ሰው ምን ይለኛልን ማቆም! የበዛ ይሉኝታን ማጥፋት

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 149

  • @weynikitchen
    @weynikitchen2 жыл бұрын

    ሁል ግዜ የምታቀርበው ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው ዳኒ ተባረክ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @SalamSalam-uy8cg

    @SalamSalam-uy8cg

    2 жыл бұрын

    .እናመሠግንአለን ዳኒ

  • @bbbw34790
    @bbbw347902 жыл бұрын

    ዳኒየ እኔ በናተ ትምምህርት ብዙ ነገር ተለውጫለሁ ለሠው ነበር የምኖረው አሁን እድሜ ለናተ እራሴን ሁኛለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ 👌👌👌

  • @ramadantube
    @ramadantube2 жыл бұрын

    ትክክል ወንድማችን ራስን መሆን ትልቅነት ነው ለእናተ ቃል የለኝም ክበሩልኝ

  • @user-ol9ej2bh5l
    @user-ol9ej2bh5l2 жыл бұрын

    እውነት ነው ዳኒ ትልቅ ትምህርት ነው የራሴን ታሪክ ነው የነገርከኝ ካሁን ጀምሮ ራሴን መሆን እጀምር ኣለው የዋህነቴ የጎዳኝ መስሎኝ ነበር ለካ ችግሩ እራሴላይ ነው በእውነት እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ዳኒ 🙏👏👏👏

  • @zdotube4070
    @zdotube40702 жыл бұрын

    ሁሌም የኔን ባህሪ ምትነግሩኝ ይመስለኛል ባህሪዬ ነው ሁሉንም ሰው ማስደሰት እፈልጋለሁ ለራሴ ባዶቀረሁ ብዬ ግን ቆም አላልኩ ባነንኩ እናተ በጣም እከታተላለሁ የራሴ ድክመትና ጥንካሬ እገመግምበታለሁ እናመሰግናለን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam48952 жыл бұрын

    _እኔማ አልሀምዱሊላ ስው ምን ይለኛል ማለት መስሚያየ ጥጥ ነው ያል ልቤ መችም ቢሆን መስራት ማድርግ አያስውድዴኝም በእዛላይ እልኬ ስውና ዝንብ ከስው ከማይላቀቅ እኔ የራሴን ሀሳብ ይዥ መጎዝ ብቻ ነው አንዳንዴየ እለከኛነቴን እውደዋለሁኝ የራሴን ስሜት ብቻ ይዥ መጎዜ ያስደስተኛል ስራየን እንጂ መስሚያም ጥጥ የለው ሶ ውድ እህቶች በራስ መተማመንን ከመጥፎ ጎደኛች ራቁ ይህንን ፔጂ በተከታታይ ተከታተሎት ትለውጡብታላችሁ🌺😍🙏✅👈_

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-kr7zv2sh4e

    @user-kr7zv2sh4e

    Жыл бұрын

    ትክክክል እህቱ

  • @tayiba6194
    @tayiba61942 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጀግናችን ወለሂ በፍት ራስን ማሆን የሚለውን ቨድዮ በያቃኑ እያሰማሁት በጠም ትልቅ ለውጥ አይቼበታለሁ እማን እንጅ አትፍራ ፣ድስፕልን ፤ራስ ለይ ማቶከር፤ እችለለሁ፤ አማለከከትን በማቃያር ህዋትን ማቀያር ፤ አራ ሁሉም ምርጥ ነው በያ ቀኑ ነው ሚከታታለቹ አለህ በእውቃት ለይ እውቀት ይጨምርለቹ ለሃጋራችን እንደነንቴ ጀግነ የስፈልገታል በርቱ አለህ ከፍ ያርገቹ በህዋቴ ትልቅ ቦታ አለቹ

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu24032 жыл бұрын

    በጣም አመሠግናለሁ እጅግ በጣም በርቱ ሀገር የሚቀይረው እደዚህ እና መሰል አነቃቂ ንግግር ነው አላህ ከመከፋፈል ከዘረኝነት ይጠብሸን በርቱ ድንቅ ወጣቶች ናችሁ በጣም ታስፈልጉናላችሁ

  • @zuzu2538
    @zuzu25382 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወድሜ እኔስ ሲበዛ የዋህ ነኝ ኑርልኝ አነተ ነችሁ የቀየራችሁኝ እደኔ ጣት ማታ የሚያችሁ ማነዉ like አርጉኝ

  • @gddfds520
    @gddfds5202 жыл бұрын

    ወንድሜ ማሻአላ ትምህርታችሁ በጣም ገቢና ገቢ ነው ሽኩረን

  • @faizabhro869
    @faizabhro8692 жыл бұрын

    ሲጀምር ወላሂ ሰው እራስህን ስትሆን የበለጠ ይቀርብሀል ለኔ እራስ አለመሆን ማስመሰል ጭምር ነው እኔዴ እራስህን ካልሆንክ አንድ ሂወት ለስንት ይመራል ሺ አመት እንደበግ ምኖር አንድ ቀን እደአንበሳ ኖሬ ልለፍ 👈🙏🙏🙏🙏✅✅ ኢሄን እምታነቡ ሁሉ እራሳቹን ሁኑ ከዛ ሁሉም እናንተን መሆን ይፈልጋል

  • @mulubekele7129
    @mulubekele71292 жыл бұрын

    እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን ዩልንታየን አለኝ ፣ ግን ሁሌ ሰው ምን ይለኛል ከማለት ራሰን በማይጎዳ መልኩ እየተጠቀምኩነኝ ፣ የሚሰጣቸው ድንቅ ድንቅ ትምርቶቼ እጅግ አድርገ አመሰግናቹዋለዉ።

  • @argawshuralah4237
    @argawshuralah42372 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዳኒ ይህ ትምህርትህ ከስጦታዎች ሁሉ ይበልጣል አመሰግንሓለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn selam yibiza wodemachen! Masetewalun yadelen yetegebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤👍

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha90122 жыл бұрын

    እናመስግናለን በርታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጥሩ በስነምግባር የታነፀ አንተን ለወለዱልን እናትህ ክብር ይስጥልን🙏

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h2 жыл бұрын

    ዳኒዬ እናመሰግናለን ተባረክ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን በሁሉም ሁኔታ 🙏

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube69642 жыл бұрын

    ይህንን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማን ነው

  • @alemshetkefelew4631
    @alemshetkefelew46312 жыл бұрын

    ትክክል ነው ዳኒ ። በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ስረአታችን እንደተጠበቀ ሆኖ ነገር ግን በብዛት ሰው ምን ይለኛል ብለን ያለንን ነገር ወይንም ማንነታችንን እናጣለን።

  • @kozykedir4099
    @kozykedir40992 жыл бұрын

    Welcome Dani 👍 ጠፋህብን እኮ ምርጥ አቀራረብ ✅

  • @dagimaddeheabAdam
    @dagimaddeheabAdam2 жыл бұрын

    ጠቃሚ ሀሳብ ነውና እናመሰግናለን ። በርቱልን

  • @lebegonew8477
    @lebegonew84772 жыл бұрын

    እናቴ ሁልግዜም ትችያለሽ ለሰዎች ክፉ አትስሪ እንጂ ለሰዎች አትጨነቂ ትለኝ ነበር ዳኒ አረዳድክ ተመችቶል

  • @kirucake5798
    @kirucake57982 жыл бұрын

    ልክ ነህ ! እናመሰግናለን

  • @kidan4053
    @kidan40532 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን❤🙏

  • @YegetanehHG
    @YegetanehHG Жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ

  • @zewditu4643
    @zewditu46432 жыл бұрын

    እራስን መሆን መቻል በጣም ትልቅ የሂይወት ክህሎት ነዉ፡፡ በጣም አሪፍ ቪዲዮ!!

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed1202 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ገራሚ ትምህርት ነው

  • @user-uy2fy2xk6p
    @user-uy2fy2xk6p2 жыл бұрын

    አሜን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ ዬስጥልን

  • @mesimaed3403
    @mesimaed34032 жыл бұрын

    በትክክል ዳኒ ከልብ እናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ ምክርህ እግዚአብሔር አንተንም የሰው ፍቅር እንደሸማ ያልብስህ 🙏👍

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos46572 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዳኒየ

  • @mekdesmekdes4738
    @mekdesmekdes47382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ወንድሞቸ 🙏🙏🙏

  • @Nejat197
    @Nejat1972 жыл бұрын

    ዳኒየ እስኪ ስለ መሽቁቅ🤔እና ክፉ ሰወች ጓደኛ ቤተሰብ እንደት እንደምንርቃቸዉ ቪዶ ስሩልን በጣም ነዉ አቀራረብህን የወደድኩት በርቱልን ስነ &ዳኒ

  • @user-gb9gj2wl4b

    @user-gb9gj2wl4b

    2 жыл бұрын

    ትናትና ስነወርቅ ሠርቶታል ግቢና አዳምጭው

  • @ashash9382
    @ashash93822 жыл бұрын

    Thank you So much Inspire Etho ❤

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ተወዳጁ እናመሰግናለን

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i2 жыл бұрын

    ዳኒያችን በርታልን። እናመሰግናለን

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Жыл бұрын

    ዳዬ ሰላምክ ይብዛ የኛ ምርጥ ወድም ተባረኩልን ስነወርቅን ጨምሮ

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f2 жыл бұрын

    ልክነህ አሪፍ ት/ት ነው አመሰግናለሁ ወድም በርታ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi74252 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @maryalem1890
    @maryalem18902 жыл бұрын

    Amen amen amen dani betam enamsegenalen 🙏🙏🙏

  • @alemtube8899
    @alemtube88992 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን አርፍ መልክት ነው የምታስተላልፍ ፈጣርይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @selamlegese3983
    @selamlegese39832 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን👍

  • @rawadasulemanrawadasuleman3512
    @rawadasulemanrawadasuleman35122 жыл бұрын

    አነመሰግናለን ወንድሜ የዛሬው በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube55352 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታልን ምርጣችን

  • @Ayall12
    @Ayall122 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ እግዚአብሔር ይባርክህ የዛሬው ስለእኔ ሕይወት የተሰራ ይመስላል የተጎዳሁበትም የተፈተንኩበትም በአንድ

  • @bezawitbelete8805
    @bezawitbelete88052 жыл бұрын

    Thanks yemr temhertk hiwot yadesal astesaseban keyerkw ....

  • @rabiabeintbaba5125
    @rabiabeintbaba51252 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት በጣም አሪፍ

  • @user-kw2sd5xw9v
    @user-kw2sd5xw9v2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ ዉብ 🥰

  • @zayinabali6692
    @zayinabali66922 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምርት ነው 👌👌👌👌👌👍

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x2 жыл бұрын

    ዳኒሻዬ ተወዳጅ ነህ የተማርኩበት መልእክት ነው ያቀረብከው አመሠግናለሁ

  • @zohaibmohammed9316
    @zohaibmohammed93162 жыл бұрын

    Thank you inspire Ethiopia😍😘

  • @ethiosports613
    @ethiosports6132 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @yodit587
    @yodit5872 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw49762 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም አስተምሮ ነው። በርታ

  • @kaluedilu709
    @kaluedilu7092 жыл бұрын

    Tnx bro🙏🙏🙏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae72402 жыл бұрын

    Amen atenm Egzabehir kef yaledereja yadrsk wedmachn Amen

  • @Enat539
    @Enat5392 жыл бұрын

    በጣም ጥሩና ሊተገበር የሚገባው አሳብ ነው።

  • @user-io8gt8zx4t
    @user-io8gt8zx4t2 жыл бұрын

    thank u 🙏🙏🙏

  • @edenteshome3957
    @edenteshome39572 жыл бұрын

    thanks arif timrite new😊😊😊

  • @asterwarga14
    @asterwarga142 жыл бұрын

    Thank you

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c2 жыл бұрын

    Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zinarmulugeta9880
    @zinarmulugeta98802 жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ያላል ወጃኣጄ

  • @ephremwondosen458
    @ephremwondosen4582 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚል ትምህርት ነውበጣም ነው ትነምርት ነው የወሰድነው

  • @selimtube404
    @selimtube4042 жыл бұрын

    በርቱልን ለእምየ ኢትዮጵያ ታስፈልጋላችሁ

  • @sablasa9914
    @sablasa99142 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-vy4vd9pg7e
    @user-vy4vd9pg7e2 жыл бұрын

    Thank u bro

  • @ferifeleke4668
    @ferifeleke46682 жыл бұрын

    Inspire Ethiopia yemir wusite nachu tebareku💓🙏

  • @neimakemal6548
    @neimakemal654810 ай бұрын

    Enamesegnalen

  • @geteambaw7655
    @geteambaw76552 жыл бұрын

    ምክርህ አነቃቅቶኛል በርታ ወንድሜ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @natiyacob5022
    @natiyacob50222 жыл бұрын

    tru video nw i love it

  • @meseret9915
    @meseret99152 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ትምህርት

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p2 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu74782 жыл бұрын

    Thank bro

  • @hannakebde2981
    @hannakebde29812 жыл бұрын

    ewunet new wendimachin tebarekiling

  • @user-xi4gs3xs9l
    @user-xi4gs3xs9l2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @zedusman
    @zedusman2 жыл бұрын

    ዋዉ የሆነ ምክር👌👍

  • @hawwamohammed4231
    @hawwamohammed42312 жыл бұрын

    እናመስህናለን

  • @habibaredi8201
    @habibaredi82012 жыл бұрын

    እውነት ነው።

  • @gloriascott5089
    @gloriascott50892 жыл бұрын

    ዳኒዬ amazing💓🙏

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu98722 жыл бұрын

    እውነት ነው 💞💞💞

  • @linaamin655
    @linaamin6552 жыл бұрын

    Yaa allah ine yalewubetin chiger fetakilign allah idmena tena yistek wodime kezi belah yakedkawun ina yasebkawun allah yasakalih ☺

  • @user-yi4wl4hc4m
    @user-yi4wl4hc4m2 жыл бұрын

    ሁለት ወድሞቸ ስወዳችሁ ተባረኩ

  • @muradkemal6170
    @muradkemal61702 жыл бұрын

    Waw harif tmro daniye fetari abzto yibarkh ketlbet ondme Yenantew mrt guadegna mk negni

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dambalmedia
    @dambalmedia2 жыл бұрын

    😮Wow. I am inspired

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed11552 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ከልብ እናመሰግናል ወድሜ

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ወንድሞቻችን

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha77752 жыл бұрын

    Er ene yilugnita tichalew Dani thank you

  • @yalemmekonen5254
    @yalemmekonen52542 жыл бұрын

    you exactly know our weakness

  • @yonaspetros8657
    @yonaspetros86572 жыл бұрын

    Agegntehegnal wendme yenen chgr nw yawerahew tnxs

  • @hgfbvh2394
    @hgfbvh23942 жыл бұрын

    Daniye betammm eyeberetah new mar ketlbet

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw18992 жыл бұрын

    እኳንመጣህሰላምህይብዛወንድማችንእናመሰግናለን🙏

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed11552 жыл бұрын

    እኮን ደህና መጣህ

  • @tseganeshalebachew3400
    @tseganeshalebachew34002 жыл бұрын

    Betammm megeram temert amesganlelen 😍😍🙏🙏

  • @madetube4356
    @madetube43562 жыл бұрын

    Amiiinnn🤲🤲😊😊 inmeseginalein

  • @fuadent5195
    @fuadent51952 жыл бұрын

    Betam mirt timirt new

  • @lumibasha8696
    @lumibasha86962 жыл бұрын

    Inamasaginaleni wadimachini nuuri 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @meazaabuno872
    @meazaabuno8722 жыл бұрын

    Wowdesylal..berta

  • @user-iw5cg2in7k
    @user-iw5cg2in7k2 жыл бұрын

    ልክልኬን ነው የነገርክኝ

  • @09skhalobobo5
    @09skhalobobo52 жыл бұрын

    Welcome my guy

  • @jesus-kr5vo
    @jesus-kr5vo2 жыл бұрын

    Amsaginalw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-wt5rs5kk8w
    @user-wt5rs5kk8w2 жыл бұрын

    ✋✋✋🌷🌷🌷ሹክረን የተከበርከው