ስላንተማ/Silantema

Музыка

#kabowd #kwm

Пікірлер: 46

  • @bereketsemon3010
    @bereketsemon3010 Жыл бұрын

    ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19 አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል። 20 ለአምላካችንና ለአባታችንም እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን። 21 ለቅዱሳን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምታ አቅርቡ። ከእኔ ጋር ያሉቱ ወንድሞች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Жыл бұрын

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @fasikabekele9403
    @fasikabekele9403 Жыл бұрын

    በጣም የምባረክበት ዝማሬ ነዉ ይህንዝማሬ ስሰማ በእውነት ሆኜ እያመለኩ ነው እራሴን የማገኘው የልጅነት ግዜያቶቼን የማስታዉስበትም ነዉ እናመሠግናለን በድጋሚ ስለሠራቹልን ከፍ በሉልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 Жыл бұрын

    በመንፈስ ቅዱስ የተመራ አምልኮ እንደት ነፍሴን ያረካል😍! ተባረኩልኝ!

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 Жыл бұрын

    I can’t stop listening to this worship 🫶🙌 it’s very blessing!

  • @peterich1982
    @peterich1982 Жыл бұрын

    ይህ የህብረት አምልኮ መንፈስ እግዚአብሔር ይጨምረላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ትውልድ በአምልኮ እንደሚፈወስ ገብቶችዋል::

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын

    Amene Amene Amene Amene Eebbifama ililililililililililililil haleluyaaaaaaaa 🙌🙌🙌❤️📖❤️🙏🙏🙏

  • @Eyobachin
    @Eyobachin Жыл бұрын

    በብዙ እጥፍ ቅባትና በረከት ተባረኩ!

  • @selammelese5266
    @selammelese52666 ай бұрын

    Tebareku

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል ተባረኩ በጌታ ስም እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Жыл бұрын

    ብርክክክክክ ብርክክክክክ ብርክክክክክ በሉ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤👐

  • @getayawkalmelaku9456
    @getayawkalmelaku9456 Жыл бұрын

    ስታምሩ የድሮ መዝሙሮችን እንዲ መስራት ቀጥሉበት ተባረኩ

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Жыл бұрын

    ዋው እጅግ የሚባርክ ድንቅ ዝማሬ ነው ሀያላን ተባርካችኋል ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @chernetgetahun6963
    @chernetgetahun6963 Жыл бұрын

    what a worship😍😍 God bless you!

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 Жыл бұрын

    ተባረኩ 😘ከአይምሮ በላሮ በላይ ነው ፍቅርህ እኛን መውደድህ 👏👏👏👏

  • @abrahamkeneadunfa7881
    @abrahamkeneadunfa7881 Жыл бұрын

    Wow! Thank Jesus!

  • @user-vd8wd1sp1c
    @user-vd8wd1sp1c Жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ❤ በአምልኳችን ሁሌም እሡ ደምቆ ይታይ

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 Жыл бұрын

    This blesses my morning ! May God bless you all

  • @natnaeldaniel3897
    @natnaeldaniel3897 Жыл бұрын

    Wooooooy amennnn esey tebareku 🙋❤🙏

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 Жыл бұрын

    Waw what amazing worship. Kenante gar alemamilek ayichalim geta zemenachihun hiwetachun fikirachun yibarik.

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Жыл бұрын

    ❤ amazing worship 🙌

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Жыл бұрын

    የተባረካችሁ ናችሁ🙏👏👏👏👏

  • @nhatymusic
    @nhatymusic Жыл бұрын

    Betam mwedew mezmur new comming soon instrumental music beziwe be nati music channel mserawe yhonal kene ga hunu..#subscribing#like#share🙏🙏❤❤

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Жыл бұрын

    what a blessing and powerful song oww GOD bless you 🥰🥰🥰

  • @akliludata2317
    @akliludata2317 Жыл бұрын

    Real worship stay blessed.....................

  • @weynharegtesfaye3116
    @weynharegtesfaye3116 Жыл бұрын

    Zemenachu yibarek

  • @mosesdebebe7817
    @mosesdebebe7817 Жыл бұрын

    Amenisha & kabod blessing 🔥

  • @mihretabgebreslassie1947
    @mihretabgebreslassie1947 Жыл бұрын

    tebarkachuhal

  • @yadeniabebe3672
    @yadeniabebe3672 Жыл бұрын

    Tebarekulegn

  • @Brightfuture1469
    @Brightfuture1469 Жыл бұрын

    ደስ ይላል ቀጥሉበት !!!!

  • @elagym5723
    @elagym5723 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @miheretreta8194
    @miheretreta8194 Жыл бұрын

    tebareku

  • @joshuaiyasu9427
    @joshuaiyasu9427 Жыл бұрын

    እፎይ!

  • @fevenaklilu1555
    @fevenaklilu1555 Жыл бұрын

    Bless y'all 🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @eliasamsalu8100
    @eliasamsalu8100 Жыл бұрын

    🔥🔥❤️

  • @saronbefo7786
    @saronbefo7786 Жыл бұрын

    God bless you all

  • @kalkidanteshome193
    @kalkidanteshome193 Жыл бұрын

    elelelelelelelele

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Жыл бұрын

    ❤❤❤😍🥰

  • @denekedesta6868
    @denekedesta6868 Жыл бұрын

    GBU

  • @redietalemayehu2701
    @redietalemayehu2701 Жыл бұрын

    Tsega ybzalachu lemlmulgn,,,,

  • @finottesfaye219
    @finottesfaye219 Жыл бұрын

    what can i say about this team GBU

  • @milkessateshome8618
    @milkessateshome86184 ай бұрын

    ድምፁ አይሰማም

  • @MmmMmm-xy3vl
    @MmmMmm-xy3vl Жыл бұрын

    ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 Жыл бұрын

    Tebafku

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves10 ай бұрын

    Ere tempo… እሩጫው ምንድን ነው እያለከለኩ መዘመር። God bless you all ❤❤❤❤

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Жыл бұрын

    what a blessing and powerful song oww GOD bless you 🥰🥰🥰

Келесі