ራስን መውደድ!

FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 249

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Жыл бұрын

    ስነ ወርቅን አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡፡በቅርቡ ነው ያየሁት ግን ምሉ ካሁን በፊት የሰራቸውን ተመልሽ እያየሁ በብዙ ነገር እራሴን ቀይሬአለሁ፡፡እንደኔ ይህን የዘመኑ ጀግና ሚወድ 🙌

  • @tedrostewelde-ug5hr

    @tedrostewelde-ug5hr

    Жыл бұрын

    Ere snewerk nw

  • @mitkunigussie7344

    @mitkunigussie7344

    Жыл бұрын

    @@tedrostewelde-ug5hr😂Ena Lek nat eko wendema

  • @fatiyaahmad703

    @fatiyaahmad703

    Жыл бұрын

  • @banch2948

    @banch2948

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🥰

  • @DyhshHshsh

    @DyhshHshsh

    3 күн бұрын

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Жыл бұрын

    ስነወርቅ ታየን የምትወዱት የምታከብሯት ልቁጠራችሁ እስኪ ጀግናው ወድሜ ኑርልን ራሴን እወደዋለሁ ስለሰጠኸን ምክር ከልቤ አመስግናለሁ❤❤❤❤

  • @banch2948
    @banch2948 Жыл бұрын

    አንተን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ናት ብቻምን ልበልህ ተስፋ በቆረጥኩበት ስአት እንደ መልአክ የደረስክልኝ የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @fanigersh9855
    @fanigersh9855 Жыл бұрын

    ኤርትራዊ ነኝ ኣማሬኛ መቻሌ ግን ያንተ (motivation) ኣነቃቂ ቪደዎች ሳይ ሁሌም ነው ኣምላኬን የማመሰግነው በጣም ነ ማደንቅህ ወንድሜ ኣመሰግናለው❤❤

  • @samiwud2286
    @samiwud2286 Жыл бұрын

    ይህን እጥር ያለ ጣፉጭ መልክትህን ግን ትልቅ የሆ የህይወት ቀያሪ ትምህርቶችን በነፃ ሰላበረከትህል አመሰግናለሁ በርታልን

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Жыл бұрын

    እስከዛሬ አለማወቄ ቆጨኝ እውነትም ወርቅ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር አምላክጥበቡን ይግለፅልህ እኛም አዳምጠን ለመተግበር ያብቃን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын

    አርሂብ ጀግናችን አሁንስ በሙሉ አይኔ እንኳን እሰሳልሃለው አላህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ የድርስክ ያረብ❤

  • @hasen8439
    @hasen8439 Жыл бұрын

    እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን ❤❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 Жыл бұрын

    እዉነት ግን ያንተን ትምህርት እዬተከታተለ የማይቀዬር ካለ የእዉነትም ድድብና ነዉ የኛ ምርጥ ወንድም❤

  • @user-hr8bd5yb1i
    @user-hr8bd5yb1i Жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምትመቸኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነበር under age በኝ ግን የምሰራዉ ስራ ከባድ ነበር የ አንተን motivation ማዳመጥ ከጀመርኩ ቡሀላ ህይወቴ ተስተካክሎን .

  • @Sketamatemari

    @Sketamatemari

    Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Жыл бұрын

    ምርጡ ወንድማች ይህን እውቀትህን አለሀ ይጫምርልክ ህይወትክ ትዳርክ ይበራክ እራጂም እድሜ ይስጥልን አንቴ ወሰኙ ወጣት እንደንቴ አይናት ወጣት አንቴን እየዩ ነው የምበቅሉ እና በርታልን ተስፋልገናሌክ አመሰግናለው❤

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын

    ❤እኔ ልብ ወስጥ ያለውን በሙሉ ነው ያልክልኝ አመስግናለው🙏ሰው እራሱን ጠልቶ ሌላ ሰው ሊወድ አይችልም❤️🌹

  • @SumeNasir
    @SumeNasir Жыл бұрын

    እንደ አለም የኔ አንደኛ motivation Inspire Ethiopian ነው በጣም አመሰግናለው ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @Sketamatemari

    @Sketamatemari

    Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-mb2il1zg9f
    @user-mb2il1zg9f Жыл бұрын

    ላንተ ቃላቶች ያጥረኛል እናመሰግናለን

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc3 ай бұрын

    በዚህ ዘመን ሶሻል ሚዲያን ለቀልድና ግዜ ለመጨረሻ ነው እሚጠቀቡት እዳት ለሰው እሚጠቅውን ሰው ያብዛል ልክ እደ ስምህ ወርቅ ንግግርህም ወርቅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 Жыл бұрын

    ስነወርቅ አንተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Жыл бұрын

    ዋው የሚደንቅ አገላለፅ ወድማችን ኑርልን እድሜና ይጥልን ብዙ ሰዎች ባንተ እደሚለወጡ ጥርጥር የለኝም ከራሴ ጀምሮ ያንተን የአሽን የዶክተር ወዳጀን አይነት ሙህሮች አቂ ወድሞችን አላህ ያብዛልን❤❤❤

  • @mahikwt1457

    @mahikwt1457

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 Жыл бұрын

    ኑርልን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ

  • @mimiagete2472
    @mimiagete247211 ай бұрын

    ስነ ወድሜ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ሽ አመት ኑርልኝ

  • @Spiritual_song_lyrics1
    @Spiritual_song_lyrics1 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ከዚ በላይ ያሰብከውን ያሳካልህ ስኔ

  • @henokraja1416
    @henokraja14167 ай бұрын

    የሰው አሳብን ስለመቆጣጠር ይሰራልን። የራስ አሳብን ስለማሸነፍም ይታከልበት። እናመሰግናለን ስለቀና አሳቦችሕ።

  • @SelamHailemariam-ke6el
    @SelamHailemariam-ke6elАй бұрын

    ❤❤❤❤❤ ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ❤❤❤

  • @Kelye284
    @Kelye284 Жыл бұрын

    እንቁ ወድማችን እናመሰግናለን በጣም የሚበራታታ የሚጠነክር ሂይወትን የሚቀይር ምክር ነው❤

  • @hanihani-mq2hz
    @hanihani-mq2hz Жыл бұрын

    ይሀው በቅርብ መከታተል ጀምሬ ሱስ ሆነህብኛል አንተ እና የምታቀርበው አነቃቂ እና ገንቢ ትምህርትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስነወርቅ😊😊😊

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas161610 ай бұрын

    ስነ ወርቅ ❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm11 ай бұрын

    ተባረክልን በእውነት

  • @mekdi595
    @mekdi595 Жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችንም በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ቸርነቱ አይለየን እናም ወደ ጥያቄ ስገባ ስለ ሴት እና ወንድ የህይወት ስነምግባር ወይም ስለ ፍቅር በትንሹ ብታስርዳን እንዴት በቀላሉ መግባባት ሆነ በፍቅር ጠንክሮ ማለፍ እንዴት ይችላል ይሰራልን የምትሉ በላይክ 👍👍👍❤

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 Жыл бұрын

    ❤❤❤ ምርጡ እውነትም ስነወርቅ

  • @Yanet_19
    @Yanet_19 Жыл бұрын

    i luv my self but i see this video coz ur voice and idea develop my personality ,tysm senework u are the smart teacher in this century ❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    Egzibher yimsegn Amsgenalhu wodemalem yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🙏

  • @Bire1221
    @Bire1221 Жыл бұрын

    ሁልጊዜም አዲስ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏 ስለ ውስጣዊ አታላዮች ብትሰራልን

  • @user-rz4ht6hk3p
    @user-rz4ht6hk3p5 ай бұрын

    ራስን ለመውደድ 1ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር 2ይቅር በል 3ራስህን አክብር 4 ለራስህ ዋጋ ስጥ

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Жыл бұрын

    ❥::::::::::ቀና በይ እህቴ::::::::::::❥ እድሌ ሆነና ከላይ የተቸረኝ የጌታ ስጦታ ህልሜም እውን አይሆን ግቤም ግብ አይመታ ብለሽ መቆዘምሽ ሰላሜን ነስቶኛል እህቴ ማዘንሽ ልቤን ሰብሮብኛል ከቃሉ ላይወጣ ከጀሊሉ ፍርጃ ማዘንሽ ለምን ነው ባልተሳካው ሀጃ ትክክል ብትሆኚም ጉዳትሽ ቢከፋ በሀራም ወዳጅሽ አንገትሽ ቢደፋ አላህኮ አለ የኸለቀሽ ጌታ የማይረሳሽ ከቶ ማይተውሽ ለአፍታ ጓደኛሽም ብትሆን ቃል ያጠፈችብሽ ታመንኩልሽ ብላ ፊት ያዞረችብሽ መታገሱን ቻዪው ተስፋሽ ለምን ይጥፋ ስኬት ይኖርሻል ነገ ላይ በይፋ የኢስላምን ክብር እንደነ ሱመያ እንደ ሰሀቦቹ የዲኑ መለያ . መሆንሽ አይቀርም በጀሊል ውሳኔ በዱአሽ ላይ በርቺ ይምጣ ያለሽ ወኔ ፍቅርን ለማያውቀው ለጨካኙ ወጣት ለተጫወተብሽ ባማመሩ ቃላት ባስመሳይ ምላሱ ቃላትን ደራርቦ ለስሜቱ ሲያስብ ገላሽን ተርቦ በቀመረው ታሪክ የራሱ ሊያደርግሽ ውበት ባላበሰው ትህትናው ሊወስድሽ ግዴለም ቀን አለ ላንቺ የተባለ ከአልወዱድ ራህማ አንቺን ያካለለ ተዉበት አድርጊ እንመለስ ወደሱ የለፈዉን ወንጀል ይምራል ንጉሱ። 👇 እናም አትዘኚ ያለፈውን እርሺ ከህይወት ገፅሽ ላይ ጠባሳውን አንሺ ምኞትሽ ይለምልም ገና ታሪክ አለሽ በዱዐ ጠንክሪ ነገ ላይ ቀን አለሽ. 💍::::

  • @amira-ep8mc

    @amira-ep8mc

    Жыл бұрын

    @@LLCLLC-fk2oe اهلين فيك

  • @user-fu4if4ps5u

    @user-fu4if4ps5u

    Жыл бұрын

    ما شاء الله تبارك الله ..هذا قصيدة يفوق جبال

  • @amira-ep8mc

    @amira-ep8mc

    Жыл бұрын

    @@user-fu4if4ps5u جزاك الله خيراً

  • @muka1974

    @muka1974

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሽ የአኬራ እህቴ ለተርዳው ብዙ ትምህርት አዘል ነው በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን !!!!!

  • @amira-ep8mc

    @amira-ep8mc

    Жыл бұрын

    @@muka1974 ሀያቲ ኢንቲ አሚን ለዱአሽ

  • @ermiasderbe7123
    @ermiasderbe7123 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አገላለጽ ነው ብዙዎቻችንን ይረዳናል ብዬ አስባለሁ

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Жыл бұрын

    ትችላለህ 🤍

  • @user-vx9uw7xx1u
    @user-vx9uw7xx1u7 ай бұрын

    ማነው ስነ ወርቅን እዴኔ ❤❤❤የሚወደው

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምገርም እናመሥግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhri6277
    @mhri6277 Жыл бұрын

    ማርያምን እኔ እራሴን በጣም ነው እምወደው እኔነቴን ጥንካሬዬን ድክመቴን ሁሉ ነገሬን በጣም ነው የምወደው ከማንም ጋር እራሴን አወዳድሬ አላውቅም የሌለኝ ነገር ታይቶኝ አያውቅም 🥰🙏ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ 🥰❤️‍🩹 እና እንዲያውም እራሴን በጣም መውደዴ ችግር ይኖረው ይሆን ብዬ ትንሽ አስባለሁ ብቻ በራሴ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @Sketamatemari

    @Sketamatemari

    Жыл бұрын

    👍👍❤

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Жыл бұрын

    Enspire Ethiopia ቴሌግራማቸዉ የሌላችሁ የምር እጥር ምጥን ያለ አነቃቂ ሀሳቦች ጥዋትና ማታ ይለቃሉ ሰርች አርጉና ተጠቀሙ እናመሰግናለን ❤️ወንድምየ እኔ እራሴን አግኝቻለዉ 🙏❤️ብስጩ ሀይለኛ ነበርኩ አሁን ደስ የሚል ፀባይ ወስጃለሁ ከናንተ❤️❤️ 🙏❤️

  • @belgelegesse9754

    @belgelegesse9754

    Жыл бұрын

    በጣም ምክሮቻቸው አሪፈ ናቸው🌷🌷

  • @MonerhMm

    @MonerhMm

    Жыл бұрын

    አዉ እኔም አለኝ በጣም

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Жыл бұрын

    የጠፋ ሰው ❤

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ልዩ የሆነ አገላለፅ❤🙏

  • @michaelberaki4968
    @michaelberaki4968 Жыл бұрын

    May the almighty be with you and make you enlighten ✨️ 🙏

  • @TiruB
    @TiruB Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ስለምትሰጠን መልካም ትምርትና ምክር ከልብ እናመሰግናለን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ልዩ የሆነ አገላለፅ ነው❤🙏

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын

    አረ አንተ ሰው ተባረክልን በርታ ተበረታታ

  • @trrtrr6429
    @trrtrr6429 Жыл бұрын

    ዋዉ መሻአላህ ኑርልን ወድማችን እናመሠግናለን

  • @ayanabdi5894
    @ayanabdi5894 Жыл бұрын

    Allah akabr ✅🤍🇸🇴🥺☝️🤚💥💥💥🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍😁

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Жыл бұрын

    Amazing story & story telling!🙏🏿👍🏾💗

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Жыл бұрын

    ስነ አመሰግናለሁ በደበረኝ ግዜ አበረታኸኝ ቪዲዬህ ኦዲዬ አታድርገው መልካም ቀን

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ለኔ የተናገርክ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij11 ай бұрын

    Tank you Brother God Bless, You🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌸🙏🙏🙏🙏🙏💙💜💚🌺💐🥰👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰኔ በጣም ተምሬበታለቱ👍👍👍

  • @AnkereNevergiveup
    @AnkereNevergiveup Жыл бұрын

    Wawwww it's amazing 👏 btami mrt sine werq ena tebarek ke eritrea 🇪🇷.

  • @user-zk2zr5pq6q
    @user-zk2zr5pq6q8 ай бұрын

    እውነት ነው ብሮ❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Жыл бұрын

    Wow!!! Very very interesting message 👍 thank you so much our bro.

  • @user-jj8vo3ul5g
    @user-jj8vo3ul5g Жыл бұрын

    ስነ ወርቅ በጣም እናመሰግናለን

  • @jamioj7497
    @jamioj749710 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 Жыл бұрын

    ትክክል እኔ በደሥታነው እማዳምጠሁ አላህ ይጨምርልኽ😊

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Жыл бұрын

    ዋውውው እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤👍🙏

  • @mulatdagnew4016
    @mulatdagnew4016 Жыл бұрын

    ቀጣይ መክሊታችንን እንዴት እንደምናገኝ ስራልን

  • @lmalmlm
    @lmalmlm Жыл бұрын

    wawa❤❤❤❤tebarike yene jagina😊

  • @aliali3438
    @aliali343810 ай бұрын

    ትክክል፣ነህወድሜ፣የኔን፣ደካማ፣ጎንነው፣የተናገርከው፣እናመሠግናለን❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @zahraahmed2280
    @zahraahmed2280 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @addisworku9552
    @addisworku9552 Жыл бұрын

    ስነ በጣም አመሰግናለሁ።ጥሩ ንግግር ለማድረግ የሚረዳን ብትሰራልን።

  • @yeshiwasendale2355
    @yeshiwasendale235511 ай бұрын

    የኔ ጀግና የምድር ገነት ነህ

  • @balidugo8703
    @balidugo8703 Жыл бұрын

    ❤❤ thanks these is first criteria for human beings

  • @ghrmaymekonen7329
    @ghrmaymekonen7329 Жыл бұрын

    ልዩ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Жыл бұрын

    ሰዎች ባንተ ከማመናቸዉ በፊት አንተ በራስህ ማመን አለብህ!!! አንድ ሚሊየን ሰዉ እንደማትችል ቢነግርህ አንተግን እንደምትችል ካመንክ ትችላለህ ነገር ግን አንድ ሚሊየን ሰዉ እንደምትችል ነግሮህ አንተ ግን እንደማትችል ከተሰማህ አትችልም ዉስጥህ ነዉ ወሳኙ ሌላዉ ጭራ ነዉ በራስህ እምነት ይኑርህ!!! ምንጭ ስነ ወርቅ ታዬ❤❤❤

  • @bidkargidelofans4273
    @bidkargidelofans4273 Жыл бұрын

    Thank you very much bro. best man!

  • @husnatu2023
    @husnatu202311 ай бұрын

    ሰላምህ ብዝት ይበል✔

  • @amantuemzgiaman8898
    @amantuemzgiaman889810 ай бұрын

    Waw thanks for watching bro I really amazing by the way good job

  • @DanielTsegaye-ey1mh
    @DanielTsegaye-ey1mh9 ай бұрын

    እናመሰግናለን በርታ

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 Жыл бұрын

    እንኳ ሰላም መጣህ ምርጥ ሰው

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu34777 ай бұрын

    You are such brilliant thank you!

  • @user-ft3mu5tw1n
    @user-ft3mu5tw1n Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን

  • @sarasarasara2951
    @sarasarasara2951 Жыл бұрын

    Thank you Very much brother ❤❤❤❤ I love it this idea

  • @user-hi2pi2uw2i
    @user-hi2pi2uw2i9 ай бұрын

    Thank you so much bro ❤❤❤❤

  • @masiyeygetaliji6461
    @masiyeygetaliji6461 Жыл бұрын

    Thank you so much❤

  • @Islamicdaewa12
    @Islamicdaewa12 Жыл бұрын

    Betam new yemwedachuh betam betam nurulgn🙏🙏🙏🙏

  • @rufiaeltadese-sh9lb
    @rufiaeltadese-sh9lb Жыл бұрын

    Wow Bexam desimilenw Amezeg😍😍😍😍😍

  • @hirutgetachew7329
    @hirutgetachew7329 Жыл бұрын

    Thank you so much really you are good job 👍

  • @ebsawerkineh6277
    @ebsawerkineh6277 Жыл бұрын

    ይህን ቪዲዮ አይቶ like ያላደረገው ሰው እንደኔ ከቪዲዮው ትልቅ ትምህርት እና እውነታ ስላገኘ፣ እርግጠኛ ነኝ ስልኩን ቁጭ አድርጎ እየዘለለ በራሱ ሀሴት እያደረገ ነው!!

  • @MuhammedUmar-ns7kk
    @MuhammedUmar-ns7kk Жыл бұрын

    Thank you bro.❤

  • @merondamtew6468
    @merondamtew6468 Жыл бұрын

    Amelak selamhen yabezaw

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @darsenhhams1826
    @darsenhhams1826 Жыл бұрын

    OK thanks❤

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን እኔ እራሴን በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱም ለእህት ለወንድሞች አስፈጊለው ❤❤❤

  • @Sketamatemari

    @Sketamatemari

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @helenhain5267
    @helenhain5267 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤tikikil enamesegenale

  • @AhmedMuhammed-yt6xb
    @AhmedMuhammed-yt6xb Жыл бұрын

    ክበርልን የኔ ምርጥ ወንዲም

  • @jossydire
    @jossydire Жыл бұрын

    እንደምን ቆየክልን ስንዬ ሁሉም ነገር መልካም ምስትህም ጤናም ጌታ ይባረክ ለዚህ ደቂቃ ያደረሰን አንተም እነድትናገር እኛም እነድንሠማ ያበቃን ክብር ሁሉ ለሡ ይሁንለት በመቀጠል በጣም አድናቂ ነኝ ከሚለው በላይ በቀጣይ እንዴት መሬት አውርደን ማሥተዳደር እንዳለብን እንድታወራን መልካም ቆይታ ይሁንልህ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35848 ай бұрын

    ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤

  • @seneworktaye8577
    @seneworktaye85776 ай бұрын

    yene wedeeee nurelen

  • @user-jq7vm3qg7c
    @user-jq7vm3qg7c Жыл бұрын

    thank you so much bro🥰

  • @noo4088
    @noo408810 ай бұрын

    በርታልን

  • @user-pp3dg3rg8n
    @user-pp3dg3rg8n10 ай бұрын

    Thanks siniye

  • @ebsawerkineh6277
    @ebsawerkineh6277 Жыл бұрын

    Thank you bro

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 Жыл бұрын

    Thank you ❤

  • @yewordanosshibrie1977
    @yewordanosshibrie1977 Жыл бұрын

    Yenien hwot yeterekew new yemeselkegn ❤❤❤

Келесі