ስርጭታችንን በይፋ ጀምረናል - ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት

Пікірлер: 160

  • @adoniasbekele-bf9li
    @adoniasbekele-bf9li6 ай бұрын

    አንተን የነካህ ኢየሱስ አንተን ያገኘህ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ ሆኖ (አንተን ተጠቅሞ)የህይወታችንን አቅጣጫ ቀይሮ ክርስቲያን መስሎ ከመኖር ክርስቲያን ሆኖ መኖርን; ክርስትና ወደ "Origin" እንድመለስና ከዘመኑ ጋር እየዘመነ የሚሄድ እንዳልሆነ መጀመሪያ የነበረውን ከኢየሱስ ሐዋርያቶቹ የተቀሉትን ኦርጅናሉን እንድናውቅ እንድንከተል መንገድን ያሳየሄን የዘመኑ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታችን :አሁንም እስከ መጨረሻው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ ይጠቅለል ዘመንህ እንወድሀለን።

  • @ribkatariku2005

    @ribkatariku2005

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ribkatariku2005

    @ribkatariku2005

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @natinaelgabre9431

    @natinaelgabre9431

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew25516 ай бұрын

    ነገርን ሁሉ በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው በእግዚአብሔር ግዜ የሆነ ነገር ሁሉ አቤት ሲያምር ❤ በEbs ከታየህ በኃላ በትውልዱ ላይ የሆነ የፈሰሰ መንፈስ አለ። ክብሩን ጌታ ይውሰድ። ጌታ የትውልዱን ቀኝ እጅ ይስጥህ❤❤

  • @Jesusismylife-fz2ow
    @Jesusismylife-fz2ow5 ай бұрын

    ጥበው ተባረክ በብዙ ያንተና የታምራት ደስታ አድናቂ ነበርኩኝ።በጣም ሱሰኛ ጥሩ ማንነት አልነበረኝም።የዛሬ 8 አመት በፍት በማመን በሚከብድ ሁኔታ ጌታ ያዘኝ።ከዚያን ጊዜ ጀምረው የሱ ልጅና አገልጋይ ነኝ።cmc መጥቸ ፀጋ ተከፍያለሁ በርታ የብርሃን ልጅ ነህ ማንም አይቋቋምህም።ኢየሱስ ይመጣል።

  • @yzx900
    @yzx9005 ай бұрын

    የእግዚቢሄር ሰው በረከታችን ነው ስለ ኣንተ እግዚኣቢሄር ይምስገን

  • @Tom-jg4xn
    @Tom-jg4xn5 ай бұрын

    ምን አይነት መነካት ነው ያገኘህ ❤️ ኢየሱስ ይታይብሃል 🥰

  • @amsalework1
    @amsalework16 ай бұрын

    ወንድም ጥበቡ ለበአል በ ebs የተላለፈው ኘሮግራም የሚገርም የጌታ መገኘት ነበረበት:: ቤቴ ሆኜ በ እምባ: በጸሎት: በንስሀና እንዲሁም በአምልኮ መንፈስ ሆኜ ነው የጨረስኩት!! ትውልድ እየጠበቀህ ነው!! ተባረክ!! ፀጋው ይብዛልህ!!

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk75416 ай бұрын

    የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ለእኛ በረከት ነህ 🖤🙌 የዘመናችን ጳውሎስ ነህ አንተ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87685 ай бұрын

    ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @LidiyaTsegaye-mk2lg
    @LidiyaTsegaye-mk2lg6 ай бұрын

    እኔ እኮ ህይወቱ ነው የማረከኝ🙏የህይወት ሽታ አርጎታል ጌታ ስሙ ይባረክ🙏

  • @hiwideri8294
    @hiwideri82945 ай бұрын

    ጌታ ይባርክ ደሰ እያለኝ የብሮግራማችሁን እከታተላለው ተባርክ ❤❤❤

  • @girumfantayeroo1025
    @girumfantayeroo10256 ай бұрын

    ጥብዬ ወንድሜ መታደል እንዳንተ ነው። አሁንም ጥበቡን እና ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @tsionnigussie4808
    @tsionnigussie48085 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec6 ай бұрын

    ለቤተክርስታኗ፤ ከግብዝነት ያልወጣ እምነት ፣ ንጹሕ ልብ እና በጎ ሕሊና ይኑራት ዘንድ የዘወትር ፀሎቴና መልካም ምኞቴ ነው። በጌታ ፍቅር ተባረኩ !!!

  • @mathewosbunaro6812

    @mathewosbunaro6812

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @berekettesema5913
    @berekettesema59136 ай бұрын

    በ ebs መጋቢዊ ያደረገውን ንግግር ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኛል ለካ እግዚአብሔር እንዲህም ሰውን ይለውጣል ለካ እና ገና ወጣትም ስለሆንኩ ለካ እግዝአብሔር እኔንም እንደምሰራኝ እንደምለውጠኝ ተገነዘብኩ እግዚአብሔርን ስለ ጥበብ ይመስገን ።🙏

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw99685 ай бұрын

    ጥበቡዬ❤❤እንኳን ጌታ ረዳህ ,አከበረህ, በጠላቶችህ ሁሉ ፊት ለፊት ራስህን በዘይት ቀባህ, ዘመንህ የተባረከ በበረከት የተሞላ ይሁን

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa5475 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ።በጉጉት እየጠበቅን ነው።❤

  • @saroangirma1714
    @saroangirma17146 ай бұрын

    በፍቅር በናፍቆት እየጠበቅን ነዉ እየሱስ ይመጣል

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99185 ай бұрын

    Geta eyesus yibarikachihu yegeta bariyawoch begugut new mintebikew tibe

  • @user-yk5ty7vw5u
    @user-yk5ty7vw5u5 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ የእግዚአብሔር ሠው እንኳን ለዚህ አደረሠን ። ባንተ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ እኔ ምስክር ነኝ ። እግዚአብሔር ባንተ ተጠቅሞ እኔን ከጨለማ ህይወት ከሞት አድኖኛል ። በአለም ሣለሁ መውጣት ካቀተኝ የስቃይና የፀፀት ህይወት መውጣት የማልችል መስሎኝ ሞቴን ተመኝቼ ነበር ። ነገር ግን አንተጋ መጥቼ ድኛለሁ አሞት አምልጫለሁ ። ዛሬ እንደኔ ደስተኛ እና ሠላም ያለው ሠው የለም ለመዳኔ ምክንያት አንተ ነህ እኔ ህያው ምስክር ነኝ ።ዘመንህ ይባረክ ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @user-vr6du9dv5p
    @user-vr6du9dv5p5 ай бұрын

    እሽ ዌልካም እግዚአቤሔር ይሪዳችሁ ተባርክ ጥቤ ብሩክነ🙏🙏🙏❤

  • @eyasugensa
    @eyasugensa5 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወደ ሚዲያ የእግዚአብሔር ሰው

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace93806 ай бұрын

    ሳትሯሯጥ በጌታ ጊዜ ብቅ አለክ ተባረክ:❤❤❤ .I can't wait !

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn40035 ай бұрын

    ባንተውስጥ ያለውን መንፈስ ቅዱስን ከፍ አደርገዋሁ እዩኝ እዩኝ ሳትል መንፈስ ቅዱስ እንዲሰራህ ጊዜ ስለሰጠኸው ተባረክ ወንድሜ አሁንም እፅልይልሀለሁ ከእግዚያቢሔር ሃሳብና እቅድ ጊዜ ቀድመህ እንዳትገኝ ተባርከህ ለበረከት ሁን

  • @samuelzerihun2900
    @samuelzerihun29005 ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @tekaligntakele3065
    @tekaligntakele30656 ай бұрын

    Wow amen amen amen ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @user-wg4yg8zj4v
    @user-wg4yg8zj4v5 ай бұрын

    Geta eyesus yebarekeh❤❤❤

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou2376 ай бұрын

    እናደርጋለን በደስታ ያባታችን ብሩካን🙏

  • @user-ko9th8qh2g
    @user-ko9th8qh2g6 ай бұрын

    እየሱስዬን አድምቀህ ያሳየኸኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፀጋ ይብዛልህ

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa76935 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @tigistgetachew2909
    @tigistgetachew29095 ай бұрын

    የእውነት የሐዋርያትን አገልግሎት በእዚህች ቤተ ክርስቲያን አይቻለው ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን እስከ ምድር ዳርቻ ያሥፋ የጌታ አይኖች በአንተ ላይ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-nj2er8fw2e
    @user-nj2er8fw2e5 ай бұрын

    BE ewintet be gugut sitebkew neber, sile ante min endemil alawkim wendim tibebu, bicha ye tsegaw kibir yimesegen zend yihin adrege ende milew kalu , sile ante geta yibarek.

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski61685 ай бұрын

    ❤❤❤እንጠብቃለን

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu48655 ай бұрын

    wow! Tebareku Geta Eyesus yasfachu.

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew25516 ай бұрын

    እንዴት የታደልክ ሰው ነህ ሁል ግዜ ስብከቶችህ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @endaleabraham5684
    @endaleabraham56845 ай бұрын

    ዋው ዋው ደስ ብሎናል ብርክ በሉ ቴሌግራምም ክፈቱ ብዙልን

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome16 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድሜ ጥቤ በእግዚአብሔር ባለው ፀጋ በርታ ብዙ ትጠቅመናለህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59955 ай бұрын

    ❤በተስፍ እንጠብቃለን

  • @abenezeralemayehuofficial1616
    @abenezeralemayehuofficial16166 ай бұрын

    እሰይ ጌታ ይመስገን

  • @Hanazegeye
    @Hanazegeye5 ай бұрын

    እንኩዋን ጌታ radak

  • @maranata1484
    @maranata14845 ай бұрын

    O m g can't wait

  • @emuabuchu9497
    @emuabuchu94975 ай бұрын

    Wow amazing God bless you welcome ❤❤❤

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh58885 ай бұрын

    እንጠብቃችኋለን

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch10265 ай бұрын

    BLESS IN JESUS NAME

  • @abebech3154
    @abebech31545 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa33515 ай бұрын

    yegeta Eyesus girma ena Mogesi kefiti lay yaberalGod bless you my brother

  • @meskremketema145
    @meskremketema1455 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria42075 ай бұрын

    I can’t wait ❤

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu45705 ай бұрын

    Praise God 🙏❤️

  • @user-jm1hz9by4e
    @user-jm1hz9by4e5 ай бұрын

    ❤❤berat eshi geta zmnkin ybarkln

  • @user-ec4yr5po2o
    @user-ec4yr5po2o5 ай бұрын

    Amennn Eshii Eshii

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z5 ай бұрын

    ጥበቡ ወርቅዬን አይተን የቻናሉ ቤተሰብ የማንሆንበት ምንም ምክነያት የለንም ጥቤ እንወድሀለን

  • @dome7707
    @dome77076 ай бұрын

    እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ! ያንተን አገልግሎት መከታተል በጣም እመኝ ነበር የሚገርም ራስን መግዛት የጭምተኝነት የትህትና መንፈስ አይቼብሃለው እሰይ እንኳንም በመንፈሱ ታጠቅህ በጊዜው ለመውጣት እግዚአብሔርን የመጠበቅ ፀጋ ስለበዛልህ ደስ አለኝ።ከነመላው ቤተሰቦችህ ተባረኩ!

  • @mastewalasrade8538
    @mastewalasrade85386 ай бұрын

    ጌታ ይባርካቹህ

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum6225 ай бұрын

    ክርስቶስ ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል የወንጌል መርህ በተግባር የሚገለጥበት እንዲሆን ጸሎቴ እና ምኞቴ ነው

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay35496 ай бұрын

    God bless you!!

  • @AbelZerihun-ee1yn
    @AbelZerihun-ee1yn6 ай бұрын

    Brother I can't wait to see your worship & teaching you are blessed please make it faster

  • @tumitube2549
    @tumitube25496 ай бұрын

    God bless you🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dr.basliel2024
    @dr.basliel20245 ай бұрын

    God bless you

  • @jebenemamo4934
    @jebenemamo49345 ай бұрын

    Welcome, God grace be with you, be blessed❤❤❤

  • @johnstudioofficial3787
    @johnstudioofficial37876 ай бұрын

    You are Happily welcome man of God Tibebu!!!

  • @jonitedela
    @jonitedela5 ай бұрын

    Waw betam beguut neber betebkew egzabeyer ymesegen

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia68646 ай бұрын

    Excited to get more blessings ❤❤❤

  • @tekientertainment
    @tekientertainment6 ай бұрын

    I'm verry happy I Can't wait

  • @NewLife20226
    @NewLife202265 ай бұрын

    Glory to God. Welcome bro tibebu.

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet14655 ай бұрын

    God bless you all

  • @user-je1ju1to6k
    @user-je1ju1to6k6 ай бұрын

    Wow setebek yeneberew chanal ❤❤❤❤❤

  • @mamezeleke
    @mamezeleke5 ай бұрын

    geta yebarekkk

  • @lisantesema3329
    @lisantesema33295 ай бұрын

    God bless u wendme enkuan dehna metahlen

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion20126 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡ ወርቅዬ አንተን ያገኘህ ጌታ ብዙዎችን ያግኝ። በቃልም በስም ጌታን የሚያስደስት ሕይወት ስለምትኖር ዘመንህ ይለምልም። በርታ።

  • @SyberAlem-ri4bu
    @SyberAlem-ri4bu5 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene84125 ай бұрын

    ሐረግቱ ❤

  • @user-bg2cg2vj5o
    @user-bg2cg2vj5o6 ай бұрын

    ❤ እግዚአብሔር ታላቅ ነው❤

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw28185 ай бұрын

    Will come

  • @abelroot2178
    @abelroot21786 ай бұрын

    በደስታ እንጠብቃችኋለን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!!

  • @Ahaduchimdessa
    @Ahaduchimdessa6 ай бұрын

    Wooo i have been waiting for years for this 👏👏👏👏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p5 ай бұрын

    እሰከ መጨረሻው የጌታ ፀጋ እነደበዛልህ ኑር የሰሞኑ ምስክርነትህ በጣም ግሩም ነበር :🙏🙏🙏

  • @bereketberhanu4580
    @bereketberhanu45806 ай бұрын

    Eagerly waiting ❤❤❤

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese40915 ай бұрын

    Ammmmmmmmmmmen

  • @Shalomyeko333
    @Shalomyeko3335 ай бұрын

    Welcome 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉

  • @Eagle1503
    @Eagle15036 ай бұрын

    Welcome come ❤

  • @biniyamkekeba5910
    @biniyamkekeba59106 ай бұрын

    welcome ❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia5 ай бұрын

    Enquan Geta redsh!

  • @netsaneteniyew6948
    @netsaneteniyew69485 ай бұрын

    welcome 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @praisejesus9480
    @praisejesus94806 ай бұрын

    Praise The God Allmighty to see this ! 🔥🔥🔥❤

  • @mishisodesalegn7694
    @mishisodesalegn76946 ай бұрын

    Thank you Jesus!!! God bless you.

  • @mercym1733
    @mercym17335 ай бұрын

    Immediately subscribed 😊

  • @user-kd9fw8uq2y
    @user-kd9fw8uq2y6 ай бұрын

    Super excited & definitely can’t wait 🎉🎉🎉

  • @0_mysterious_0
    @0_mysterious_06 ай бұрын

    May God bless you 🙏

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke13465 ай бұрын

    Wel come

  • @KalkidanAbera-cf9bu
    @KalkidanAbera-cf9bu6 ай бұрын

    Am proud of you

  • @user-sw1wn4ne4c
    @user-sw1wn4ne4c5 ай бұрын

    Wow,,

  • @user-tf5ud7xj1c
    @user-tf5ud7xj1c6 ай бұрын

    ተከናወኑ እንጠብቃለን

  • @biniyamawraris958
    @biniyamawraris9586 ай бұрын

    እንካን ደና መጣችሁ 🤙

  • @deborahberhanu5575
    @deborahberhanu55756 ай бұрын

    Amazing i cant wait to see the teachings and everything that will be posted through this channel

  • @KerseKerse-nm2xx
    @KerseKerse-nm2xx5 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bettyjesus8166
    @bettyjesus81666 ай бұрын

    Esay geta yemsgen

  • @dudum9358
    @dudum93586 ай бұрын

    Zemenih yebarek wondem Tibebu Workeye stay blessed egziyabher hulem sew Alew......negeroch betemetatubet bezih yezemen mecheresha, yegeta bet yenegd bet yaderegu bebezubet, erasachewen eyeshomu ewenetm menegedem yehonewen Geta Eyesusn begaredubet bezih zemen endeante aynet lewenegel yechekene, ewenetegawen Geta Eyesusn yemisebek senay Geta Hoy tebarek! Zarem ante besera lay neh Belen semun enbarekalen! Tegawen egziyabher betefu yabezalih! Zemenih ersun bemagelgel beegziyabeher bet yelek, zereh yebarek, beteh, tedareh, lejocheh yebareku!!!!!🙏🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @alazuget
    @alazuget6 ай бұрын

    wow

  • @ethio9470
    @ethio94705 ай бұрын

    tabaraki

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge52845 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі