрын

    Alex Betam Yemadenqew Yemwedew tewanyan New Enameseginalen Seifsha

  • @user-lr7dd2et1d
    @user-lr7dd2et1d5 жыл бұрын

    በጣም ነዉ ምወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e5 жыл бұрын

    የሄ ልጅ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ተዋንያን ነህ

  • @user-un7ly8gc8t
    @user-un7ly8gc8t5 жыл бұрын

    ቀጮዬ ውድድድድድ ስጋ አበድርካለሁ አብሽር ሽር ሽር 😍😂😂

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j5 жыл бұрын

    ዉይአሊክስ እደትዘና እደምታደርገኝኮ አድናቂህነኝ 💖

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik30735 жыл бұрын

    Haha 🤣yeeee luci talak brother nek ayidel Alex 😉😂😂😂😂😂

  • @kaslikkaslika3317
    @kaslikkaslika33175 жыл бұрын

    ዊይ እሄ ልጅ በሽትኛ ይመስለኝ ነበረ ሰይፊሻ እናመስግናለን

  • @user-fr8qb9ij4w
    @user-fr8qb9ij4w5 жыл бұрын

    ሰይፉ እንደው ሁሉንም አዲናቄ ነኝ እንዳልክ እኔም ከማዳም ቤት እስከመጥረጊያየ ብመጣ አዲናዌሽ ነኝ ትለሰለህ ሆሆ ለማንኛውም ይመችህ

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit50335 жыл бұрын

    ቀጮ አሌክሶ የእውነት በጣም ነው የሚመቸኝ አድናቂህ ነኝ እስቲ ግን ለመወፈር ሞክር

  • @user-fk8zz3ck2c
    @user-fk8zz3ck2c5 жыл бұрын

    በጣም የምወዳ ተዋንያን ነው አሊክሶ

  • @yarosyaros6304
    @yarosyaros63045 жыл бұрын

    በጣምነው የምወደው እስኪእደኔ የሚወደው

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b5 жыл бұрын

    አሌክሶ በጣም ቆንጆ ተዋናዊ ነው በጣም ነው የሚያስቅ እውነት እሱ ያለበትን ፊልም ማለፋ አልወድም ሽቴን መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀ

  • @lifegood4862
    @lifegood48625 жыл бұрын

    አሌክስ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s5 жыл бұрын

    ሰወደው 😍😍😘😘😘

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew52245 жыл бұрын

    የምወደው ሰው ወይ ሴይፍዬ አናመሰግናለን

  • @user-qo3pj9hr6n
    @user-qo3pj9hr6n5 жыл бұрын

    ሰይፋየ በጣም እወድሀለሁ አከብርህ አለሁ

  • @yasina63
    @yasina635 жыл бұрын

    Alexooo swedh tnx seifu..

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b5 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ አድናቂው ነኝ ስሙ ግን ዛሬ ነው ያውኩት

  • @wissamasmar6200
    @wissamasmar62005 жыл бұрын

    ስወድህ እኮ የኔ ጌታ ገና ሳይህ ነው የምስቀው

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g5 жыл бұрын

    ወይኔ መቀጨጭ የእጁ ክንድ ሲታይ ሲያሳዝን ጎበዝ ነህ ግን

  • @hayunegni1732
    @hayunegni17325 жыл бұрын

    ግን ኤፍቢ አይን ቁጥር 2ትን እንጅ አንድን አላየሁትም ያየው ሰው ፕሊስ ሊንኩን ላኩልኝ በርብሊ

  • @rutagebreyes5686
    @rutagebreyes56865 жыл бұрын

    ውይ ይሄ ልጅ በሳቅ ነው የሚገለኝ ግን መቼ ነው የሚወፍረው

  • @maskalouchedid5757
    @maskalouchedid57575 жыл бұрын

    ሰላምን ያብዛልህህህ

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v5 жыл бұрын

    ውፍረት ምን ያደርጋል ዋናው ጤና ነው ብቶፍር ጥሩ ነበር ግን አንዳንድ ሰው በተፈጥሮው ቢበላም አይወፍርም

  • @saniadxb6543
    @saniadxb65435 жыл бұрын

    ስወደው ይሄን ልጅ 💓💓

Келесі