#ቤንጃ #Benja #Chapstory / benja-tube-%e1%89%a4%e... / binyambekele.tadese t.me/benjatube
ኧረ ተመስገን ብያለሁ በሠላም አስተማሪነትን በመተዌ🙏 በጣም ተዘጋጅቼ ጉሮሮዬ እስኪደርቅ አስረድቼ ...ፈተና ፈትኜ በማርምበት ሰዓት የተሳሳተ መልስ ጋ ስደርስ ጨጓራዬ ይቃጠላል: እንዴት ይስታሉ ብዬ እናደዳለሁ። ከዚያ ያን የተናደድኩበትን ተማሪ ሳየው ተመልሼ ለምን ተናደድኩ ብዬ ራሴን እመክር ነበር።
የሚገርም አለቃ ነው እሱስ ይሄን ሁሉ ሴት ስሞ አይረበሽም ቀኑን እንዴት ነው የሚውለው? እኔ ብሆን ስራውን እለቃለሁ ኧረ
ቻይና አታመጣው የለ😂 ምርጦቹ well come😍
"Welcome" write this way my dear.
🤣🤣🤣 በለው እኛ እኮ አንቻልም በመኮረጂ ወዲህ እንዳይመጣ አየ የቀጣሪ ነገር 😂😂😂
አይቀርም የመኮረጅ ሱሳችን😂😂😂😂
ታቱ አስፍላጊ አይደለም አይመከር ግን አንተ ልጅ በጣም ነው የማደንቅ ስሪስ ነህ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ታቶ ከልጅነቴ ጀምሮ አልወድም
My fav podcast ❤❤keep it up guys
ይመቻቹ
inamesegnalen,shalon,andbenja
Pls for comment We need chap story only and only him Not with reaction 🙏🙏🙏
Benjjja men honeh new esu keteqeta lelaw sew demo yanen wenjjell endayfetsem yadergewal that's the Point bro
አባቴን አስታወሰኝ ጥናት ሲነሳ 😂😂እኔኑ ነበር በኩርኩም ፌንት ያሠራኝ
ታቱ በመፀሐፍቅዱስ የተወገዘ ነው ማንኛውም ንቅሳት ቢሆን እኔ ደሞ ምኑም ነው የማይማርከኝ ንቅሳት ብሎ የሚያምር የለም
ቻይናው 😂😂😂😂😂ወይ ጉድ 😂 ይመቻችሁ ❤❤❤
በለው👍👍👍👍👍
እኔ ብሆን ሊስመኝ ሲጠጋ በጥፊ አጮህዋለው
እኔ በበኩሌ ሌላ ስራ እፈልጋለሁ።
አቦ ይሄ ፕሮግራም እንዴት እንዴት እንደምወደው ትለያላችሁ የምለው በምክንያት ነው❤❤❤❤ ኑሩልኝ አቦ ፈታ ፈታ ታረጉኛላችሁ ውድድድድድ
እናመሰግናለን
ሻሎም ቤንጃችን😊
ሻሎም
በለው ቻይና😂😂😂😂
😂😂😂ኢሰያስ አፈወርቂ መሰልኩኝ 😂😂😂 ተመቸኝ አሪፍ ነቆራ ነው
Sedebiw new miwetawi😂😂hoo
❤❤❤❤❤❤
Wayo unkanem chen alihonkum😊
አስለምዳዉ ነዉ ወድጄዋለዉ😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ቢገጥመኝ እንደ ቻይናዊው አሰሪ ስራውን አልቀጠርም
Betammm nw mitelaww tatoo
Ke Ereteria bihonm poletica ata nekakan
selam beyalehu ke Hamburg 😊 esayas afwrke 😂😂😂😂😂
ሰላም
Ena bhne btfe btfe nber ymgcew
😅
😂😂😂
እኔ የተመቻኝ አንደኛው ነው ቻይናው ግን ይመቸው ጥሩ ሕግ ነዉ የወጣው 😂😂
ጠፋችሁብን እኮ 😢❤
ተመልሰናል
የቻይናዉንማ ቪዲዮ ፈልጌ ለሰራተኞች አሳያቸዉና ሌጋሲዉን አስቀጥልለታለሁ
ቤንጃ አንተ የሚያምርብህ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሴትሠራ ነው እንጂ አርቲስት ተብዬዎች ንሮ ትዳር ምናምን አታቅርብ አይመጥንህም ያንተ ልክ ይሄ ነው ቤንጃ🙏🙏🙏
ምነው ወንድሜ ኢሣያስ ቢለብስ ከነ ግርማ ሞገሡ ነው ነጠላ አይደለም ግርማ አለው የፈለገውን ቢለብስ
ማይመጣ የለም እኮ እቺ ቻይና በሽታም ብልግናም ማምርት አታርፍም😅😅😅😅😅አሁን እያገሩ ያሉ ቻይና ሴቶች በየስራው ቦታ ትፈለጋላችሁ😅😅😅😅😅
ደምርኝ በቅንነት😢
Пікірлер: 47

@goodnews2392
9 күн бұрын
"Welcome" write this way my dear.
🤣🤣🤣 በለው እኛ እኮ አንቻልም በመኮረጂ ወዲህ እንዳይመጣ አየ የቀጣሪ ነገር 😂😂😂
@BettyLala-li5nn
9 күн бұрын
አይቀርም የመኮረጅ ሱሳችን😂😂😂😂
ታቱ አስፍላጊ አይደለም አይመከር ግን አንተ ልጅ በጣም ነው የማደንቅ ስሪስ ነህ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ታቶ ከልጅነቴ ጀምሮ አልወድም
My fav podcast ❤❤keep it up guys
ይመቻቹ
inamesegnalen,shalon,andbenja
Pls for comment We need chap story only and only him Not with reaction 🙏🙏🙏
Benjjja men honeh new esu keteqeta lelaw sew demo yanen wenjjell endayfetsem yadergewal that's the Point bro
አባቴን አስታወሰኝ ጥናት ሲነሳ 😂😂እኔኑ ነበር በኩርኩም ፌንት ያሠራኝ
ታቱ በመፀሐፍቅዱስ የተወገዘ ነው ማንኛውም ንቅሳት ቢሆን እኔ ደሞ ምኑም ነው የማይማርከኝ ንቅሳት ብሎ የሚያምር የለም
ቻይናው 😂😂😂😂😂ወይ ጉድ 😂 ይመቻችሁ ❤❤❤
በለው👍👍👍👍👍
እኔ ብሆን ሊስመኝ ሲጠጋ በጥፊ አጮህዋለው
እኔ በበኩሌ ሌላ ስራ እፈልጋለሁ።
አቦ ይሄ ፕሮግራም እንዴት እንዴት እንደምወደው ትለያላችሁ የምለው በምክንያት ነው❤❤❤❤ ኑሩልኝ አቦ ፈታ ፈታ ታረጉኛላችሁ ውድድድድድ
@benjatube

@kidumedia-
9 күн бұрын
ደምርኝ በቅንነት😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂