🛑 ሰላማዊት ዮሓንስ ለምን ተመለሰች የሚኮ ማይክ ስካር

Ойын-сауық

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 256

  • @benjatube2
    @benjatube27 күн бұрын

    በሁለተኛው ቻናላቹ ምርጥ ፓድካስት እነሆ kzread.info/dash/bejne/ipqmuaOGipnTY6g.htmlsi=8nbmr2X8FkB03z3W

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98777 күн бұрын

    እውነት ነው ደርግ በኢትዮጵያ አንድነት ያምናል እንዲህ እንደዛሬ እንደቅርጫ አልተከፋፈልንም

  • @bedruousman7529
    @bedruousman75297 күн бұрын

    ቤንጃ ፍጠን እየዘገየህ ነው የተወሰኑትን ሌላ ቦታ አይቻቸዋለሁ ቅደም❤

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i7 күн бұрын

    ብኔጃ እኔም የደርግ ልጅ ነኝ😂ደርግን በጣም ነበር የምወደው የማደንቀው 😢በዛ መሰረተ ትምህርት በግዳጅ ያስተምረን ነበር እኔም ከእናቴጋር ጎረቤት ሰብስበን ሂደን እንማር ነበር ደርግ❤❤❤ካልተማርን ደሞ በየቀበሌው ጤፍና በቆሎ የመሳሰሉትን አይሰጥም ነበር ዋጋውስ ቢሆን መርከሱ በረካው ዛሬ ዜሬ😢ግን ከባድ ነው እኔበግሌ ያን ዘመን ናፋቂነኝ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት የሰፈነበት ዘመን ቤንጃ 🎉🎉🎉🎉አድናቂህ ነኝ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg6 күн бұрын

    ሰላም ቤንጃ ሰሞኑን የአረፋ በአል ላይ ሆኜ አልገባሁም ብዘገይም ላይክ አድርጊያለሁ ኢማማህ አንገትህ ላይ ያደረከው ያምራል ማሻአላህ

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d7 күн бұрын

    ትግስት እውነቷን ነው እኔም መንጌን ነው የምወደው ።

  • @endutube9461
    @endutube94617 күн бұрын

    Wow ዛሬ አምሮብካል እስከርቡ የሌለ ፈላ ነው ያስመሰለክ ይመችክ ፀባየ ሰናዩ ወንድማችን

  • @bementfeker8334
    @bementfeker83347 күн бұрын

    ሚኮ ማይክ ቀልብ እንዲገዛ ከህዝብ እንዲስማማ ቢታሰርስ እንደነ እንትና😊

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    6 күн бұрын

    አወ

  • @mesigemechu8470

    @mesigemechu8470

    5 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @MedinaNurye-pz5lr
    @MedinaNurye-pz5lr7 күн бұрын

    ቤንጃ አምሮብሀል ዛሬ ጥምጣምህ👌👌 በተረፈ እኖድሀለን❤❤ወንድሜ🎉

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v7 күн бұрын

    ቤንጃ ብራዘር የመጀመሪያ👍 ቅድሚያ ለሴቶች ተመቸኝ😅😅😅

  • @benjatube2

    @benjatube2

    7 күн бұрын

    ብሩኬ ሰላም ነው

  • @TG-qk7kc

    @TG-qk7kc

    7 күн бұрын

    Bruke teyazk 😜

  • @user-qz8ee5sn5v

    @user-qz8ee5sn5v

    6 күн бұрын

    @@TG-qk7kc ቲጂዬ❤

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn5 күн бұрын

    ወ ሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ቤንጃዬ የኢንጊሊዘኛው ድብደባ ዶክተሩን እና እናቱን ገደላቸው😅😅😅😅😅

  • @tsionashna8077
    @tsionashna80776 күн бұрын

    በስንቱ ሚተካው የለም ማንም በማንም አይቀየርም ሚኪዬ በበስንቱ በስንቱ ማለትም አሌክስ በሚኪ አይተካኩ ልዩ እና በግላቸው ሚደንቁ ናቸው አይወዳደሩም አይተካኩም ግን ሁለቱም ድንቅ ናቸው ግን ልዩ

  • @Etho19pia
    @Etho19pia7 күн бұрын

    አማኑኤል አንዳችንም ድምፁ ሳንሆነው አይ እኛ😢

  • @mimialex2514
    @mimialex25147 күн бұрын

    እውነትን ነው ከሚኪ ውጪ ማንም የሚተካው የለም

  • @bazezewm2mbratie647
    @bazezewm2mbratie6477 күн бұрын

    የጥያቅህን መልስ ለሚሰጡ ሰዎች ,አሸናፊው ሰም በቃልህ ጠርተህ ተናገር ,ምክኒያቱም የማን ሰም እንደሆነ ስለማይታይ ነው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu49946 күн бұрын

    ሚኮ ማይክ ግን እግዚአብሔር ይማረው በእውነት

  • @rawdaismael4257
    @rawdaismael42577 күн бұрын

    በነፃነት ወርቅነህ ቢተካ ደስ ይላል

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv5 күн бұрын

    ከአለማየሁ ውጪ ማየት አንፈልግም

  • @user-ck1xi2tg4v
    @user-ck1xi2tg4v7 күн бұрын

    ይቅርታ ይደረግልኝ ማይኮ ምን ሆኖነው እግዚአብሔር ወደ ቀልብህ ይመልስህ በሰላም ነውየሰውን ቀልብ የምትስብ መስሎህ እንዳትጨልል

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu22217 күн бұрын

    ቤንጃ የበስንቱ ጥያቄህ ማንም ሊተካው አይችልም ነው የምለው ምናልባት እንዳልከው ሚካኤል ታምሬ

  • @janakidani2567
    @janakidani25677 күн бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ቤንጃዬ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye68447 күн бұрын

    የሆነ ነገርማ አለው እድሜ ይስጠን አይ ታብ ታብ

  • @user-gs4kh2we1c
    @user-gs4kh2we1c7 күн бұрын

    Positive ሰው ነው benja

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal45017 күн бұрын

    Ke yikirta gar yihe seid mibalew fara betam yidebregnal personally....besintun mitekaw be tkkl geltekewal enem esun gemetku woww Yimechi Bro Benjachin respect 🙏

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n7 күн бұрын

    በስንቱን ሚተካ ያለ አይመስለኝም ቤንጃዬ❤

  • @al-nurseid9196
    @al-nurseid91967 күн бұрын

    ነፃነት ወርቅነህ ቢተካው ይመጥነዋል

  • @wome8375
    @wome83757 күн бұрын

    የእውነት ትክክለኛ ምርጫ ነው የመረጥከው ግን አንቺ ቢንጃዬ ተኪው

  • @dawitnecha8181
    @dawitnecha81815 күн бұрын

    haji benja

  • @tizitazena3800
    @tizitazena38007 күн бұрын

    የቤጃን ቪዲዎ like ካላደረኩ እረበሻለሁ😅

  • @helenyousef4646
    @helenyousef46466 күн бұрын

    ሚኪ 2 ሳምንት ፀበል ገባ እባክህ

  • @ebre677
    @ebre6776 күн бұрын

    Coolest Thing produces quality bro, keep up my bro Benjamin,

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z6 күн бұрын

    ቤንጃ ዬ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @zebibashifa6125
    @zebibashifa61256 күн бұрын

    inamesegnalen,biniyam

  • @tinaethio3885
    @tinaethio38857 күн бұрын

    ቯፈራው ቢተካው ይችላል ብየ አስባለሁ ግን ማን እንደ አሌክሶ❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic6 күн бұрын

    Eid Mubarak to all Muslims 😊

  • @DerejeDebela-nk4vu
    @DerejeDebela-nk4vu7 күн бұрын

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl7 күн бұрын

    ነፃነት ወርቅነህ ወይም ሚሊዮን ብርሀኔ አንተ ባልከው ሚካኤል ታምሬም እስማማለሁ

  • @hana.6956
    @hana.69567 күн бұрын

    የሚኒስትሪ ፈተናው ተመችቶኛል።እንደዚ ያለ ጊዜ የማይረሳ ታሪክ።ዳዲ ወይ መረገም?

  • @greateview.4366
    @greateview.43667 күн бұрын

    ደርግ ያስፈልጋል ለአውራጆች

  • @peacelove4778
    @peacelove47787 күн бұрын

    ቤንጃ በስንቱን ባንተ ብንተካው ባይ ነኘ ታስተኛን ነበር we love u binjachen

  • @ashuman-sb8rz
    @ashuman-sb8rz6 күн бұрын

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh29897 күн бұрын

    Betame new yemewedeke yemakeberek bro yeteregagake sew

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu6 күн бұрын

    አሌክስን የሚተካው ሰዉ ባስብ አላገኘሁም በስንቴ አሌክስ ብቻ👍

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete15357 күн бұрын

    ነጻነት ወርቅነህ ወይንም ሚካኤል ታምሬ

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared84827 күн бұрын

    የወሬ ቋት ደግ አረገ።

  • @user-gm5kz5ce4b
    @user-gm5kz5ce4b6 күн бұрын

    አይ ማይኮ ላይክ ስትለም እንዳልነበረ በዚነው ውለታችን ምትመልሰው😂😂😂

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru7 күн бұрын

    ቤንጃ ሰላም

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse83177 күн бұрын

    የትላንቱ podcast አንደኛው እምቢ ብሎአል ቤንጃዬ አውቀሀል?

  • @misiyas1014
    @misiyas10147 күн бұрын

    ሰላም ቤንጃችን 😎

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana83997 күн бұрын

    የወለጋ መምህሮች ናቸዉ ያወጡት ሌስተምሩ አድስ አበባ ይመጣሎ 200 አስተማሬዎች የተባሎት ናቸዉ ያወጡት ከከከከከ

  • @frehiwetbelete9666

    @frehiwetbelete9666

    6 күн бұрын

    በትክክል

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l7 күн бұрын

    እኔም መንጌን ውድድድ

  • @mikidrillmusiccity2072
    @mikidrillmusiccity20727 күн бұрын

    Never ever

  • @abdiworku3702
    @abdiworku37027 күн бұрын

    Benja ምርጥ አብዲ ነኝ ""AA please atetefa

  • @mussieeyasu4318
    @mussieeyasu43186 күн бұрын

    ሚኪ ማይኮ አትዩኝ ብሏል በቃ አታሳዪን ሰለቸን

  • @user-gt1kd5cj2t
    @user-gt1kd5cj2t6 күн бұрын

    በስንቱ አለምሰገድ ሊተካው ይችላል

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse81346 күн бұрын

    ውይ ምነው በስንቱ ላይ አሟረትክ

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu27147 күн бұрын

    No menmi yemetakwe yalemi alemyhuin menmi atekwe❤❤❤❤❤

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n6 күн бұрын

    ሀከሙን ገደልከው😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw6 күн бұрын

    ምርጥ ምርጥ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 күн бұрын

    ዳክተር በጣም ነው ያሳቁኝ😅😅😅😅

  • @user-sm4jt7hu8u
    @user-sm4jt7hu8u6 күн бұрын

    ምቴ መልሶ ይትፋለት አክታውን

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana5 күн бұрын

    ሊላው አንደሚመለሰው አገሩዋን ለማየት በተሰብዋን ለማየት አለቀ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48977 күн бұрын

    😁😁😁 ኡፍፍፍ ተበላች አስካሉ ገደለኝ በሳቅ

  • @mera-2121
    @mera-21217 күн бұрын

    አዎ ሚካኤል ታምሬ

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh6 күн бұрын

    ማንም እንደ አሌክስ አይሆንም

  • @user-ev6pw8jw1w
    @user-ev6pw8jw1w7 күн бұрын

    እንዳፍር ላይክ እንዳፍር

  • @user-ll1pz7ih9f
    @user-ll1pz7ih9f3 күн бұрын

    አዎ መንጌ መንጌ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse83177 күн бұрын

    እኔ ሁለተኛ

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i7 күн бұрын

    ዛሬ ግን ቤንጃ በጥምጤም ከች ብለካል አምሮብካል❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 күн бұрын

    ሱዳን ጠርፍ ነው እንዴ ያለከው ቤንጃ ሼኮችን መሰለካል😂😂😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48977 күн бұрын

    ዛሬ በቃ ኮማች ሁኛለሁ እንዴ እረ ይሄን ሙጫ ማይኮ የሚባል ሀይ የሚለው ጠፋ አትርሱኝ አለ ሆ

  • @ameleworkderaga7293
    @ameleworkderaga72936 күн бұрын

    እኔ ግን አሌክስ ከተወ በስንቱ ቢቋረጥ ይሻለኛል አሌክሶ❤❤

  • @godismysavior2684
    @godismysavior26847 күн бұрын

    Selamawet yohanse peblke rest rume

  • @hanabeyene2481
    @hanabeyene24817 күн бұрын

    ነፃነት:ይተካዋል

  • @kelemlove4937
    @kelemlove49377 күн бұрын

    ብሮ የተጠቀለለ የስጦታ እቃ መስለሀል

  • @user-wz5vi5qx6h
    @user-wz5vi5qx6h4 күн бұрын

    arif hasab new . mikael betam gobez sew new

  • @user-ck1xi2tg4v
    @user-ck1xi2tg4v7 күн бұрын

    ነፃነት ወርቅነህ

  • @KeDoOH

    @KeDoOH

    7 күн бұрын

    ሞዎሪተኛች ለምንድነው በሂወት እያለ ሰው የምትመሪጡ

  • @saniyaamro227
    @saniyaamro2277 күн бұрын

    Salamon boggale

  • @Medhinkassa
    @Medhinkassa7 күн бұрын

    Betam new yemtmechegn

  • @IsraelTadesse-tb1pd
    @IsraelTadesse-tb1pd7 күн бұрын

    Yegizewochn mehed yetenagerew lij reference yaregachew negeroch rasu betam gerami nachew...hizb wist yegebu gin kirb gize lay yeneberu negeroch yimeslalu...he is amazing

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere65077 күн бұрын

    የታይፕ ስህተት ሊኖር ይችላል ግን በየፈተትና ክፍል ፈታኞች ማስተካከያ ደረጋል ድሮም እንዱህ ዓይነት ስህተት ድሮም ነበረ እኮ ግን ተጋኖ ይሆናል እንጅ ይህ ያክል አይሆንም መቼም ስህተትን ፍለጋ የሚሮጡት ይልው ኔጌቲቭ ሃሳብ ያላችው ስለሆኑ ከዝንብ ማር አይጠበቅም በርቱ ይህስ ስህተት ነው ጭራሽ እንዳይፈተኑስ የተደረጉ አሉ አይደል ድሮ ማሀይም ማሀይምን ይወልዳል ማለት ይህ ነው

  • @user-xy1db7lo9r
    @user-xy1db7lo9r6 күн бұрын

    ቁጥር አንድ ደንቆሮ ደንቆሮ ይወዳል የተማረ አይወድም ለዚህነው አነ በአሉ ገግርማን ያጠፋቸዎ መንጌ V ትእግስት

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe62367 күн бұрын

    ነፃነት ወይም ሚካኤል

  • @tsegaseyoum5653
    @tsegaseyoum56537 күн бұрын

    Derose males letey naber dadab arogete

  • @user-js2fm9js3z
    @user-js2fm9js3z7 күн бұрын

    መስፍን ሀይለየሱስ

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne39207 күн бұрын

    ፍ ፁሜ ቢተካው እላለሁ😊

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam47086 күн бұрын

    AMANUEL

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n6 күн бұрын

    ኧረ ዶክተር😂😂😂😂😂

  • @lilibelay8821
    @lilibelay88213 күн бұрын

    ያማል በጣም በሰበብ አሰባቡ ማሰር አማራን በአሰቸኳይ ይለቀቁ በቃ ?????????

  • @samsonabera5969
    @samsonabera59697 күн бұрын

    Yes Michael Tamera perfect 😂😂😂

  • @EnatfantErgoya523
    @EnatfantErgoya5236 күн бұрын

    ለኔ የቤተሰብ ጨዋታ አዘጋጅ ይተካዋል በስዬን😂

  • @ferhangada7716
    @ferhangada77167 күн бұрын

    አለማየሁ ድንገት በስንቱን ሆኖ መተወን ቢተው፣ ተሻለ ወርቁ ነው በደንብ እሱን ሚተካው

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe68677 күн бұрын

    Netsanet

  • @azizaaddis
    @azizaaddis7 күн бұрын

    በአለምሰገድ ይተካል

  • @abrahamhagos1161
    @abrahamhagos11617 күн бұрын

    መንጌ ነው ያልሽው‼ ግም ለግም አብረህ አዝግም አለ: መለስ ለማለት ማወቅ ይጠይቃል። ሰነፍ!

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    7 күн бұрын

    🤫🤫🤫

  • @user-ey2ck5hm6s

    @user-ey2ck5hm6s

    6 күн бұрын

    Hasaben benetsant megelet yechalae sedeben min ametaw cheaw mehon leras new

  • @aregahailu2487

    @aregahailu2487

    5 күн бұрын

    መብቶ ነዉ ድንጋይ

  • @abdalaamsalu5558
    @abdalaamsalu55587 күн бұрын

    እንዴማንጌ።ዬሌም

  • @nawsamsone1170
    @nawsamsone11707 күн бұрын

    ለኔ ሰለሞን ቦጋለ ይወጠዋል የበስንቱን ገፀፀ ባህሪ የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @saramohammed9953
    @saramohammed99536 күн бұрын

    ለኔ ማንዴላ ቢሰራ ይመጥናል

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera68087 күн бұрын

    ሚኮ ፕራንክ እንዲ አልነበረም

  • @user-dy8ly4ff3q
    @user-dy8ly4ff3q6 күн бұрын

    እኔም ፡ ሚካኤል ፡ ታምሬ ፡ ፡ ብተካው ፡ ነው ፡ የምለው ፡

  • @guirumkifle7967
    @guirumkifle79675 күн бұрын

    Ere hulum yetaye nw new nger felg bro.

  • @bububaba8011
    @bububaba80117 күн бұрын

    drone jiru? injiru

Келесі