ሳይንቲስቶቹ ጥንዶች .....ቤታችን ጋቢም ጀበናም አለ...ዶ/ር ፀጋ እና ዶ/ር ብርሃኑ ቡልቻ ሳይንቲስቶቹ ጥንዶች የበአል ማግስት ጨዋታ..Seifu on EBS

Ойын-сауық

'ብሩህ ትውልድ ፕሮጀክት' ወጣቶች ላይ እየሰሩ የሚገኙት ዶ/ር ፀጋ እና ዶ/ር ብርሃኑ ሳይንቲስቶቹ ጥንዶች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 549

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 Жыл бұрын

    እደዚህ አይነት ለወገን አለይታ የሆኑትን አቅርብ የ tik tok ቅራቅቦ እየለቃቀምክ ብዙ ህጻናቶች ይመለከታሉ ቻናሉን so እደዚህ መሆን አለብኝ ብለው በትምህራታቸው ጠንካራ ይሆናሉ ሲቀጥል ማስተር አብነት ከበደን አቅርብልን መልካም ልጅ ነው ለሌሎች አረያ የሚሆን ወጣት ነው

  • @babigetu4311

    @babigetu4311

    Жыл бұрын

    Well said 👌

  • @iloveethiopia3049

    @iloveethiopia3049

    Жыл бұрын

    Exactly it’s better to bring people who motivates the youth!

  • @fekadutadesse6682

    @fekadutadesse6682

    Жыл бұрын

    ህፃናት ያልካችው ፕሮግራም አያስፈልጋቸውም ብለህ ነው

  • @yo-yo8964

    @yo-yo8964

    Жыл бұрын

    True

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    Жыл бұрын

    👌

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 Жыл бұрын

    ይህ ነው መማርና ወገንን መረዳት አጅግ የሚያኮራ ሥራ ነው !

  • @hayu684
    @hayu684 Жыл бұрын

    እርቃናቸውን መጠው በእድሜያቸው ከሚያፍሩ አርቲስቶች 100000% የሚበልጥ ሰዎች ስለጋበዝክ እናመሰግናለን

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    እርቃናቸውን የመጡ እንግዶች አይተን አናውቅም ፤ ምክንያቱም ፡ ልብስ ሳይለብሱ አደባባይ መውጣት ሕገ ወጥ ተግባር ነው ። 🤔

  • @eveali6794

    @eveali6794

    Жыл бұрын

    ትክክል የኔውድ ነገረ 🍬💐🍬💞🍬💐🇪🇹🛍💕💖💝

  • @zeynb5682

    @zeynb5682

    Жыл бұрын

    ተናግረሽ ሞተሻል

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    @@zeynb5682 ከሙሐሙድ አስራ ሶስት ሚስቶቹ ፡ አምስተኛ እና ሰባተኛ ሚስቶች የነበሩት ዘይነብ የሚባሉ ሞክሼዎችሽ ናቸው ። አንደኛዋ ዘይነብ ፡ የሙሐመድ ባሪያና የእንጀራ ልጅ የሆነው የዛይድ ሚስት የነበረች ስትሆን ፡ የሙሐመድ የስጋ ዘመድም ናት ። 🤔😲

  • @woinshetmelaku520
    @woinshetmelaku520 Жыл бұрын

    ይህ መማር ብቻ ሳይሆን መባረክም ነው። ተባረኩ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    ማንኛውም ስው ምኞት አለው, ምኞታችንን ማግኘት ከ እግዚያቢሔር መታደል ነው! እግዚያብሄር የተመኘነውን ይስጠን!🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹 34:10

  • @yamalyamal6691

    @yamalyamal6691

    Жыл бұрын

    Amen

  • @rozaamha5742

    @rozaamha5742

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 Жыл бұрын

    መማር ማለት የወጣህበትን ማህበረስብ ዞር ብሎ መመልከት የማህበረሰቡን ችግር የሚቀርፍ ኑሮን አቅላይ ሀሳብ የሚያመጣ ነው ።እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын

    የሚያምሩ ጥንዶች ሰፍዬ እንደነዚህ ያሉ የሀገር አለኝታዎችን አቅርብልን።

  • @soliyanamedia5106

    @soliyanamedia5106

    Жыл бұрын

    Betam hula artist kmakireb ytmaru le hagerm ymitkmu sewochin makreb tiru nw . Letmariwochim dream endiyadrgu yagzal

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    ዛሬ ለትዉልድ የሚሆኑን እንግዶችን ስላቀረብክ እናመሰግናለን። ሳይንቲስት ብርሀኑ ታፈስ ቡልቻ እና ሳይንቲስት ፀጋ ለሀገራቹህ ወጣቶች ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሀገራችሁ ታመሰግናችኋለች።🇪🇹

  • @techawatch
    @techawatch Жыл бұрын

    Very smart couples..ሲያድል እንዲህ አመቻችቶ ውሀ አጣጭን ያገጣጥማል ከራሳቸው አልፈው ለሌላውም ተርፈዋል። Keep up the good work...they are a good example to others.

  • @kiyarseman4593
    @kiyarseman4593 Жыл бұрын

    አላህ እንደ እናንተ ያሉ ለሀገሩና ለህዝቡ ቅን አሳቢ የሆኑ ሰዋች ያብዛልን እናንተም እድሜያቹ ረጅም ከጥሩ ጤንነት ጋ ያድርግላቹ።አላህ ያግዛቹ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    'ኣሏህ' (ሙሐመድ) ቅን አሳቢ እና አጋዥ ቢሆን ኖሮ ፥ - የሁለት ሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ይቆጠራሉ ፤ አይልም ነበር ( ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ ሱረቱ አል በቀራህ ቁጥር ፪፻፹፪ ) ። 📖👈🤔

  • @user-ij8dl7kf9h

    @user-ij8dl7kf9h

    Жыл бұрын

    @@tenalehulum Bel atkebater

  • @sayameen760

    @sayameen760

    Жыл бұрын

    @@tenalehulum መጀመርያ ለምን እንደሱ ተባለ በደንብ ሳታውቀው አትናገር: ከዛን ሴት ልጅ በ እስልምና ሃይማኖት ያላት የበላይነት በቁረኣን የገለጻት በ ኡስታዝ ካልድ ክብሮም "ዉሳኔው ባንቺ ነው በሚል ገብተህ እዩው ኢና በደንብ ይበራልሃል : ስጀመር ፕሮግራሙ ስለ እውቀት ያላቸው ሳይንትስቶች ነው : ቁርኣን ደግሞ እወቅ (ኣንብብ ) ተመራመር ነው የሚለው ይህን ሁሉ በአለም እንዳ ይገልጻል እና : ከዚህ በተረፈ ለሴት ልጅ የበታችነት ኣስበህ ከሆንክ በመጽሓፍ ቁዱስ 1ኛ ቆሮንቶስ 14:34 ክፈት እና እንብብ ለክብራ ነው ወይስ ለማነስ?

  • @raghelgossaye9226
    @raghelgossaye9226 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰይፋሻ የተባረኩና የተረጋጉ ጥንዶች ደስ ሲሉ ባለ ሙጥቅ አዕምሮ ኢትዬጵያ ብዙ የተማሩ ሰዎች አላት እንደዚህ አይነት ሰዎችን ጋብዝልን

  • @nebiyat
    @nebiyat Жыл бұрын

    Thank you for inviting these incredible people! 😊 Two things: 1. Seifu should have asked Dr. Tsega more questions. More than 80% of his questions were targeted toward Dr. Birhanu. 2. Seifu should prepare better questions! We could’ve gotten more out of these wonderful people.

  • @AK-vx3ht

    @AK-vx3ht

    Жыл бұрын

    I agree with you. Give all the same attention.

  • @wowwow5075

    @wowwow5075

    Жыл бұрын

    ሰይፉ = ተራ ኣርቲስትች< These 2doctors

  • @canijones6575

    @canijones6575

    Жыл бұрын

    100% agreed!

  • @user-vo4fc4zi3m

    @user-vo4fc4zi3m

    Жыл бұрын

    እሷ አማርኛ ቋንቋ ብዙም ስለማይቀናት ብዙም ስታወራ ምቾት አይሰጣትም መሰለኝ እና እሱን ተረድቶ ይሆናል።

  • @solomonh1563

    @solomonh1563

    Жыл бұрын

    No offense to anyone, but this is not a science fair in which the host/moderator is expected to have reasonable knowledge of the topic to be discussed on the show. Honestly speaking, Seifu did a very good job soliciting ideas from the guests, creating awareness that would help our community. If you want to drill deeper, the guests and their projects information is already provided.

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚልና የሚያነቃቃ ቃለ መጠየቅ ነበር። ይሄ ነው በህይወት የሚያኮራ ስራ ለራስ ሆኖ ለውገን መድረስ :: ተባርኩልን እናመስግናለን :: 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Жыл бұрын

    ሲያምሩ ሁለታቸውም ውብ ናቸው እንደዚህ ያሳመራቸው ኑሮአቸው ነው እስኪ የኛንም ኑሮ ያሳምርልን የመዳም ቅመሞች ዱአ እናርግ እስኪ እንመራረቅ 🤲🤲🤲

  • @saaaasss2137

    @saaaasss2137

    Жыл бұрын

    አሜን ውዴ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zm3020

    @zm3020

    Жыл бұрын

    @@saaaasss2137 ማሬ ሚስኪን እህታችሁን አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ በማድረግ

  • @user-ek1xg9jm5y

    @user-ek1xg9jm5y

    Жыл бұрын

    ወንዱኳ የኑሮ ብቻ አይደለም

  • @fuadmussa4070

    @fuadmussa4070

    Жыл бұрын

    መዳም አስመሰለቻችሁ አመዳም!!!

  • @adeesaa7288

    @adeesaa7288

    Жыл бұрын

    እህቶቸ ፀሎት አድርጉልኝ በሰው አገር ታምሜያለው .....

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Жыл бұрын

    🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊ለእነእዚህ ጥንዶች አ/ቶ ሠይፉ የምትመክክርልን አደራ ለራሳችሁ ሣትኖሩ በሥራ ብቻ ማሣለፍ ብቻውን አይጠቅምም ምክንያቱም ማርጀትና መሞት ሥለማይቀር ካላችሁ ጊዜ አብቃቅታችሁ ልጅ በመውለድ እራሣችሁን ተክታችሁ ኑሮ ሁንም ይበልጥ በማጣፈጥ ለወገናችሁም እራሣችሁን አብዙና አሥደሥቱን።በልና ምክሬን አድርሱልኝ።

  • @newlife2805
    @newlife2805 Жыл бұрын

    ደስ ሲሉ ህልማችሁ ይሳካላችሁ ለሀገሬ ልጆች፣ ለወገን ማሰባቹ በጣም በጣም ደስ ይላል እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @selamf1101

    @selamf1101

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegachannel9027

    @tsegachannel9027

    Жыл бұрын

    Amen(((3)))

  • @tsichuudhiisanii294

    @tsichuudhiisanii294

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-qp4rl4mh1m

    @user-qp4rl4mh1m

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @woynshetawoke8966

    @woynshetawoke8966

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kiyarseman4593
    @kiyarseman4593 Жыл бұрын

    ሰው በጠፍበት ሰው ሆናቹ የተገኛቹ ሰው ናቹ።ለብዙዎቻችንም ምሳሌ ናቹና በርቱልን አላህ ያግዛቹ

  • @Itsme-mc3pj
    @Itsme-mc3pj Жыл бұрын

    ልክ እንደዚ ትልልቅ ቦታ እሚደርሱ ወጣቶች ናቸው ምንም ጥቅም ለሌለው ጥርነት ያለቁት ስስለዚህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ንቁ ሂወት አንድ ናት

  • @tarikukidane2265
    @tarikukidane2265 Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እንዲሁም ደስ የሚል ሀሳብ ይዘው ነው የመጡት እናበረታታቸው ፈጣሪ ይርዳችሁ ሰይፉ በጣም ብዙ ጠቃሚ የሆኑ የሚጠየቁ ጥያቄዎች እያሉ ትጨፍራላችሁ? ታዜማላችሁ? እቁብ እድር እያልክ አዝገሀቸዋል

  • @Semutre3456
    @Semutre3456 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሲያምሩ እድሜያቸው በአግባቡ የኖሩ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Жыл бұрын

    ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ረጋ ያሉ ባለትዳሮች ሳይንትሰቶች በጣም ደሰ ሲሉ ሰነሰርሃታቸው ሲደማመጡ የጨዋ ልጆች የጨዋ ቤተሰብ ቤተሰቦቻቸውን አክባሪ ማንነታቸውን ያረሱ ንፁ ኢትዮጵያን በጣሞ የሰወየው ሰነሰርሃት የልጅትዋ ጨዋነት በጣም ትመሰገናላችሁ ለራሳቸው አልፈው ስለ ሃገር አሳቢ ይህ ነው የደሃ ልጅ ሁሌም ደሃን ጥሩ ቦታ ለማድረሰ የሚፈልጎ በናተ ብዙ ነገር ሰው ይማራል አላህ ይጨምርላችሁ በልጆቻችሁ አላህ ያልታየውን ይሰጣችሁ ይህ ነው የሰው ልጅ እንዳለው ሰው የማይኮራ ሰነሰርሃቱ በጣም ጅንተል ማን ነው ልጅትዋም ባልዋን አክባሪ አነጋገሩን ጠበቃ የምታወራ ጎበዝ ሚሰት ባልዋን አክባሪ በጣም ከእናንተ ብዙ ሰው ይማራል ሴይፉም ሳላደንቅህ አላልፍም ኢቢኤሰ ሁሌም ጥሩ ብሮግራማችሁ ይደነቃል እናመሰግለን

  • @ethioagnogirl3768

    @ethioagnogirl3768

    6 ай бұрын

    Esum endemiakeberat atezengi

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Жыл бұрын

    እንደናንተ አይነት ሰውች ሳይ አገሬ ሰው እንዳላት ነገ የተሻለ እንደምትዋን ተስፍ ይሰማኛል ዘመናቹ ይባረክ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Жыл бұрын

    እንዲህ እይነት ስዎችን ያብዛልን

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Жыл бұрын

    Seifusha please invite Betsegaw Tadele. He is in Addis Ababa right now. He was valedictorian at Morehouse college who delivers the valedictory at a graduation ceremony in the presence of Barack Obama. Even if you remember Barack addressed him 'the skinny guy with a funny name'. Currently he is working for Microsoft in high position. I believe it worths if he share his experience and life journey at your show. 🙏🙏🙏 Respect!

  • @binizmelekot2911

    @binizmelekot2911

    Жыл бұрын

    Great suggestion. I wonder what he's doing now?

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    Well done የኢትዮጵያን ጭንቅላት ቀለም ለመያዝ ምርጥ ነው እዚህ በየሀይስኩሉ በዉጤት ቶፕ ቶፕ ልጆች ሞልተዋል በየኮሌጁ እንደዚህ አይነት ፕላትፎርም እጅግ በጣም ያስፈልጋል ታንኪዉ እዚህ አሜሪካ ዉስጥ ላለነው የህክምና አማካሪ በቋንቋንችን ለወላጆቻችን እንድንጠቅም ።አስቡበት

  • @teddyteddy2182

    @teddyteddy2182

    Жыл бұрын

    😂

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው።እግዚአብሔር ጤንነታቸውን የቤተሰባቸውን ይጠብቅልን።ለሥራቸው እድገት ለአላማቸው መሣካት ፀሎትና አድርጉላቸው።

  • @samsonshiferaw8425
    @samsonshiferaw8425 Жыл бұрын

    ሰይፋ እንኳን ደስ አለህ ከአዝማሪ እና ከፊልም ሰሪ ወጣህ። ይህ ነው ትውልድን የሚቀርጸው እንጂ አዝማሪ እና ተወዛዋዥ ብቻ እያቀረብክ ልጆቹ ሁሉ ተበላሹ።ይበል ያሰኛል።

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርላችሁ ባልና ሚስት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын

    ተባረኩ ለሀገር ያላቸው ክብር ደስ ይላል አላህ እድሜ ስቶ ለሀገር ጠቃሚ ያርጋችሁ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ኢየሱስም ፦ " ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ይላል ።" (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭)👉📖🤔

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 Жыл бұрын

    እንደዚህም አለ ከራሱ አልፎ በዓለም ተደንቆ ለሎች ማሰብ እጅግ አስደናቂ ነው. እውነት ተባረኩ🙏ደሀ ወገናችሁን ሁሌም አትርሱት ሰው እራቁቱን እንደተፈጠረ እራቁቱን ስለሚሞት ይዘንው የምንሞተው ጥሩ ስራችንን ብቻ ስለሆነ. አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 Жыл бұрын

    አሁን ገና ሰው አቀረብክ!! ደስ የሚሉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ያንተ ተራ አርቲስት ተብዬዎችህን ተደበቁ በላቸው , አይጦች ሰይፉ ግን ምላሱን ዋጠ😂😂

  • @mulugetaseleshi7422

    @mulugetaseleshi7422

    Жыл бұрын

    ሐ ሐ ሐ

  • @yohan7782

    @yohan7782

    9 ай бұрын

    ባለጌ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Жыл бұрын

    These couple r highly educated they r in a different world trying very hard to help their country . Lovely program

  • @meheretkebede9541
    @meheretkebede9541 Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ እንግዶች ናቸዉ እንዲህ አይነት እንግዳ ትዉልዱ እንዲነቃቃ ፣ማድረግ እየፈለገ የማይቻል የሚመስለዉን ነገር ማድረግ እንደሚቻል አይሆንም የሚባለዉ መሆን እንደሚችል የሚያሳዮ ጥንዶች ናችዉ። ሰይፉ እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ስታቀርብ ትንሽ ስለ እንግደ‍ችህ ብታዉቅ ብትዘጋጅ ጥሩ ነበር። ብዙ ስለ ትምህርታቸዉ ስለ ስራቸዉ ስለ ልምዳቸዉ ይነግሩን ነበር ግን አልሆነም ። በተጨማሪ እና ትልቁ ስህተት አቅራቢ የእንግዳዉን ስም እና ማዐረግ በሚገባ ማወቅ አለበት አሳስቶ መጥራት ሌላ ትልቅ ስህተት ነዉ። ዝግጅት አልነበረዉም 😢

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ሰይፉ ፡ በቅርብ እንደሚተዋወቁ የተናገረ መሰለኝ ። 🤔

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    የዛሬው ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰይፍሻ

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰይፋ።በጣም ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው።ስርአታቸው መከባበራቸው ስራቸው በአጠቃላይ እርአያ የሚሆኑ ደስ የሚሉ እንግዶች ነበሩ።ebs እንዲሁም እንግዶቹን በጣም እናመሰግናለን።

  • @abduselam4111
    @abduselam4111 Жыл бұрын

    አይለያችሁ ሁሌም ፍቅራችሁ ይብዛ እናመሰግናለን በበለጠ ሁሌም በቅርበት ብናያችሁ ምኞታችን ነው የእውነት ሰው ማየት ናፍቆን ነበር እናተን ስላየን ኑሩልን

  • @canijones6575

    @canijones6575

    Жыл бұрын

    አሜን!!!

  • @semintube
    @semintube Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጥዶቹ እደናተ ያሉትን ያብዛልን ምናለ የሠው ገንዘብ ለመቀማት ለመግደል የሚፈልጉትን አላህየ ልብ እውቀት እዝነት ስጣቸው ያረብ የዘመኑ ወጣት በጣም እየተበላሸነው አላህ ልቦናውን ይሥጠን

  • @akielsa2257
    @akielsa2257 Жыл бұрын

    ፀጋና እውቀትን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ በርቱልን

  • @Miko16459
    @Miko16459 Жыл бұрын

    ትክክለኛ ፍቅር ሲሆን ጊዜው 11 አመት ቢሆንም የዛሬ 11 :00 ሰአት ይመስልሀል አድምጡት ልክ 0:46 ሰከንድ ላይ 👏

  • @yodaheyyesakor3731

    @yodaheyyesakor3731

    Жыл бұрын

    True

  • @zm3020

    @zm3020

    Жыл бұрын

    @@yodaheyyesakor3731 ማሬ ሚስኪን እህታችሁን አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ በማድረግ

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    Жыл бұрын

    ገርሞኝ ስስቅ ነበር 11 እያልኩ ዕይታሽን/ክን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Miko16459

    @Miko16459

    Жыл бұрын

    @@meseretrefera2664 እኔ ወንድምሽ እንዲ ነኝ 😂 አንቺም እህቴ አንብበሽው አይተሽ ስለፃፍሽ አመሰግንሻለው እውነተኛ ፍቅር ያለው ይግጠምሽ ካለም ሁሌም አንግሶሽ ይኑር !!!👏

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    Жыл бұрын

    @@Miko16459 እውነተኛ ፍቅር መኖሩን እራሱ እጠራተጠለው የምር ሰው ሁሉም ከሐጅ ነው 🙅‍♀️ ብቻ ለሁላችሁም እውነተኛ ከወረት የፀዳ አፍቃሪ ያድላችሁ 🙏 እኔ gn 🙅‍♀️

  • @tsehaywoldemariam2798
    @tsehaywoldemariam2798 Жыл бұрын

    እግዝያብሄር ይመስገን ኢትዮጵያ ልጆች አሏት መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ:

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Жыл бұрын

    ሰይፍዬ ተባረክ እነኚህን የመሰሉ ሣይንቲስቶች ማቅረብህ ሰይፍዬ የሚገርመኝ አንተ የምታቀርባቸው እንግዶች ከየት እንደምታገኛቸው ሁሌም ይገርመኛል እድሜ እና ጤና ለእንግዶቹ ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

  • @habtamuduressa742
    @habtamuduressa742 Жыл бұрын

    I couldn't agree any more I studied in minilik like he said if you are committed and dedicated you will make it I am the living example

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ኮርተንባችሆል በርቱ ትልቅ የአገር ውለታ ነው ትውልድን በትምህርት ማነጽ የሁሉም አሻራ ነው ዶክተር አብይ እንደዚህን የተማሩ ስዎች ትውልድ እንዲቀርጹ ማድረጉ ለአገና ለትውልድ መውደድ ስላለው ነው እናመስግናለን በርቱ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Жыл бұрын

    አረ! ኡኡኡ ምንድነው ይህንን ሰውዬየምትሉት ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቃቸው የሰው ፍጥረት እኮ አልመሰሉትም በእውነት አፈርኩ በጭራሽ እሱ ሊጠይቃቸው አይገባም እኔጃ እኔ ብቻ ይሆን ይህ የተሰማኝ ብቻ በህይወታቸው ከባከነባቸው ሰአታቶች ውስጥ አንዱ ሳይሆን አይቀርም

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 Жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች ኮራሁባቹ እ/ር እድሜ ከጤና ይሰጣቹ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ✅ እ/ር ❌

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Жыл бұрын

    በውጭ ዜጋች ምክር ስንረዳ እስከመቼ ነው የሚለው ጥየቄ ሰአቱ ደረሶ አህን በዜጎቻችን ነገሮች መስተካከል ማያት እጅግ በጣም ያስደስታል ተባረኩልን እግዛብሄር ያግዛችሁ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ✅

  • @meazaasmare9245
    @meazaasmare9245 Жыл бұрын

    ሰይፉ ስላቀረብካቸው እንግዶች ላመሰግንህ እወዳለሁ።እንደዚ ረብ ያለው ስራ የሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ማየት ደስ ይላል።ጥያቄዎችህ ግን ኖርማል ሰዎች እኮ ናቸው።ሰው የሚያደርገውን ሁሉ ያደርጋሉ አስጨነካቸው...መማር የተሻለ ህይወትን ይሰጣል እንጂ ከሕብረተሰብ አይነጥልም። ሀገሬ እንደዚ ያለውን ትውልድ ያብዛልሽ።

  • @desstadessta

    @desstadessta

    Жыл бұрын

    ሳይንቲስቶችን ብዙ ጊዜ ለምን ቲቪ ላይ ማያቀርቧቸዉ ይመስልሻል? ሳይንቲስትን ለመጠየቅ የሳይንስ እዉቀት ያስፈልጋቸዋል። አብዛኛዉ ጋዜጠኛ ደሞ እዉቀቱ ስለሌለዉ ነዉ።

  • @bekelegebreamanule1811
    @bekelegebreamanule1811 Жыл бұрын

    Tsega’s PhD project was based on in 'metamorphic' proteins, which have the ability to shapeshift and adopt new fold topologies despite very little or no alteration in their amino acid sequence," explains Orban. "Her results have broken new ground in our understanding of how protein switches work. Her findings will attract broad interest in the protein biophysics community and may have practical applications."

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ና ቪዲዮ አይተህ ቤተሰቤ ሁን በቄ ❤

  • @selamyohannes8417
    @selamyohannes8417 Жыл бұрын

    Proud of you guys I hope the young generations learn to achieve like you guys. ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኑሯችሁን ይባርክ እውቀታችሁን ልትውልዱ ሼር ስላደረጋቹ ተባረኩ

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 Жыл бұрын

    Thankyou for this amazing project ,and seyfu please do more meaningful interviews like today because you have a platform can help millions 😊

  • @canijones6575

    @canijones6575

    Жыл бұрын

    100% agreed!!!!

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Жыл бұрын

    Thanks for creating the platform. I am in with my profession to serve. Stay blessed!!!!

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 Жыл бұрын

    What a beautiful couple with bright ideas to help the communities back home!!! Dr. Birhanu and his brother are exemplary and attestation of the value of education! Kudos to this couple establishing the “Brighter Generation”

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን ሰላሰባቹት ሀሳብ ቀጥሉበት

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Жыл бұрын

    I am amazed by what this couples are doing for their people. You are the heroes. Good job I am with you.

  • @canijones6575
    @canijones6575 Жыл бұрын

    Thank you for the best interview. Wonderful Ethiopians way to go!!!! May God bless you more!

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    ሰይፍዬ እናመሰግናለን እውነት በጣም ታላቅ ሰውችን ነው ያቀረብክልን

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Жыл бұрын

    Good show! Thanks for inspiring!!!

  • @jonyagaro4356
    @jonyagaro4356 Жыл бұрын

    Interview of the year! Thank you both for your service.

  • @hailualigaz437
    @hailualigaz437 Жыл бұрын

    thankyou seifu you did a good job and a nice new generation looking . thank you for a couple Drs

  • @jasminkarimseif2022
    @jasminkarimseif2022 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አስተማሪ። እኔንም ካለሁበት ሀገር ሆኜ እንዳስብ አደርጋችሁኝ። ለስው ልጀ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ለተማር ስው ትልቅ ክብር እስጣለሁ። እግዚሀብሄር በልጆች ይባርካችሁ የልጆች እናትና አባት ያድርጋችሁ የምታስገርሙ ጥንዶች ናችሁ🙏

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Жыл бұрын

    እባክህ እምላክ ክፉ ከመስማት እውጥተህ እንደዚህ ምርጥ ሰዎችን እብዛልን ከመገድልና ከመፈናቀል እድነን ለገዳይች ልቦና ስጥልን

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Жыл бұрын

    በሰይፉሻ አጠያየቅ ቅር ተሰኝቻለሁ እንደዚህ አይነት ትልልቅ ሰዎች ጋብዞ ቡትት ያለ ቀሽም ቃለ መጠየቅ እውነቱን ለመናገር አሰደንግጦኛል በተለይም ሰይፍሻን እና ሾውን እንደሚያደንቅ ሰው የጥያቄው ይዘት እና ዝግጅቱ ፍልፍሉን ለመጠየቅ የተደረገ አስመስሎታል ከታላቅ ይቅርታ እና አክብሮት ጋር ቢስተካከል !!!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    ዋውውውውው እንዴት እንዳኮራችሁኝ ማርያምን የሚገርም ነው እግዚአብሔር እምላክ ከፊት ከኃላ ከግራ ከቀኝ እየቀደመ እየተከተለ ያሰባችሁበት ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ኢትዮጵያ በእንደ እናንተና እናንተን በሚመስሉ ልጆችዋ ተስፍ አላት ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ ይህንን ምስኪን በኑሮው በህይወቱ በሰላሞ በስልጣኔው በፖለቲካ የተጎዳውን ህዝባችሁን ድረሱለት እስቲ ፈገግ እንዲል እውቀትን መግቡን እናመሰግናለን 🙏🏼

  • @adyarega101
    @adyarega101 Жыл бұрын

    የመካነኢየሱስ ፍሬ በጣም ነው የምደሰተው ሳይህ❤❤

  • @YouTuber-dz5kc

    @YouTuber-dz5kc

    Жыл бұрын

    He went to mekane eyesus school? I went there and then minilik.

  • @adyarega101

    @adyarega101

    Жыл бұрын

    @@KZreadr-dz5kc yes mekane then minilk

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Жыл бұрын

    በርቱ ተግታችሁ ስሩ እግዚአብሔር የረዳችሃል።

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Жыл бұрын

    ፊሊጺስዩስ ሰዎች 2-4 እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ። እግዚአብሄር ይባርካችሁ እናንተ ጥንዶች ስለአደረጋችሁት ቸርነት ሁሉ ።

  • @hmoges2924
    @hmoges2924 Жыл бұрын

    God bless for your hard work.

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын

    ምንም አልልም እግዚአብሔር ይስጣችሁ 💚💛❤🙏🌺🌹🌷💕

  • @ccu3907
    @ccu3907 Жыл бұрын

    ሰይፉ እንደዚህ የተማሩ ሰዎችን አቅርብልን በጣም ጥሩ ነው

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Жыл бұрын

    God bless you my beautiful peoples Dr.Hasband and Wife Wawo.......

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    good job guys. well done and keep it up.

  • @derejekelemu1635
    @derejekelemu1635 Жыл бұрын

    thanks!!seifisha for inviting these knowledgeable couples

  • @user-ol7sk9pp7w
    @user-ol7sk9pp7w Жыл бұрын

    ጎበዞች በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁሉም ዲያሥፖራ እንደናተ ቢጣጣሩ ጥሩ ነው

  • @linahassen5286
    @linahassen5286 Жыл бұрын

    ደስ ሲሉ በጌታ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @firaolk9430
    @firaolk9430 Жыл бұрын

    Today's guest are well educated and the new generation can learn a lot from their history. I think Seifu did not give enough time for DR Tsega. She is expert in her field and has a lot to share. But notice the way her husband tries to engage her as much he can.

  • @emebetphillips3556

    @emebetphillips3556

    Жыл бұрын

    Nobody will learn from them!

  • @christina2806
    @christina2806 Жыл бұрын

    They are real genius 👏 Thank you seifsha for inviting those inspiring couples ❤🙏

  • @arbsieyasin4127
    @arbsieyasin4127 Жыл бұрын

    wowww very nice couples. Thank you for your support to our society.

  • @mqw544
    @mqw544 Жыл бұрын

    ማሻአላ ብያለሁ በርቱ ወገኖች አሜሪካውያኖች ከነሱውጭ የተማረ ብዙም አይፈልጉምና ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ኢ/ት ቅጣው እጅጉ ታሞየሞተ አይመስለኝም ብቻ ልብስ ይማር ወንድማችንን

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ✅ ኢ/ት ❌

  • @rihana4796
    @rihana4796 Жыл бұрын

    ከልብ እናመስግናለን እድሜ ይስጥልን !!ይረሰ ሸር ሀገራችን ሰላጣን ላይ ተቀምጠው ለሚያባሉ ከነዚህ ቢማሩ አሪፍ ነው ባይ ነኝ

  • @eyerusalembayu6931
    @eyerusalembayu6931 Жыл бұрын

    Can you please share the link for the platform? Thanks

  • @zinabuadoforo2306
    @zinabuadoforo2306 Жыл бұрын

    ❤ እግዚአብሔር እንደነዚ አይነቶቹን ያብዛልን ተበራኩ ከምንም የፀዱ 💐💐💐

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Жыл бұрын

    ወይ ጎድ ምርጥ ሰው አማረኝህ እንኮውን የማይቁራረጥ በስማም ሆሆ የተለየህ ሰው ነህ እግዝብሔር ሀሳብሀችውን ይሳክላችው

  • @fisleta2004
    @fisleta2004 Жыл бұрын

    Tsega and Birhanu let God bless you what a wonderful idea !

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Жыл бұрын

    እንደነዝ አይነት ሰዎች አቅርብልን ህይወት የሚዘሩ ሰዎች 👏👏👏

  • @ebrahimeshetu3108
    @ebrahimeshetu3108 Жыл бұрын

    ይልመድብህ ሰይፉ። የብዙ ሰዎችን ህይወት ለመቀየር የሚተጉ ውድ ኢትዮጵያዊያንን በማቅረብህ እናመሰግናለን።

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 Жыл бұрын

    Good job !!!! Bless you.

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Жыл бұрын

    Seifu you are the best , all your questions crack me up.

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Жыл бұрын

    አይ ሰይፋ አንዳንድ ጥያቄዎችህ እኮ...They are doing very well but that’s normal in the U.S. They do normal things like having fun, outing with friends and family etc. በጣም አካበድከው 😂

  • @haimehailu101
    @haimehailu101 Жыл бұрын

    እደዚ በእውቀት የሚያነቁ ለወጣቱ ትምህርት የሚሆኑ አቅርብ ሰይፍሻ የቲክቶክ ሰገጦች ምን ሊጠቅሙ ምታቀርባቸው❤

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች ይብዙልሽ ፈጣሪ ሆይ አንክርዳዱን የሰይጣን አሽክላ ነቅለህ ጣልልን

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳቹ ታላቅ ስራ ለአገራቹ ለመስራት አስባቹ የጀመራችሁት ሥራ ውጤቱን በልጆቻችን ላይ እንደምናየው ሙሉ ተስፋ አለን አገር በዕውቀት ስትደገፍ ነው የምትለወጠው ሥራቹ የተባረከ ይሁንላቹ ውድ ወገኖች ኢትዮጵያ የናንተ ነች!

  • @bin6837
    @bin6837 Жыл бұрын

    Hello Seifu, I am a fan follow your show since the beginning, and I always wanted to give you this comment: ቡዙ ጊዜ የ እንግዶችህን ሀሳብ ትቆርጣለህ በተለይ ቁምነገር። ለምሳሌ እዚህ interview ላይ stressful ነው እያለ፣፣፣ በምን እንደሚያካክሱት ሊያወራ ነው ብለን ሰፍ ስንል በሌላ ጥያቄ አቋረጥከው። you do have improved but still need to be. Thanks,

  • @erutsolomon3348
    @erutsolomon3348 Жыл бұрын

    WOW ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ እንውዳችዋለን በረቱ

  • @dorrythorson1813
    @dorrythorson1813 Жыл бұрын

    Very accomplished individuals, I am intrigued by their choices location of their academic enhancement…. Why not in Adamaa, Hawassa, Harar City, Naqamter, Jimma? These are cities in Oromia, was the absence of the said locations on purpose or just an innocuous hindsight?

  • @eskinderphilipos6450
    @eskinderphilipos6450 Жыл бұрын

    Very nice interview which is detailed

  • @ccu3907
    @ccu3907 Жыл бұрын

    እንዚህ ለአገር ይጠቅማሉ በጣም ደሥ ይላል 👏👏👏

  • @yeshambelbelay8891
    @yeshambelbelay8891 Жыл бұрын

    We wonderful they are . They are a blessing for Ethiopia and Ethiopians. God bless them .

  • @yemar1635
    @yemar1635 Жыл бұрын

    መማር ማወቅ ከራስ አልፎ እንዲህ ለተተኪ ትውልድ መጨነቅ ተልቅ ስልጣኔ ነውና በርቱ ብለናል

Келесі