Seifu on EBS: አንድ ሀገር ዶ/ር ኤሊያስ የህክምና ባለሙያና ደራሲ / D/r Elias

ወጣቱ የህክምና ባለሙያና ደራሲ ዶ/ር ኤሊያስ ገብሩ-አዕምሮ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ

Пікірлер: 189

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w4 жыл бұрын

    ሰይፉ ለመጨረሻ ጊዜ ልጠይቅህ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    4 жыл бұрын

    በጣም: አምወዳት: እንደ ሰሟ ወርቅ: ነወ ሰራዋ ደሰ ይለኛል መሊጥ ቢይቀርባት👍👍👍👍👍👍👍

  • @ashuuuashuuu.1986

    @ashuuuashuuu.1986

    4 жыл бұрын

    Tkklnshi

  • @madinalove519
    @madinalove5194 жыл бұрын

    ሻሼ ንፁህ ሀይሎ ትቀረብልን ሃና ዩሀንስ ትቀረብልን የምትሉ እጅ አውጡ 🌷

  • @keyagetchaw4883

    @keyagetchaw4883

    4 жыл бұрын

    En

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    ከእግዚአብሔር በታች የህክምና ባለሙያ ናቸው ክብር ለህክሞች

  • @hiwetbanete4363
    @hiwetbanete43634 жыл бұрын

    ኤልያስ እዚህ ደርሰክ በማአየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ከአንተጋም በመማሬ ክብር ይሰማኛል በፊት የነበረክ ፀባይ ነው ያአለክ ፈጣሪ ከአንተጋር ይሁን

  • @tesfastat5133
    @tesfastat51333 жыл бұрын

    Dr/Eliyas we were in the same school Medihanialem preparatory school i remember u are unique and great good job.

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o4 жыл бұрын

    እ 27 አመት እኔ አላምንም እኔ ሀያ ሰባት አመት ነው የመዳምን ግድግዳ በመገፍገፍ ስልጠና ወስጃለሁ ሰሞኑን እመረቃለሁ እንኳን ደስስስስ ያለሽ በሉኝ 😁😁😁😁😁😁

  • @user-iv4ft2nt1n

    @user-iv4ft2nt1n

    4 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እሱስ 27ያለው አይታመንም !😁

  • @user-no5sv3ex3o

    @user-no5sv3ex3o

    4 жыл бұрын

    @@user-iv4ft2nt1n kkkkkkkkkkk tikikl marrr yateratiral

  • @user-no5sv3ex3o

    @user-no5sv3ex3o

    4 жыл бұрын

    @Umu Huzeifa Tube esh ehit Alem 😍😍😍

  • @bikodamtew2569
    @bikodamtew25694 жыл бұрын

    Dr. Elias our Great Doctor.. its rare to get person like you who have rational and perfect attitude ,also who have respect for our diverse beautiful cultures.

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልህ ሀገሬ ብዙ ልጆች አሉሽ ሁሉም ያልፋል ወጣቶች እስኪ ከዶክተር ተማሩ ብዙዎቻችን ጭንቅላታችን በክፋት ተሞልቷል

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w4 жыл бұрын

    ዶክተር አለባበሱ ያምራል እሱም ቆንጆ ነው

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt4 жыл бұрын

    ዶክተር አለባበስህ ጀምሮ እስከ መፅሐፍህ ያምራል

  • @user-pv7hc5qk4s

    @user-pv7hc5qk4s

    4 жыл бұрын

    ሾካኮ ሊጠበስ ክክክክክክክክ አለሽልኝ የኔዋ

  • @fortunaadem3740
    @fortunaadem37404 жыл бұрын

    I just ordered your book from Amazon. Thank you so much Seifu, you gave me the opportunity to look into our own young writers. Best wishes in all your projects, Dr. Elias!

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej50634 жыл бұрын

    ነገ የአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ነው በሃፅያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት አፅናን በእምነት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት😍☝️

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v4 жыл бұрын

    ሰይፉ እባክህን መምህር ደረጀን ጋብዛልን እባክህ የግብረሰዶም እንቀዋወማለን እኝ ኢትዮጵያን

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym4 жыл бұрын

    ይህን ዶ/ር በጣም አደነኩት

  • @user-ik1wi6qu6v
    @user-ik1wi6qu6v4 жыл бұрын

    እባክህን ሰይፉ መምህር ደረጀን አቅርብልን በናትህ መልካም አመለካከት ለኢትዮጵያ ያላቸው ናቸው እባክህን በማርያም

  • @yeropqyeropis3080
    @yeropqyeropis30804 жыл бұрын

    ዶክተር. የማዳምን. አደ በተ. የሚቆልፍ. መዳኒት. አለህ

  • @emebetbelayhun1611

    @emebetbelayhun1611

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ እንዴ ወይኔ ይሻላል ብለሽ ነው ያለቀነችን ሊያስረጁን ነው እነርሱማ

  • @user-xy8if6dy3j

    @user-xy8if6dy3j

    4 жыл бұрын

    ክክክክ አር ጥሩ አድርገሽ ጠይቂልኝማ

  • @user-ct1tc2zf1q

    @user-ct1tc2zf1q

    4 жыл бұрын

    ውይ እሱማ እኔም እፍልግ ነበረ ጠይቂልኝ እህቴ

  • @salammar7217

    @salammar7217

    4 жыл бұрын

    Yeropq Yeropis kkkkkkkkk

  • @sem4451

    @sem4451

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkki

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j4 жыл бұрын

    ጨዋ ጎበዝ ወዳት እግዛቢሔር እርጅም እድሜ ይስጥህ💐💝

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube61184 жыл бұрын

    ደስ የሚል ገጣሚ ።

  • @user-kq3ku1ti9m
    @user-kq3ku1ti9m4 жыл бұрын

    ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha4 жыл бұрын

    ኤሊኮ እንኳን መጣህ በስራህ ነበር የማቅክ፡፡ የኤሊኮ አድናቂ ቻናሌን ቤተሰብ ያድርጉ

  • @biredegu9306
    @biredegu93064 жыл бұрын

    አምላክ ፋፃሜህን ያሳምረው።

  • @shureseifu7712
    @shureseifu77124 жыл бұрын

    Thank you so much God bless you

  • @user-xi5fm7xh1m
    @user-xi5fm7xh1m4 жыл бұрын

    ሴፉዬ ስወድክ መሰረት መብራቴን አቅርብልን

  • @Djbaba5
    @Djbaba54 жыл бұрын

    ድንግል ማስታዋሉን ካለህ ማስታዋል ታብዛለህ ወንድም 🙏

  • @salihaakadirsalihaakadir2336
    @salihaakadirsalihaakadir23364 жыл бұрын

    Elu Betamm wodahalow talaqe wondimee hulem nurileny Sefu betam enamesegenalen 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia4 жыл бұрын

    እግዚሐብሄር ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያድለን አሜን ...መልካምነት እኔን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጀምራል

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    4 жыл бұрын

    አንቺን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aftakintubehabesha

    @Aftakintubehabesha

    4 жыл бұрын

    ETHIO LIJOCH TV ጎራ ብዬ አለው

  • @noorabou-laban8323
    @noorabou-laban83234 жыл бұрын

    ዶክተር በርታ እንዳተ አይቱ ያብዛልን

  • @rahemayimer9546
    @rahemayimer9546 Жыл бұрын

    ወጣት ነህ ጀግና ደስ ትላለህ በቃ

  • @AnidBirr
    @AnidBirr4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልህ !!!

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik30734 жыл бұрын

    Desi yilal betam gobez bewotatinetek endiii telk bota layii seton le bezuwochachin messig alo 😍😍

  • @freeabraham3397
    @freeabraham33974 жыл бұрын

    ኮራውብህ የሀገሬ ኩራት በርታልን ያንተን አይነት ይብዛልን ዶ/ር

  • @zelekamifkar5905
    @zelekamifkar59054 жыл бұрын

    Eza mexaf yalew karta gin betam asfari newu Eritra 🇪🇷 Ras yechelet Hager nat Bakchew nikebaber Eritra 🇪🇷 Lela hger nat

  • @user-kq3ku1ti9m

    @user-kq3ku1ti9m

    4 жыл бұрын

    ክክክክ ምንቀኝነት መሆኑ ነው

  • @zelekamifkar5905

    @zelekamifkar5905

    4 жыл бұрын

    እናቴ እወድሻለው Ate Eritra mibale hager edle ataminm

  • @user-kq3ku1ti9m

    @user-kq3ku1ti9m

    4 жыл бұрын

    @@zelekamifkar5905 ሃገርካን አዴካን ገዲፍካ ዝሃደምካ ሓማሴን አብዚ ኤርትራ ዶ ምናምን እናበልካ አይተፅምመና

  • @zelekamifkar5905

    @zelekamifkar5905

    4 жыл бұрын

    እናቴ እወድሻለው xemama zey tusemee mejemrta

  • @selamnkulu5349

    @selamnkulu5349

    4 жыл бұрын

    @@user-kq3ku1ti9m ata qindaf agame n Ertra ktimexwa aykenen ktiriewa ewn aykonkumn. Gena ras rasashu tibabalachu.

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p4 жыл бұрын

    ላገራችን፡መልካም፡መልካም፣እሚስቡትን፡አብዛልን

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n4 жыл бұрын

    ሰይፉ የግጥም ባለቤት የሆነች ህሊና ደሳለኝን አቅርብልን !😘

  • @fisehawalelign6272
    @fisehawalelign62724 жыл бұрын

    በርታ ዶ/ር::

  • @takelealemu1484
    @takelealemu14844 жыл бұрын

    Egizehabiher yibarikih!!!

  • @detonater1348
    @detonater13484 жыл бұрын

    Ela man, I use to go to the same school with this dude. He use to get me weed too... good times

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p4 жыл бұрын

    ዋው ዋው ዋው ዋው 👏👏👏

  • @diboradibora7260
    @diboradibora72604 жыл бұрын

    wowow betam dess yilal fetar yitebik berta sefusha nurilin Enameseginalen

  • @dannym2978
    @dannym29784 жыл бұрын

    Good job, Doc.

  • @danieldessalegnyemaryam6818
    @danieldessalegnyemaryam68184 жыл бұрын

    አንተ ሰው በነካ እጅህ ምነው እስኪ "ግብረሰዶማውያን" ላይ እየሰራ ያለውን መምህር ደረጄን ብታቀርብልን?????

  • @user-ik1wi6qu6v

    @user-ik1wi6qu6v

    4 жыл бұрын

    መምህርን እማ ቢያቀርብልን መልካም ነዉ ግን አያደርገውም እግዚአብሔር ን በአፍ ብቻ የሚጠራው መምህር ላይ ያለው መንፍስ ቅድስ ያቃጥለዋል

  • @user-ct4ez7xr4m

    @user-ct4ez7xr4m

    4 жыл бұрын

    ትክክል ይቅረብልን

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela38124 жыл бұрын

    Edemena tena yestelin wondimachin tebarek

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o4 жыл бұрын

    wawwwwww Alebabesih samir💚💛♥️

  • @user-fk8wv2jt6o
    @user-fk8wv2jt6o4 жыл бұрын

    ዶክተርዬ አፍቅሬሃለሁ!.😯

  • @user-yn9kv7ww8e
    @user-yn9kv7ww8e4 жыл бұрын

    እባክህ ስይፉየ መምህር ደርጀን አቅርብልን ግብርስዶምን እንቀዋወማለን

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish59274 жыл бұрын

    ሰይፉ ፈታሁን ተያዢ ያለው ታማኝ ባል ፈልግኝ አርቲስት ያልሆነ የመይጠጣ የማይጨስ😕😀 የፍቅር ሀብታም ሆነ 😊

  • @kaki.kaki.5551

    @kaki.kaki.5551

    4 жыл бұрын

    ባል.ተፈጣሪ.ነው.እህት.በፆለት.እና.በትግስት.ጠብቂ.

  • @selamdarwish5927

    @selamdarwish5927

    4 жыл бұрын

    @@kaki.kaki.5551 ትክክል ነሽ እማ💙

  • @selamdarwish5927

    @selamdarwish5927

    4 жыл бұрын

    @@asfawbekele8297 መኖርማ ሁሉም ወንዶች አሉኮ ግን ታማኝ የሚሆን ሰው ነው የጠፋው😊😕

  • @Ab-gy4fm

    @Ab-gy4fm

    4 жыл бұрын

    Dwy ahununu

  • @fisehawalelign6272
    @fisehawalelign62724 жыл бұрын

    በርታ ዶ/ር:;

  • @ranirani3899
    @ranirani38994 жыл бұрын

    Egzabher abzto yibarkih kifu ayneka

  • @muftuhaturo4266
    @muftuhaturo42664 жыл бұрын

    ሰይፍዬ ስወድክክክ እኮ

  • @sararagasasararagasa9060
    @sararagasasararagasa90604 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nseid6460
    @nseid64604 жыл бұрын

    ይበል ብለናል

  • @abad5957
    @abad59574 жыл бұрын

    Wowww Wendimalemiye yichemirlk Berta

  • @lebnaonc6578
    @lebnaonc65784 жыл бұрын

    Seifu min albet Enan betakrbi

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w4 жыл бұрын

    ጅማ ነው ያልከው ሰይፍዬ ስልኩን ላክልኝ ምሳ ልጋብዘው ቤቴ😍🤣

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    4 жыл бұрын

    . ይህች ጠጋ ጠጋ አለች 😂😂

  • @user-zl1mh9ww1w

    @user-zl1mh9ww1w

    4 жыл бұрын

    @@user-ik6oo5yi7l ክክክክክክ ደግነቴ ደስ ይላል አይደል

  • @user-zl1mh9ww1w

    @user-zl1mh9ww1w

    4 жыл бұрын

    @Sle hulum ለኔም subscribe atechalew

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    4 жыл бұрын

    @@user-zl1mh9ww1w ከከከከ እኔም ቤትሰብ ሁኛለሁ ማማየ በረች

  • @user-mk5nc4qh9d

    @user-mk5nc4qh9d

    4 жыл бұрын

    😂😂

  • @rahemayimer9546
    @rahemayimer9546 Жыл бұрын

    ኡፍ እርጋታህ

  • @etenutadesgetaweyeedateley3946
    @etenutadesgetaweyeedateley39464 жыл бұрын

    Edemen tena yesete

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v4 жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @fifi9417
    @fifi94174 жыл бұрын

    Elaye yene konjo bertalign gena bizu etebkalhu kante

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o4 жыл бұрын

    ዋው ጎበዝ ልጅ

  • @noranuro5530

    @noranuro5530

    4 жыл бұрын

    ዋዉጀግነደክተርጠክር

  • @alemtsehaynekere1849
    @alemtsehaynekere18494 жыл бұрын

    Des zbl wedi

  • @kidanedebebe9392
    @kidanedebebe93922 жыл бұрын

    "ሲወርድ ሲወራረድ" በሚል ቢስተካከል ሲወርድ ሲወራረድ አይባልም።

  • @imanhabasi2231
    @imanhabasi22314 жыл бұрын

    ❤️😘😘wowo

  • @ethiocelebrity2044
    @ethiocelebrity20444 жыл бұрын

    ሰይፍሻ please ናርዶስ አዳነን አቅርብልን

  • @barchetube7442
    @barchetube74424 жыл бұрын

    Wow

  • @beshirdale2491
    @beshirdale24914 жыл бұрын

    Mirti, besal Dr. Elias

  • @mitekmary5705
    @mitekmary57054 жыл бұрын

    ጅማ የፈቅር አገር ናት ዶክተር ጤና ና ዕድሜ ይስጥህ

  • @moments8434
    @moments84344 жыл бұрын

    One day....

  • @etenutadesgetaweyeedateley3946
    @etenutadesgetaweyeedateley39464 жыл бұрын

    Wawwww endim ayenetem sew ale

  • @dumaeritrea2964
    @dumaeritrea29644 жыл бұрын

    Seyfuye Ebakih yoni mangan akiriblin. Baneka ejih demo gigi kiyan bezawim chigrwan teykilin. Bager selam beferenji ager emburrr yemiyasiblat guday teykilin...... esti meftehe ante gar aytefam magic gazetenga slehonk ....mela mela bel

  • @sable7201
    @sable72014 жыл бұрын

    ሠይፉ አሁንስ ተጣልታችሁኋል መሠል አለመሠገድን እድለ ወርቅን መሢን አላቀርብልን አልክ የኔ ቆጆ ኩሪንና ቢጫ ወባን ስታቀርባቸው🙄🙄🙄🙄

  • @himate824
    @himate8244 жыл бұрын

    Edma tana ewkat ychamerlek agera awaki ybezalesh ageran mel

  • @hiyabmareyhiyabmarey3548
    @hiyabmareyhiyabmarey35484 жыл бұрын

    Dr lemen alnegerkegnem buna tametalign neber iko siyanadid

  • @user-vk2zu9sn3b
    @user-vk2zu9sn3b4 жыл бұрын

    ሴቶች ቢሆኑ 27 ያሉት የፈጣሪ ትንጫጩ ነበር

  • @faizamohammed9520
    @faizamohammed95204 жыл бұрын

    Seyfuye yenenm mrcha tekebelegn tew tew gn tew gerenew asefan akrblgn kalku snt amete

  • @user-dm9nj9yi1d
    @user-dm9nj9yi1d4 жыл бұрын

    Seyfsha zara 10 gna wow

  • @butileshowtube1524
    @butileshowtube15244 жыл бұрын

    ሰይፉዬ ግን መቼ ነው እኔን የምትጋብዘኝ ቆይ

  • @anshaali2742

    @anshaali2742

    4 жыл бұрын

    አንድቀን ቀጥሪው

  • @butileshowtube1524

    @butileshowtube1524

    4 жыл бұрын

    @@anshaali2742 kkkk eshe

  • @user-fd2sy7vd3j
    @user-fd2sy7vd3j4 жыл бұрын

    አድ ደገር1🙏

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c4 жыл бұрын

    ሴፍሻ ነበልባል እንካን ደህና መጣህ

  • @user-cc4vw6hn3v
    @user-cc4vw6hn3v4 жыл бұрын

    ወድ ልጅ ወለድኩ ስሙን ሴፉ ይባል የምትሉ 👍👈

  • @lubabalubaba5481

    @lubabalubaba5481

    4 жыл бұрын

    እንዴ ስንት የነብይ የሰሀባ ስም እያለ የሱን ስም ያሳዝናል

  • @simegnesintayehu
    @simegnesintayehu4 жыл бұрын

    1

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y4 жыл бұрын

    wendata

  • @hakimahahmed5691
    @hakimahahmed56914 жыл бұрын

    😉😉😉

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k4 жыл бұрын

    ይሄን ግጥም በቀለ ገለባ እዳይሰማ kkkkkkk

  • @user-kq3ku1ti9m

    @user-kq3ku1ti9m

    4 жыл бұрын

    ጋላ ምንም አያመጣም ብሰማም

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k4 жыл бұрын

    በዉቀቱ ስዩምን አቅርብልን

  • @letishtewelde2945
    @letishtewelde29454 жыл бұрын

    Mn malet new and ager

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew2984 жыл бұрын

    ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 10 (John) 9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።

  • @Djbaba5
    @Djbaba54 жыл бұрын

    ለመን ግዜውን አሳነስክበት

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l4 жыл бұрын

    ኮሜንት ማንበብ ድስስስስ ይለኛል ግን. ኮሜት ያለዉ. ስለ ማዳም አመል. ስለ. ስድት. ስለ ፍቅረ. ስለ ሊንክ. እያ ይቀጥላል ምን አለበት. ስለ ሰይፎና ዶክትረ ብትኮሚቱልኝ ሆ😜😜😱😂😂

  • @imissmyfather8109

    @imissmyfather8109

    4 жыл бұрын

    ክክክ ልክ ብለሻል

  • @abrhama4952
    @abrhama49524 жыл бұрын

    Koy ene emelwe seifu lay yemikerbu swoch ethiopia wst alu?????

  • @teddys.mariam25
    @teddys.mariam254 жыл бұрын

    seifu ?

  • @selamnkulu5349
    @selamnkulu53494 жыл бұрын

    Ethiopiawyan yeresachu ager yalhone memegnet eskealqomachu btintnachu twetelechu

  • @felawemusic8697
    @felawemusic86974 жыл бұрын

    😊ቴዲን ነበር የጠበኩት መሊጥ

  • @user-dq4wh7be1j
    @user-dq4wh7be1j4 жыл бұрын

    ጥያቄ አለኝ 🙋

  • @tnshuash426
    @tnshuash4264 жыл бұрын

    እህት ወንድሞቼ ምንም አልጠይቃቹሁም ሰብስክራይብ ብቻነው የምጠይቃቹህ በቅንነት በመልካምነት አበረታቱኝ

  • @user-ct1tc2zf1q

    @user-ct1tc2zf1q

    4 жыл бұрын

    እሺ በርቺ ይሄው አረኩሽ

  • @tnshuash426

    @tnshuash426

    4 жыл бұрын

    @@user-ct1tc2zf1q እሺ አመሰግናለሁ❤

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia65384 жыл бұрын

    Dr eliyas ኢትዮጱ የሚለውን መጥሀፍ እየኮመኮምኩት ነው

  • @emebetbelayhun1611
    @emebetbelayhun16114 жыл бұрын

    ክክክክክ ወይ ፌስ ቡክ ጉድ አመጣ አይደል

  • @zaytunaselam5732
    @zaytunaselam57324 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ጃኪን አቅርብልን

  • @user-er3wr8db2r
    @user-er3wr8db2r4 жыл бұрын

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 27 አለ እኮ አላምንም

  • @melatethiopia381

    @melatethiopia381

    4 жыл бұрын

    ጉረቤቴነው እውነቶነው

  • @sskk5084
    @sskk50844 жыл бұрын

    ሠይፉ ማለት አጨብጨቢ አምታች ነዉ አተና ጀሀር አድ ናችሁ ለእኔ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff49784 жыл бұрын

    እደግ :ዶክተሩ :ሰይፍሻ አንተም ጥሩ መፅሀፍ: አሳትም:መላጣነት የሚመጣው ከእውቀት ብዛት ነወ የሚል: መቼም የእድሜ ነገር ትፈራዋለክ: ከአይቴ ጋረ ነወ ትምህርት የጨረሰከው😝😝😝😝

Келесі