Seifu on EBS: ድምፃዊ ናቲ ሀይሌ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ

Seifu on EBS: ድምፃዊ ናቲ ሀይሌ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ

Пікірлер: 188

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h5 жыл бұрын

    በገንዘብ አትኩራ ገንዘብ ያልቃልና በወገን አትመካ ክፉ ሞት አለና በጉልበት አትመካ መሰበር አለና ለወሬ አትቸኩል አይጠቅምህምና ለስራ ግን ድከም ማደሪያህ ነዉና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @fahmiomer4014

    @fahmiomer4014

    5 жыл бұрын

    አይ አማራ አትናገሩ አተፍሱ ፍላጎትህን አትግለፅ እስኪ እንዴት ይኮን።

  • @user-ws8xx7ti9h

    @user-ws8xx7ti9h

    5 жыл бұрын

    ከዚህ ዉስጥ የአማራን ስም ማንሳት ምን አስፈለገ ዉዴ ዘይግረም ነዉ ብቻ ልቦና ይስጥሽ

  • @rahmanasiernasr8458

    @rahmanasiernasr8458

    5 жыл бұрын

    ሰርጉተ ወርቅ አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @user-nb2vt5br2o

    @user-nb2vt5br2o

    5 жыл бұрын

    ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @user-pd4hk1ss1v

    @user-pd4hk1ss1v

    5 жыл бұрын

    ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ wowewwwwwwwwweeeww

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian64795 жыл бұрын

    ነገ ትኖር ዛሬ አታውቀው ለምንድን ነው ምትጨነቀው ሁሉ ወረት ለዚህች አለም መች ይዘልቃል ለዘለአለም።❤

  • @susuhassen7220
    @susuhassen72205 жыл бұрын

    አትጨናነቅ ውስጤ ነው💃ምኞትክን ያሳካልክ ናቲያ😍

  • @weletmaryam4128

    @weletmaryam4128

    2 ай бұрын

    betam ❤😢

  • @senaitwawverbudina8510
    @senaitwawverbudina85105 жыл бұрын

    ናቲ በለው የዛሪውን አያርገውና ሰፈር ሁሉም ነበር እደምወድህ የሚውቀው ያንን ዘመን አስታወስከኝ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam34105 жыл бұрын

    ወይኔ ሰይፍሻ አመሰግናለው የምወደውን ሰው ስላቀረብክልን ናቲን ስወደው ብታይ

  • @user-sw7xo5bx6s
    @user-sw7xo5bx6s5 жыл бұрын

    ናቲዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ ልጅነቱዋን ስትዘፍንማ አይምጣብኝ ውይ

  • @user-zo1xh7xm7g
    @user-zo1xh7xm7g5 жыл бұрын

    ናቲ ሙዚቃወቹህ እርፍ ናቸው በርታ

  • @user-et5dl6wq8w
    @user-et5dl6wq8w5 жыл бұрын

    ኮሜዲ እኮ እንዳንተ አያስቅም ሰይፊሻ!

  • @user-jk7fr7jr6m
    @user-jk7fr7jr6m5 жыл бұрын

    ሰይፉ ግን ለምንድነው ቀደም ቀደም የምትለው ምናለ የጠየካቸውን ከቀልባቸው ሆነው ቢመልሱ😏

  • @user-tf1ww3oe8v

    @user-tf1ww3oe8v

    5 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme235 жыл бұрын

    ሰይፍ ግን ለምን ነው የምታዳላው ሰው ስትጋብዝ አንዳንዱ ከመድረክ ወተህ ሞቅ አድርገህ ትቀበላለህ አንዳንዱን እንግዳ ደሞ እጅህን በግድ ዘርግተህ ነው የምትቀበለው ተው አታዳላ ይቅርብህ ይሔ ኢትዮጵያዊነት አይደለም💚💛♥️

  • @User-eu6pi

    @User-eu6pi

    5 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ቅድም በሙሌ ተናድጄበታለው በደብ እንካን ኢተርቪ አላደረገውም ሲጨብጠው እረራሱ በግማሽ እጁ ነው ኤጭ ህዝብ እየተመለከተው ማስላት ውይም ስው ማበላለጥ በጣም ይደብራል

  • @user-cd8og8np2o

    @user-cd8og8np2o

    5 жыл бұрын

    መስልዎት ነው እኛ ሃረሮች ሰው አንመርጥም

  • @User-eu6pi

    @User-eu6pi

    5 жыл бұрын

    @@user-cd8og8np2o ስለ ሀረር ሳይሆን ሰለ አንድ ግን ስብ ነው የተወራው ስይፍ እራሱን እንጅ ሀረርን አይወክልም ለሌላ ጊዜሽም ቢሆን በአንድ ግን ስብ አካባቢን ወክለሽ አታውሪ የተወራው ስለስይፍ ነው 44።

  • @rimrim-vg7qp

    @rimrim-vg7qp

    5 жыл бұрын

    @@user-cd8og8np2o እረ ሰይፍ ጉራጌ ነው እንደኔ ግራ የገባው

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay44634 жыл бұрын

    ናቲ ምወደው ዘፋኝ በ 90 ወች ሁሌ እቤት እየክፍትን እንሰማው ነበር ሙዚቃውን በተለ ልጅነቷ

  • @samrawit4627
    @samrawit46275 жыл бұрын

    እሽ ካፒቴናችን ለማንኛውም። መልካም እድል ሴፍዬ።

  • @tenad7309
    @tenad73095 жыл бұрын

    ወይ ሰይፉ ምን ይሻልሀል? ሁሉንም እንዳመጣጡ መመለስህ ጥሩ ችሎታ ነው:: Thankyou🙏🏾

  • @emu1070
    @emu10705 жыл бұрын

    ውይ ናትዬ ስወድክ በርታልን

  • @romantamirat1950
    @romantamirat19505 жыл бұрын

    zare tenur nage atawukm lemndnew yemtchnkewu......beka beka zarwun beka😢natiye yene melkam sew swodk be geta👌😍❤edmena tena yesth🙌

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse61795 жыл бұрын

    ናቲ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zheartmohammed5540
    @zheartmohammed55405 жыл бұрын

    Mashaallha beautiful

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed11225 жыл бұрын

    ውይ ናቲዬ በቃ ይሚለው ስራህን ስወደው ግን መልክህ በጣም ተቀየረ ከምር ካናዳ ውበትህን ወስዳብህ መሆን አለበት በጊዜ አስመልስ

  • @selamyedagi6546
    @selamyedagi65465 жыл бұрын

    wow nati enkan be selam metah

  • @danadana8922
    @danadana89225 жыл бұрын

    Wow. Nati 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr5 жыл бұрын

    ዋው ናቲ የጠፍ ዘፍኝ ስላየንክ ደስ ብሎኛል እውነት ጎበዝ ዘፍኝ ነበርክ ካናዳ ውጣክ ከቀረክ እንጂ በርታ ጥሩ ካፒቴን ለመሆን ሞክር እውቀትን ታተርፍለክ ከዘፈኑ እውቀቱ ይሻልካል

  • @tenad7309
    @tenad73095 жыл бұрын

    ልክ ነው ናቲ እኔም በቃ በሚለው ሙዚቃ እዝናና እፅናና ነበር:: ቆንጆ ሙዚቃ ነው መንፈሳዊነትም ያለው ነው የሚመስለው?

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama4575 жыл бұрын

    ዋው ናቲ የ90ናዎቹ ምርጥ ሙዚቀኛ ነው መላጣው እናመሠግናለን

  • @ahmedsaid7500

    @ahmedsaid7500

    5 жыл бұрын

    ባሌጌ መላጣ አይባልም ሰይፍሺ ቢሆንም ባለጊ

  • @etsubmar762

    @etsubmar762

    5 жыл бұрын

    meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka ፕ

  • @meremomer7472
    @meremomer74725 жыл бұрын

    Seifuyeeeee......erjeme edema temegnehu ante batenor mn yewten nbr

  • @lovetube1831
    @lovetube18315 жыл бұрын

    NATIYE...DES YILAL BERTA...NICE JOB SEFUSHA

  • @freedomermi5190
    @freedomermi51903 жыл бұрын

    Natiyeeeee sewodesh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozeiakamal5763
    @fozeiakamal57635 жыл бұрын

    ጥሩ ሰው ሰይፍ ኑርበት

  • @TsegaTube
    @TsegaTube5 жыл бұрын

    እግረ መንገዳቹን ቻናሌን ጎብኙት ከወደዳቹት substance. Like comment አድርጋቹ እለፉ kzread.info/dash/bejne/g313y9Kof5zHlsY.html youtu.be/LBuH2p4 kzread.info/dash/bejne/YmmJmdp-l5efmrA.html kzread.info/dash/bejne/rIaLzJR_mdveaaQ.html

  • @helenbrhan363
    @helenbrhan3635 жыл бұрын

    Guys l wanna lenar english pls help me

  • @messidia8350
    @messidia83505 жыл бұрын

    ናቲ እንኳን በሠላም መጣህ

  • @jrcorner8373
    @jrcorner83733 жыл бұрын

    The special one nati

  • @patypaty2653
    @patypaty26535 жыл бұрын

    ውይ ነት ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @hanalove3428
    @hanalove34285 жыл бұрын

    የኔ ውድ ወንድሜ ሁሌም አከበርሀለሁ

  • @yohanna5923
    @yohanna59235 жыл бұрын

    ሲገርም በቅርቡ እያሰብኩት ነበር የት ገባ ብዬ ናቲሻ አድናቂህ ነኝ perfect voice ነው ያለክ ብሮ

  • @meronhabeshawit2461

    @meronhabeshawit2461

    3 жыл бұрын

    Nafkosh ayeshwa nice 😙

  • @user-sx4ib9iq6j
    @user-sx4ib9iq6j5 жыл бұрын

    Natiye betam adinakih ngn muzekawechikin sewdeleh

  • @LealemEEjigu
    @LealemEEjigu5 жыл бұрын

    Seyifu bezu yaleteworalat betam gobeze teeanaye Edelework tasewn akerebelen!!!betam adenakiwa negne please please Please????

  • @EthiopianClothingnet-sj9mc
    @EthiopianClothingnet-sj9mc5 жыл бұрын

    Welcome natisha

  • @user-md9ho3ju2z
    @user-md9ho3ju2z5 жыл бұрын

    እንኳን ደህናመጣህ

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu1995 жыл бұрын

    ናቲዬ😍እንኴን በሠላም መጣህ

  • @user-fc5gx6sr2v
    @user-fc5gx6sr2v5 жыл бұрын

    ናቲዬ ስወድህ 😍😍😘

  • @zemikedir3020
    @zemikedir30205 жыл бұрын

    Natyeeeee melkem sew...anegagerik irasu rega yalkm.nek fetari yitebkih

  • @user-wx7kg7od2e
    @user-wx7kg7od2e5 жыл бұрын

    ውይ ናቲየ ስወድህ እኮ

  • @siseysisey767
    @siseysisey7675 жыл бұрын

    Nati zefnochke arif nachew berta

  • @martatole1139
    @martatole11395 жыл бұрын

    Nati 👌👍

  • @ibrahimdawud8539
    @ibrahimdawud85393 жыл бұрын

    Best singer nati haile

  • @elsaee7204
    @elsaee72045 жыл бұрын

    Nateye nefsi betam new emwedhe

  • @gelilaalebel4402
    @gelilaalebel44025 жыл бұрын

    ናቲዬ ቆንጆ ምርጤ ነህ ሰይፍዬ ሹክ በልልኝ

  • @hawaand4684
    @hawaand46845 жыл бұрын

    እረ እደት ነው ኢቶ ያሉው ትም ወዶች ፀጉራቸው እሚገጠበው

  • @hiwottadese4840
    @hiwottadese48405 жыл бұрын

    Natty ❤❤❤

  • @semayuderetey2622
    @semayuderetey26225 жыл бұрын

    Kkk..siefisha lemn comedy atmokrm

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed6995 жыл бұрын

    Nati betam mwedlih zefen (lemndnew mtchenekw ) 👍

  • @yohanna5923
    @yohanna59235 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ሱፍህ ይከይፋል ለባሌ ተመኘውት ያው እንዳንተ መላጣ ስለሆነ የሚሆነው መሰለኝ ኡፍ መላጣ አቅፎ መተኛት ሰለቸኝ

  • @adanechfeyera318
    @adanechfeyera3185 жыл бұрын

    Arr sifu gedlken

  • @mamynawal6314
    @mamynawal63145 жыл бұрын

    Natiya betam mewdeddddddd

  • @mamilove7067
    @mamilove70675 жыл бұрын

    የኔ ቆንጀ ስወድህ

  • @yotube4
    @yotube45 жыл бұрын

    ናቲ የኔ ፍቅር ስወድህ እኮ

  • @rozirozi4048
    @rozirozi40485 жыл бұрын

    ናቲዬ በርታ

  • @dainalemgeremew5424
    @dainalemgeremew54245 жыл бұрын

    ናቲዬ

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu18855 жыл бұрын

    😍😍😍👌💚💛❤️💚💛❤️💕💚💛❤️

  • @amareshaoun9969
    @amareshaoun99695 жыл бұрын

    Endati naki anta wndim Masay efffffff dase a lay sayikih

  • @mare102

    @mare102

    5 жыл бұрын

    O

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili7205 жыл бұрын

    Wow Fonkyeee

  • @metadelmark7008
    @metadelmark70085 жыл бұрын

    ናቲዬ ስወድህ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene41965 жыл бұрын

    Natie you make things sounds easy lol

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq5 жыл бұрын

    ናቲ ውድድ

  • @fikirwusetanwyakebetegnfik7516
    @fikirwusetanwyakebetegnfik75165 жыл бұрын

    seyfuye sewodihi eko

  • @fasikashmels6551
    @fasikashmels65515 жыл бұрын

    Seufsha ewodhalehu natinm

  • @WasihunGeletaw
    @WasihunGeletaw2 күн бұрын

    Wedijatalew#1

  • @user-er3wr8db2r
    @user-er3wr8db2r5 жыл бұрын

    ውይ ሱፉሸ አረ ቁጥሩን በቃ እንመቻች

  • @getachewwolela1531
    @getachewwolela15315 жыл бұрын

    Nati yarada lij yimechih

  • @soliyanasoliyana6137
    @soliyanasoliyana61375 жыл бұрын

    Natiy

  • @workinghardtomakemyfutureb7932
    @workinghardtomakemyfutureb79322 жыл бұрын

    4:07 7:27 8:25 9:43

  • @user-cl4hp5qv4x
    @user-cl4hp5qv4x5 жыл бұрын

    NATEY Betam new meudhke berta yenay mert mert

  • @zizitino6301
    @zizitino63015 жыл бұрын

    Amahriv yeresawi kete meta weshtami

  • @goldenprince7401
    @goldenprince74015 жыл бұрын

    Yene wud enkon beselam metak

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta96265 жыл бұрын

    Gobez

  • @firstl184
    @firstl1845 жыл бұрын

    Iyastelagn yemayew show binor ye seifu show new. Ina lemin tayalesh indatilugn minkniatum inem alawqewim

  • @user-xl5ed1le3r
    @user-xl5ed1le3r5 жыл бұрын

    ናትየ ምረጥ ውድድድድድ ነው ማደርግክ

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow62895 жыл бұрын

    Nati ww ahunim wetatneh

  • @zebenayalemuamen9942
    @zebenayalemuamen99425 жыл бұрын

    Natiya Guregna sewedeki

  • @betiyeb3828
    @betiyeb38285 жыл бұрын

    Enkuwan Dena metak

  • @neima5439
    @neima54395 жыл бұрын

    ናቲየ ሥወደውውውውውው እኮ በተለይ (በይ እንታረቅ ፍቅሬ እንታረቅ አሀ ) የሚለውን

  • @amirhabesha4350
    @amirhabesha43505 жыл бұрын

    ere seifu ymecheh .. ye captainu zefen zefen temechtognal

  • @seadakedir3234
    @seadakedir32345 жыл бұрын

    natiya sewdihe adinakhe nene

  • @alemsolomonsolomon2986
    @alemsolomonsolomon29865 жыл бұрын

    Wow nat wel com

  • @rozaaraya1017

    @rozaaraya1017

    5 жыл бұрын

    Kkkk

  • @genetabate9726
    @genetabate97265 жыл бұрын

    betam new ymwedew muzcawohwe

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n5 жыл бұрын

    ይሄልጅ ሞቷል በመኪና አደጋ እየተባለ በጣም እየተወራ ነበር ልበል ለማንኛውም ናቲ ዘፈኖችህን በጣም ነው የምወድልህ ጭራሽ ልጅነቷ የሚለውን ፍቅረኛየ ለመጀመሪያጊዜ የጋበዘኝ እሱነበር

  • @serkalemgatun519
    @serkalemgatun5195 жыл бұрын

    seyfisha besak gedelkegn ymech

  • @yonasokub9711
    @yonasokub97115 жыл бұрын

    Sefiye lemn comedi mnamn aetseram nows yeha yrasu comedi now

  • @saralove6992
    @saralove69925 жыл бұрын

    Natiye sewededek

  • @marakinat1098
    @marakinat10985 жыл бұрын

    Natu enwedhi neber eskitefa nebsachn begzew

  • @tizutub4384
    @tizutub43845 жыл бұрын

    Weye natiye sewdehe eko

  • @enatealamhude270
    @enatealamhude2705 жыл бұрын

    Gossaya ena naten batm new emewedachu

  • @user-vh5qd2dp9n
    @user-vh5qd2dp9n5 жыл бұрын

    ሴፉ አፉውስጥ ልገባነው

  • @desu1adam410
    @desu1adam4105 ай бұрын

    Your name is not Natnaiel. Your name is Demoze. You born in Gondar kebele 6.

  • @mazanagasa7060
    @mazanagasa70605 жыл бұрын

    ዘመን ድራማ

  • @betiloveyeenatalji9999
    @betiloveyeenatalji99995 жыл бұрын

    Natty

  • @sanfekede9040
    @sanfekede90405 жыл бұрын

    ሀሣብክ ይሣካልክ

  • @selmawitgebyou8262
    @selmawitgebyou82623 жыл бұрын

    Natyi. Swdhe.ytfa swe nurelgne

  • @wasihunm1794
    @wasihunm17945 жыл бұрын

    Are sefu kumneger yalew tyake teyk

  • @danagash8705
    @danagash87055 жыл бұрын

    Sewedew..konjoo.serate..alew

Келесі