ሰው ስንት ነው? ትዝብት ከእንዳልክ ጋር /የሰው ዋጋው ስንት ነው ?/

ሰው ስንት ነው? ትዝብት ከእንዳልክ ጋር /የሰው ዋጋው ስንት ነው ?/
#JTV_Ethiopia

Пікірлер: 100

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye31875 жыл бұрын

    በእውነት ምርጥ ሰው ነህ ማስተዋልን ይስጠን እናመሰግናለን

  • @samerazayna3717
    @samerazayna37175 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ውስጤ ነው❤

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage7775 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ እንዳልክ

  • @leletealemayewe289
    @leletealemayewe2894 жыл бұрын

    እትዬጵያዉያን ህራሳቸውን ህዲፈትሹ ፈጣሪ አንተን ላከላት ህድሜን ጤናን ሰቶ ያኑርልን ስወድክ ህኮ ወንድሜ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya82065 жыл бұрын

    የኔ ውድ በጣም የኢትዩጲያ ነገር በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ። አንተን ግን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ውዴ

  • @hmn3140
    @hmn31405 жыл бұрын

    ወይ አተ ልጂ ፈራሁልህ ከጂቦቹ ይጠብቅህ እደዚህ ልክ ልካቸዉን እየነገረክ

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza5365 жыл бұрын

    እዳልክዬ የኔ መልካም የፍቅር ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛልህ ፈጣሪ ከምቀኛ ከዘረኛ ይጠብቅህ ከነበተሰብህ አሜን

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi25765 жыл бұрын

    በእውነት ምርጥ ስው ነህ

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i5 жыл бұрын

    ማርያምን በትምህርትህ፡ልቤ ተሠበረ ሰው ስንት ነው በጣም ከባድ ቁምነገር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እንግዲህ ምን ይባላል

  • @naseba132maashlaamabouroki7
    @naseba132maashlaamabouroki75 жыл бұрын

    በእውነት አንተ ልጅ ስለተመችከኝ J tv ሰብስክረያብ አደረኩት ልክልከቻውን ንገረቸው

  • @user-ch3px3gp1o
    @user-ch3px3gp1o5 жыл бұрын

    You are awesome brother!!! Contemporary, Original and authentic!!

  • @user-yv8vf2ss9t
    @user-yv8vf2ss9t5 жыл бұрын

    ትክክል👍👌

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi34135 жыл бұрын

    ስወድህ እዳልክዬ በርታ

  • @rebka5068

    @rebka5068

    5 жыл бұрын

    አእንዳልክ ምን አይነት ልጅ ነህ በሳቅ ገደልከኘ በር ታ

  • @user-zn3ly2mr1c
    @user-zn3ly2mr1c5 жыл бұрын

    ስወድህህህህ ዉስጤ ነህ ጎበዝ በርታ

  • @ambayetadesse42
    @ambayetadesse425 жыл бұрын

    speaks reality ....

  • @user-oy4ke3jp9l
    @user-oy4ke3jp9l5 жыл бұрын

    የልጅ አዋቂ ነህ በርታ እራስህን ጠብቅ ኤርፖርትን ታዘብልን በሚቀጥለው

  • @user-yc1ci5kn7m
    @user-yc1ci5kn7m5 жыл бұрын

    ትክክል ነህ

  • @getahunzewde1473
    @getahunzewde14735 жыл бұрын

    አረ በርታልን እውነትን የሚናገር እኛ አገረ አይወደድም መደመር ግድ ነው

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed2035 жыл бұрын

    የኔ የልብ አድርስ ክክክክክክክክ

  • @memeabebe5273
    @memeabebe52735 жыл бұрын

    human is priceless especially ethiopian.

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye20705 жыл бұрын

    ጀግናው ውውውውውውው

  • @dhdhendh5203
    @dhdhendh52035 жыл бұрын

    አንጀት አርስ ከች አልክ አብሮ ይስጥልን የኔ እንዳልክ

  • @user-hs3tl2hx4l
    @user-hs3tl2hx4l5 жыл бұрын

    አላህ እድሜነ ጤነ ይስጥ

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera62125 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልኝ... በጣም ያሳዝናል ሠዎች ዉድክትን ያባዙታል ስኬት ግን ይሾካሾኩታል ለሁሉም አግዚአብሔር ልቦና ይስጥ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi25765 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @omanali5521
    @omanali55215 жыл бұрын

    😍😍😘😘👌

  • @swalihapanta4079
    @swalihapanta40795 жыл бұрын

    እዳልክ እየ ውስጤ ነህ

  • @tigistmamo1225
    @tigistmamo12255 жыл бұрын

  • @liyaliya4023
    @liyaliya40235 жыл бұрын

    😍😍😘😘😘😘

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy25925 жыл бұрын

    ፎቃዬ መጣህልኝ 😘😘❤❤

  • @mskaramm3131
    @mskaramm31315 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ

  • @abeba8754
    @abeba87545 жыл бұрын

    yene konjooo rasihin tebik iwunt ayiwodedim bagerachin

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu5285 жыл бұрын

    የልብ ነው እኮ የምትናገረው።

  • @keriyaawoll7729
    @keriyaawoll77295 жыл бұрын

    Wow betam dess yemil nagar naw yanesahew gen funny yaregal berta

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi2695 жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs.5 жыл бұрын

    Bexam hariffff leije.. xewa neh bewinet ..

  • @hanagulilat7470
    @hanagulilat74705 жыл бұрын

    befit atmechegnim neber ahun gn betam eyetekeyefekubeh new kegize buhala lafekereh echilalew wa tetekeek

  • @thanksthanks5559
    @thanksthanks55595 жыл бұрын

    ሂውማን ሄር ውይ ጉድ እኮ ነው እንዲ ጉዳቸውን ንገራቸው

  • @zedmanale8809
    @zedmanale88095 жыл бұрын

    በርታልን እንዳልክዩ ግን ትንሽ። እረጋ በል

  • @dhdhendh5203
    @dhdhendh52035 жыл бұрын

    ትምርት አቋረጥኩኝ በፍቅር ተይዥ ክክክክክክክልክ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም እኔም

  • @emuseid3845
    @emuseid38455 жыл бұрын

    ደሥትል በውነት ሐቅነው የምትናገረው

  • @netsanetrorisa8403
    @netsanetrorisa84035 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ይመቸኛል

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w5 жыл бұрын

    ጤና ይሰጥልኝ እንዳልክ አድናቂህ ነኝ ባሰተላለፍክልኘ በወቅቱ መልሰ ሰላልሰጠሁህ ይቅርታ ብታለሁ እውነተኛ ታሪክ ነው በአንተ ትዝብት ዳሰሰው ታሪኩ ይህን ይመሰላል አንድ ወጣት ከክፍለ ሀገር ለሰፓርት ውድድር መጥቸ ዱርየዎች ደብድበው ገንዘቤን ዘረፋኝ ብሎ እግሩን ምልጥልጥ አድርጎ እያለቀሰ ከተቀመጥንበት ግሮሰሪ መጣ የንባውና የቁሰሉ ነገር ሰናየው አዘን ወድያው ተነጋግረን ሆቴል አድሮ ወደ መጣበት እንዲመለሰ ወይም ወደተጠራበት ክለብ ችግሩን እንዲናገር ሁሉም እግሮ ሰሪ ያሉ ሰዎች አዋጥተን ያንድ ወር ደምወዝ ሰጥተነው ሰደድ ነው እንባውን እየጠራረገ ሄድ ልከ በ3 ወሩ እዚያው አ አ ትንሺ እራቅ እራቅ ከለ ቦታ እናቴ ታማ ሆሰፒታል ገብታ ብሎ እልቅሰ ጀመረ ልንይዘው ብንል 5 ጎረምሰችን ነጣጥቆ የፈረሰ ወንድም ነኝ አለ ማን ዬያዘው

  • @thanksthanks5559
    @thanksthanks55595 жыл бұрын

    ግን ከቤተሰብህ ጋር እንዲ ቀስ ብለህ ነው የምታወራው ?

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado21495 жыл бұрын

    ምድነው እየተማረ ማፍቀር አይችልም ብዙ ሰው በትምህርት ላይፍ ላይ እያለነው የሜፈቃቀረው

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o5 жыл бұрын

    ስወድክ እዳልክየ

  • @gsyagahaha5359
    @gsyagahaha53594 жыл бұрын

    ክክክክክ የውነት እኮ ነው ሰው ሰንት ነው

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete25555 жыл бұрын

    Yen tafachi mar new emizenibew kafih

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w5 жыл бұрын

    እንዳልክ ፕሮግራምህ በጣም ደሰ ሰላለኝ ሁለተኛ ገባሁ መንገድ ትራንሰፓርት ላይ በሰው ቁመት ልክ የቆሻሻ ቦዮች ክዳን የላቸውም በዚህ ምክንያት ሳይታያቸው ጉድጓድ ገብተው ተጎትተው የወጡ ሰዎች አሉ እና ቃኝተህው እለፍ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42705 жыл бұрын

    Sew yemiardut ina yemiafenakilut ensisoch aschegerun! Zeregnochin yatfalin!

  • @user-em4bo4jj5p
    @user-em4bo4jj5p5 жыл бұрын

    ገና፡ሳልሰማው ነው በሳቅ 😁😂

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42705 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk ere tsere timirt zefen betam yasikal! Endalkye'

  • @touchtouch3430
    @touchtouch34305 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye20705 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ አበስኩ ገበርኩ

  • @badriyaaliyyi9385
    @badriyaaliyyi93855 жыл бұрын

    🤣🤣😅😅🌷

  • @kalkidanyemetmikuyihunisli5065
    @kalkidanyemetmikuyihunisli50655 жыл бұрын

    Ere temechehegn endalkiye nurilin

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen88845 жыл бұрын

    እዳልክየየ ማኛ ነክ

  • @user-rf4wj7lw9y
    @user-rf4wj7lw9y5 жыл бұрын

    ውይ ስው እኮ በጣም ርክሷል እኮ እንዳልክዬ 10 ሆነ እኮ

  • @dagemgashw9311
    @dagemgashw93115 жыл бұрын

    እንዳልክ ጀለሴ አቤትትት መኪና ይዘህ ተራፊኮች ካገኙሽ እግዚአብሔር ይሁንህ። ሌላው ደሞ ሱቅ ነገር ከከፈትሽ አለቀልሽ ።ብቻ እንዳትፈራ ንገራቸው

  • @dhdhendh5203
    @dhdhendh52035 жыл бұрын

    እኔም ሸፋታዬን ትቼ እንዳልክን እይልየው ልበልና አንድ ሲዲ ልህልቀቅ

  • @mulutube5173
    @mulutube51735 жыл бұрын

    Tkkkkl neh

  • @hayath1637
    @hayath16375 жыл бұрын

    እእ

  • @marsilas2514
    @marsilas25145 жыл бұрын

    Endezih ngerlg abo Benatk 🤷🏼‍♀️

  • @fatyasofay581
    @fatyasofay5815 жыл бұрын

    Wollha batme dase yamile programe nawe gen ragi balilne

  • @umadi193
    @umadi1935 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @siseysisey767
    @siseysisey7675 жыл бұрын

    Er kes bafetimeh edatedfa

  • @seblinagnlematakegnkaakaa2201
    @seblinagnlematakegnkaakaa22015 жыл бұрын

    Ere barchiye kes bel milasikin.....

  • @abebemolla7972
    @abebemolla79725 жыл бұрын

    yazew yihen zefagn ,endalk

  • @user-uv4fu5vw9l
    @user-uv4fu5vw9l5 жыл бұрын

    ተአዘብኩ አተንም ቪድዬ እዩ ትለናለህ የት አለ ትዝብት

  • @user-gk8dc3ne1s
    @user-gk8dc3ne1s5 жыл бұрын

    ወይ አንተ ልጅ እነ ከርሰም ህሊና ቢሶች አስረው እዳይገርፉህ

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i5 жыл бұрын

    የሠይጣን ዜግነት መጀመሪያ ሠማይ ነበር ግን አሁን ሲኦል ነው

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs.5 жыл бұрын

    Sew sewen ye migelew. Ye sew Ensessa weyem kebt selallu new new.. weym Bestenoth ye astessaeb deha ye honu nathew..

  • @asratalemu2044
    @asratalemu20445 жыл бұрын

    mirt sew, berta endalk

  • @yeshiemebetworku6129
    @yeshiemebetworku61295 жыл бұрын

    ሴጣን ምናዊ ነው ሀሀሀ

  • @emuseid3845
    @emuseid38455 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @meseretgetachew4960
    @meseretgetachew49605 жыл бұрын

    ኧረ በናትህ ለምን ትቆራርጠዋለህ ;what does

  • @menabemercy2877
    @menabemercy28775 жыл бұрын

    Weddddd

  • @beruktigosa4199
    @beruktigosa41995 жыл бұрын

    are uuuu weyina besak moteku

  • @ssusushdshshd4415
    @ssusushdshshd44155 жыл бұрын

    ፐ.ፐፐፐፐ.ውድ.ሀበሻ

  • @elsabeth29
    @elsabeth295 жыл бұрын

    Lol 😂 ትምህርቱን ያቋረጠው ሲያሳዝን

  • @fatyasofay581
    @fatyasofay5815 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mayakashmar3079
    @mayakashmar30795 жыл бұрын

    Indalk ine qerichalehu limexa new tiqebelugnalachu😂😂😂😂

  • @bintislam6139
    @bintislam61395 жыл бұрын

    ሰይጣን ምናዩ ነው

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera62125 жыл бұрын

    አሁንማ በሚዲያ መዋጋት ጀምረዋል አድ ተወዳጅ ዘፋኝ ሲሰደብ አይቼ ሞትን ተመኝሁ እውነት አሁንማ ምን እደሚሻለን

  • @yatelhunnabesmhltera6212

    @yatelhunnabesmhltera6212

    5 жыл бұрын

    እኛ ድሃ ሆነን የቀረነው ሁሌ ትልቁ ስራችን ሰለሰዉ ስናወራ. ስናላክክ. ስናስመስል ሰዉ ዝቅ አርገን ስናይ ነው እኛ እስከምንበስል አዋቂዉ አረረ አግዚአብሔር የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ልቦና ይስጥ

  • @mustafachala4391

    @mustafachala4391

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂አይሁማሄርና ጥፍርቀለም

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w5 жыл бұрын

    እንዳልክየ ወንድ አጥቸ አንተን ወንድ ብየ በጣቴ ጨረስኩት

  • @hanntesfaalem6603
    @hanntesfaalem66035 жыл бұрын

    Sewen yewdede zek yale keberwon yetwlet yetsekelelet ymotelet Jesuse new kemotem yetnsaw Jesuse new wedaje sewn yakebre Seytan chelema new seraw geday new Bechawen cyowel endaygeba kefon hasab lesew yasasebal

  • @feraselamferaselam7639
    @feraselamferaselam76395 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ

  • @SHARIFSHARIF-gj4kl
    @SHARIFSHARIF-gj4kl5 жыл бұрын

    Hahahahahahahaha ere motkug besak uuuuuuuuuuuuuu

  • @GgGg-qf9wc
    @GgGg-qf9wc5 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkk

  • @mekdiimekdii270
    @mekdiimekdii2705 жыл бұрын

    ካካካካካካካካ

  • @yekedistkidanemretlijnegnm5351
    @yekedistkidanemretlijnegnm53515 жыл бұрын

    Kkkk yemcheh

  • @fatyasofay581
    @fatyasofay5815 жыл бұрын

    ethiopan yagoda nagre benore gubo nawe are tabrkiline

  • @nasnettibebu437
    @nasnettibebu4375 жыл бұрын

    እንዳልክ፣ፍቅረኝክ፣ጋር፣እንዲ፣ነው፣የምትፍጥነው

  • @eloisamendoza536

    @eloisamendoza536

    5 жыл бұрын

    እረ አደለም እዴ ምነው ተረጋግቶ ነው የሚያወራኝ ክክክክክክክክ

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r5 жыл бұрын

    እንዴት ነው ስኩዌር ስኩዌር ሸሚዝ ተውዳለህ ልበል፡፡

  • @mulutube5173
    @mulutube51735 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @iolakadier1010
    @iolakadier10105 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

Келесі