ስለትዳር ስጠየቅ እሽኮረመማለሁ /ፈታ ያለ ጨዋታ ከተዋናይት ቤዛ ጋር በሻይ ሰዓት/

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 514

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10182 жыл бұрын

    ቤዝዬ አያቷንም አዉቃለሁ ተከራይ ሆኜ ከጎከቤታቸዉ እነሱ ቤት እሄድ ነበር ምርጥ አዛኝ ሰዉ የሚረዱ ናቸዉ ከራሳቸዉ ተርፈዉ የሆነች ተከራይ ታማ እንደ ልጃቸዉ አስታመዋል ስለዚህ ደስ የሚሉ የተከበሩ ቤተሰብ ናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ መላዉ ቤተሰብሽን 😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏

  • @habashatube6461

    @habashatube6461

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @mariyammariyam9990

    @mariyammariyam9990

    2 жыл бұрын

    @@habashatube6461 beze agebteshal ed

  • @SolodaEntertainment

    @SolodaEntertainment

    2 жыл бұрын

    👈 ተዋናይት ቤዛ ነኝ ቻናሌን ገብታችሁ ስራዎቼን ከወደዳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩኝ 😍❤️🥰

  • @gjryyvyt529

    @gjryyvyt529

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @Keeulee2305ke

    @Keeulee2305ke

    Жыл бұрын

    ቂጣቸውን ላሽ እንደነበርክ ምንም አያጠራጠራጥርም።

  • @ribkikinfe9515
    @ribkikinfe95152 жыл бұрын

    ቤዛ ማለት በውስጥም በውጪም ያማረች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት።

  • @tinabola857

    @tinabola857

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ በአላህ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    @@tinabola857 neye ene ledemereshe demerign

  • @ashenafialemnew1628

    @ashenafialemnew1628

    2 жыл бұрын

    Wogagen bank gin ayresatem.

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    @@ashenafialemnew1628 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z2 жыл бұрын

    ልታይ ልታይ የማትል ውጯም ውስጧም ያመረች ምርጥ ኢትዮጲያዊት🇪🇹 ሴት ነች ቤዚ ወድሻለው💘

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ከትወናሽም በላይ እርጋታሽ ደስ ይለኛል

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    2 жыл бұрын

    በጣም በጣም

  • @zihramhemed6147

    @zihramhemed6147

    2 жыл бұрын

    yena konjo egizabhre yetbekesh❤❤

  • @habashatube6461

    @habashatube6461

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @remex5831
    @remex58312 жыл бұрын

    አያቶቿ ጎጃም ደብረማርቆስ ውስጥ ትልቅ ሆቴል አላቸው ለአባቴ ትልቅ ባለውለታ ናቸው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እኔም ደብረማርቆስ ነው ተወልጀ ያደግሁት ንጉስተክለሀይማኖት 6 ተምሬ አአ ነው ያደግሁት ከዛም ንሮየ አሜሪካን ነው የማርቆስ ትዝታ አይረሳም

  • @mastewalbelew5285

    @mastewalbelew5285

    2 жыл бұрын

    awo sake besak hotel

  • @zahar8284
    @zahar82842 жыл бұрын

    ይህ የምታዩ ሁሉ ፍቅር ደስታ ጤና ይብዛላቹ

  • @senaiteman1288

    @senaiteman1288

    2 жыл бұрын

    አሜን ውድ እህቴ ሰው በክፉትና በስድብ በተሞላበት ግዜ እንዳንቺ የተባረከች ለመባረክ የገባች ብዙ አይገኝም ዘመንሽ ከነ ቤተሰቦችሽ የተባረከ ይሁን

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ ቆንጆ ለሁላችንም

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    2 жыл бұрын

    @@senaiteman1288 አይ እህቴ አትፍረጅ እነሱ አይደሉም ክፍ ሚያናግር እርኩስ መንፈስ ነው ገና በጧት ስንነቃ ሰሳም አውለኝ ብለን ፈጣሪን አመስግነን ስለማንነሳ ውሎአችን በስድብና በጭቅጭቅ የተሞላ ይሆናል ፈጣሪ ይማረን

  • @TUBE-hh8ls

    @TUBE-hh8ls

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @zahar8284

    @zahar8284

    2 жыл бұрын

    @@senaiteman1288 አሚንንን ለሁላችን 💐

  • @mekitubem6491
    @mekitubem64912 жыл бұрын

    እባካችሁ አረብ ሀገር ላለነው ድረሱልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ameieworkameiework61

    @ameieworkameiework61

    2 жыл бұрын

    ቤት ይሰጠን እበሰካችሁ የመንግስት አካላት ስሙን ኮንዶሚኒየም ከፍለናል እየከፈልን ነው እባካችሁ ከአረብ ሀገር ስንመለስ ማረፍያ እንዲሆነን ይሄን ያህል አመት በስደት ቆየን እንደገና በሀገራችን ስንመለስ እንዳንከራተት በቤት እጦት በድጋሚ እላለሁ ቤት ይሰጠን ከንዶሚኒየም እየከፈልን ነው

  • @mekdimetageswagalew3048

    @mekdimetageswagalew3048

    2 жыл бұрын

    @@ameieworkameiework61 የኛን የውጭ ምንዛሬ እድናስገባጅ እኛን መች ይፈልጉናል ሲጀመር ፈጣሪ ይጠብቀን ብቻ

  • @saragonderiwa3316
    @saragonderiwa33162 жыл бұрын

    የልብሽን መሻት ኪዳነምህርት ታሳካልሽ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr2 жыл бұрын

    ደብረማርቆሰ የፍቅርሃገርነው የእምነት አገር

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    2 жыл бұрын

    ደብረማርቆስ የፍቅርሃገርነው የእምነት እገር

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l2 жыл бұрын

    ዪኒ እኔ ብዙ አልከታተላችሁም ግን በጣም የምትከበር ሰው ነህ ዪኒ ይመችህ

  • @habashatube6461

    @habashatube6461

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @habashatube6461

    @habashatube6461

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @radetkasa1731
    @radetkasa17312 жыл бұрын

    ቤዚዬ የኔ ምርጥ ሴቴ በጣም ነው የምወድሽ❤❤😍

  • @zahar8284

    @zahar8284

    2 жыл бұрын

    👌💋

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    @@zahar8284 mar demerign ledemereh gora beye

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ 🥰

  • @habashatube6461

    @habashatube6461

    2 жыл бұрын

    @@zahar8284 ደምሩኝ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya95502 жыл бұрын

    ለእነ እራቁት ብርቁ አስተማሪ ነሽ

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    😂 ወይኔ በሳቅ

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    betam

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    ቤዛዬ ስወድሽ እኮ ምርጥ ልጅ ነሽ ሁለት አለም ላይ በደብ ነው የተወንሽው ❤️❤️

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb2 жыл бұрын

    ፀገነትና ዮናስ እጅግ የምትወደዱና የማትጠገቡ ፕሮግራም መሪዎች፡፡❤️❤️

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54972 жыл бұрын

    አለባበሥ ሥረአት መልክ ደሥ የምትይ ❤🇪🇹

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h2 жыл бұрын

    የእኔ ቆንጆ ያገሬ የወንዜ ልጂ እንዴት ትረሳለች ብለሽ ነዉ ግልፅ ነን የበላይ ልጆች

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ 😘

  • @user-oi8bd9zf2h

    @user-oi8bd9zf2h

    2 жыл бұрын

    @@rayabisoberi ❤

  • @user-qw1lb8ml3e

    @user-qw1lb8ml3e

    2 жыл бұрын

    Tkikle Mar

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26392 жыл бұрын

    ቤዝየ ቆንጆ ስወድሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቅዴሜ ከስአቶች ቤዚን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን በርቱ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare93362 жыл бұрын

    እሚገርም ነው ብዙ ጊዜ የሰራችው ላይ እንደማያት ነበር የምትመስለኝ ነገር ግን እወዳታለሁ አርጋታሽን አደንቃለሁ ቀሪሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ እወድሻለሁ

  • @abebe.aaynalem6882
    @abebe.aaynalem68822 жыл бұрын

    she is so calm and minded,, I hadn't.t seen such an interesting interview before with artists!!!!

  • @nanishow-6604
    @nanishow-66042 жыл бұрын

    ዳና ላይ የቤቲ እህት ሆና ማትጠገብ ካራክተር ነበረች💝

  • @tube5986

    @tube5986

    2 жыл бұрын

    እንደማመር እናት

  • @nanishow-6604

    @nanishow-6604

    2 жыл бұрын

    @@tube5986 ነይ ቤቴ መጣለሁ እኔም

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c2 жыл бұрын

    ቤዚ ፍልቅልቋ ኢትዮጵያዊ መሆንሽን በሚገባ አንፀባርቀሻል በአልባበስሽ የኔ ቆንጆ እንዲህ ድምቅ በይልኝ በሁለት አለም ፊልም ላይ በጣም አስተማሪ የሆነ ገፀ ባህሪን ነው እምታንፀባርቂው በጣም ወድጄዋለሁ በርቺልን

  • @user-xt9mn8fh5f
    @user-xt9mn8fh5f2 жыл бұрын

    የኔ ፍቅር ደስ ስትዪ እውነት ነው ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ እሚሆነው

  • @wondimenehsetargie5392
    @wondimenehsetargie53922 жыл бұрын

    ቤዚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew75272 жыл бұрын

    ቤዚየ ቀበጥነትሽን እርጋታሽን ሁሉን ነገርሽ በጣም የምወድልሽ

  • @user-wt5cm9wx2s
    @user-wt5cm9wx2s2 жыл бұрын

    ቤዝየ በጣም ነው የምወድሽ ስላደረግሽልን ሁሉ አንረሳውም የኛ ጀግና ኑሪልን ጀግና ነሽ 💚💛❤🙏🙏👍💪

  • @mesi3803
    @mesi38032 жыл бұрын

    ቤዚዬ እንቁ ኢትዮጵያውይ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እኔም ግልፀኛ ሰው ነው የምወደው

  • @mikomikee786
    @mikomikee7862 жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳት

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma32192 жыл бұрын

    ቤዚዬ መርካቶን በደብ አደርገሽ ነው የገለፅሻት እናመሰግናለን

  • @yonman9437
    @yonman94372 жыл бұрын

    የቤዛዊት መስፍን ታናሽ እህቷ ሳምራዊት መስፍን ጋር አብረን አንድ ክፍል ተምረናል በተወሰነ መልክም እንግባባ ነበር።ቆንጆ ስለነበረች ወንዶች ሊቀርቧት ይሞክሩ ነበረ በተለይ ሶስት ልጆች ወጥረው ይጀነጅኗት ነበር አንዱ ወዲያው ሲተዋት ሁለቱ ግን መጨረሻ ድረስ አብረዋት ነበሩ። ይህች የቤዛ እህት አሁን በህይወት የለችም ልጅ በወለደች ባመት ውስጥ ማረፍዋን ነው የሰማሁት።

  • @mimiimimoo9434

    @mimiimimoo9434

    2 жыл бұрын

    ሰታሳዝን

  • @betelhemseyoum2090

    @betelhemseyoum2090

    2 жыл бұрын

    So sad RIP

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    ነፍሷን በገነት ያድርጋት በቅንነት ደምሩኝ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    እህቷ ስላረፈችባት ይሆን እስከ ዛሬ ሳታገባና ሳትወልድ የቆየችው፧ 🤔

  • @yonman9437

    @yonman9437

    2 жыл бұрын

    @@tenalehulum አንድ ሰሞን ከኢቢኤሱ የፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር ተጫጭተዋል ሲባል ነበር ግንኙነቱ የፈረሰ ይመስለኛል ምናልባት የእህቷን ልጅ የምታሳድገው እሷ ስለሆነች ሊሆን ይችላል ወይም እኛ የማናውቀው የራሷ ምክንያት ይኖራት ይሆናል ፈጣሪ በትዳርና ልጅ ይባርካት።

  • @geni2791
    @geni27912 жыл бұрын

    እኔም የወንድ ጓደኞች ነው የሚመቸኝ ሴት ብዙም አደለሁም ወንዶች 👌✌️✌️✌️ዮኒ የምወድክ❤❤❤

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57602 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ለሁሉም ግዜ ኣለዉ እግዚኣብሄር ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል ያመንሻት ኪዳነምህረት የልብሽን መልካም ሃሳብ ታስፈጽምልሽ ።

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza38082 жыл бұрын

    ዮኒይ ምርጥ ቅን ሰው ነህ ስወደው

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu2 жыл бұрын

    የማርቆስ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ልዩ ነሽ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Mokeshe demerign ledemereshe gora beye

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    @@mimifkr1743 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @user-qw1lb8ml3e

    @user-qw1lb8ml3e

    2 жыл бұрын

    Tkikle

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    2 жыл бұрын

    የማርቆስ ቆንጀ ስወድሽ እርጋታሽ እለባበስሽ ልዩ ነሽ

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat57122 жыл бұрын

    በጣም አደናቂቨ ነኝ እንኳን ብቅ አልቨ ቆንጆ❤️

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu38762 жыл бұрын

    south omo zone real Ethiopian people . baza you are lucky to see that innocent people .

  • @user-sy9wk4dc8m
    @user-sy9wk4dc8m2 жыл бұрын

    እተርቪው ማየት አልወድም ነበር ዛሬ ተመስጨ ሳይ ደስ ትያለሽ

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h2 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጅ ስወድሽ ማርቆስ የፍቅር ሀገር❤️

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum20902 жыл бұрын

    ምርጥ የምትመቸኝ አርቲስት ቤዚዬ አትጥፊብን😍❤

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 😍

  • @kalkidangashaye8498

    @kalkidangashaye8498

    2 жыл бұрын

    Yenie chewa bezye betam tamryaleshe ergatashe wustshe siketl mannetshe ke mirt family new yewaetashe enam enesun asyteshegnal

  • @user-xf9yd7vw1f
    @user-xf9yd7vw1f2 жыл бұрын

    ቤዛ ምርጥ ሰው ❤️

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu98712 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሃሳብሽን ኪዳነ ምሕረት ታሳካልሸ

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጀ ሃሳብሽን ኪዳነ ምሕረት ታሳካልሽ

  • @user-uq2ko3ms4b
    @user-uq2ko3ms4b2 жыл бұрын

    *ፀዲ ብቻየን መድረኩን ልያዝ አትበይ ለባልደረቦችሽ እድል ስጭ*

  • @hanahosaye9480

    @hanahosaye9480

    2 жыл бұрын

    ሴቶች እኮ ቀደም ቀደም እንላለን በተለይ ጋዜጠኛ ሲሆኑ ከወንዶች ጋር ጭራስ አያስወሩም እኮ

  • @PeacefromJesus

    @PeacefromJesus

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Mar demerign ledemereshe

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    @@hanahosaye9480 mar demerign ledemereshe

  • @hayatmohammed9907

    @hayatmohammed9907

    2 жыл бұрын

    አንድ ሰው ምን ሊሰረቅ የቸላል የሚለው ጥያቄ ግን አሸሙር የመሰላል .

  • @merejatube1708
    @merejatube17082 жыл бұрын

    ሳላስበው ሙሉ ቪዲዮ አየሁት በርች ቤዚ

  • @milliongirma1712
    @milliongirma17122 жыл бұрын

    I like her confidence , she talks like no camera around .

  • @yordistube3715

    @yordistube3715

    2 жыл бұрын

    I felt the same way 👍🏻

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    People in show biz usually are not camera shy.

  • @bettyatidlam4151
    @bettyatidlam41512 жыл бұрын

    አንቺ እብድ ሁለት አለም ላይ ፍታ እያደረግሽኝ ነው የኔ ውብ

  • @user-ps8jn7pc4w

    @user-ps8jn7pc4w

    2 жыл бұрын

    Betammm

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo4892 жыл бұрын

    ለሌሎችም አስተምህሮ ቤዝ❤❤❤❤ የሀገር አለበበስ

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c2 жыл бұрын

    ቤዝየ የኔውብ የማርቆስ አይናማ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እማ

  • @askidesta4271
    @askidesta42712 жыл бұрын

    ቆንጆ ሀበሻ 👍

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Mar demerign ledemereshe gora beye

  • @hananry7106
    @hananry71062 жыл бұрын

    የጠፍሰውነው. ዛሬያመጣችሁልን. እናመሰግናለን. ቤዝየ. የኔቅብጥብጥ. ስወድሽ

  • @tigi2018
    @tigi20182 жыл бұрын

    Beautiful Ethiopian ❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ቤዛየ እርጋታዋ ዉስጤ ነች።።። እርጋሺ ዉስጤ ነዉ።።። እኔ ግን በጣም ቅልብልብ ነኝ እርጋታም የለኝ ሆ

  • @saramogos3030

    @saramogos3030

    2 жыл бұрын

    We all are different no worries!! What matters is to keep your personality with yourself. God made you to be yourself. Wishing you a bright future!!

  • @alhamedulillahalhamedulill9842
    @alhamedulillahalhamedulill98422 жыл бұрын

    ስወድህ ወንድም ዮኒ ማኛ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda37882 жыл бұрын

    ትክክል እርሥ በርሳችሁ ተጠያየቁ ሢታመሙ ወደ ሚዲያ ቶሎ ከሚወጡ ለአልተባለ ነገር ሥንት ወጭ ያወጣሉ

  • @aradasea243
    @aradasea2432 жыл бұрын

    Much respect to Yoni!!! 👏👏

  • @muluzewdie5537
    @muluzewdie55372 жыл бұрын

    ቤዚ በርቺ ከአለባበስ ጀምሮ አስተዳደግሽን ያሳያል ጨዋ

  • @tsedeytsedey28
    @tsedeytsedey282 жыл бұрын

    ቤዚዬ።የኔቆጆ።ሺአመትኑሪልን።እወድሻለው።

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Demerign ledemereshe mar

  • @user-dm6wd2om1v
    @user-dm6wd2om1v2 жыл бұрын

    ስወዳት

  • @manamnobeza234
    @manamnobeza2342 жыл бұрын

    I Love Bezi too much

  • @hamebest6298
    @hamebest62982 жыл бұрын

    Beza is my favorite 😍

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye74072 жыл бұрын

    ቤዝየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @user-is6xh5du2h
    @user-is6xh5du2h2 жыл бұрын

    ጎበዝ ቤዛ እኳንም ለከተሜዉ ማራጣ ልጆች አሳየሽልኝ የገበሬዉን ኑ ድራማችሁ በደንብ መታየት አለበት ሰዉ መማር አለበት ብዙ የሞሚያስተምሩ ነገሮችን ሰርታችኋል በርች

  • @edelawitmelkam5176
    @edelawitmelkam51762 жыл бұрын

    ቤዚ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤

  • @kassahuncherkos4527
    @kassahuncherkos45272 жыл бұрын

    i have respect for yonas and tsegenet

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt2 жыл бұрын

    ኪዳነምህረት ታሳካልሽ ምጥ አርቲስት ስወድሽ

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu38762 жыл бұрын

    hammer people are lovely people you are lucky

  • @selam8844
    @selam88442 жыл бұрын

    ቤዝየ ምርጥ ሰው ከልብሸ ሰለምታወሪ አትጠገቢም አድናቂሸ አክባሪሸ ነኝ

  • @genetmehari2793
    @genetmehari27932 жыл бұрын

    Good intrvew

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp2 жыл бұрын

    በጣም እምወዳት እማከብራት ቤዚዬ ዉብ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abdusaid7652
    @abdusaid76522 жыл бұрын

    ጀግና ቆንጆ ምርጥ ሰው ቤዛ ብቻ

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn65032 жыл бұрын

    አረ እባካችሁ አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን አቅርቡልን። ትንሽ ከሚድያው ጠፋ ብትልም ዳና ድራማ ላይ ከቤዛዊት መስፍን ጋር ሠርታለች። እንዲሁም በተለያዩ ፊልሞች ላይ ምርጥ ብቃቷን አሳይታለች ። አልቦ,አንድ አላት,ሀኒሙን,አስክሬኑ ከሠራቻቸው ስራዎች ጥቂቶቹ ናቸው። በቀጣይ ሳምንት እሷን ብታቀርቡልን አሪፍ ነው ጥበበኞችን እናስታውሳቸው።ebs my #1 choice

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam29482 жыл бұрын

    ውይ ሀይለኛ ነበር የማርጋት

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew60392 жыл бұрын

    ደስ የሚትል ልጅ

  • @mkedesetamerat5704
    @mkedesetamerat57042 жыл бұрын

    የኔ ጠንካራ ጎበዝ በርቺ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 жыл бұрын

    አለባበሰሺ ወደድኩት ተባሪከ ለራቁታሟቹ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist3192 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አለባበሽ ደስ ይላል በጣም

  • @seidali5521
    @seidali55212 жыл бұрын

    ዮኒ ስለ ሀገር ቤዚን ጠይቋት መልስ ሳትመልስ ወዳዉ ስለ አሸንዳ በአል ጠየቀቻት ስታናድድ

  • @berkenshiasheboberknshi.as7861
    @berkenshiasheboberknshi.as78612 жыл бұрын

    ትክክል

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Mar demerign ledemereshe

  • @dawitg25
    @dawitg252 жыл бұрын

    መልካም ስነምግባር መልካም ነው።

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm49842 жыл бұрын

    Baze yena konjo ename D/M leje nege negegershe hulu ewntega Ethiopiawete neshe Egzabhare yasbshewn hulu endesteshe selota new egege ewdsalhu Thanks !!!

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl57622 жыл бұрын

    ቤዙ አነጋገርሽ ደስ ይላል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10182 жыл бұрын

    የቅርታ እቺን ጋዜጠኛ አልወዳትም ዩወናስ ጨዋ አስተዋይ ነዉ አላስወራ ነዉ የምትለዉ በቃ አዲስ ሌላ የሴት ጋዜጠኛ ይቀየርልን እቺን አሮጊት አንሱልን አቦቦቦ ያሂሂ ጨጨ ፊትት😂😂😂😂😂😂

  • @nasreyahejrah6284

    @nasreyahejrah6284

    2 жыл бұрын

    Teishi werenga

  • @privatecell3665

    @privatecell3665

    2 жыл бұрын

    yatebey kokebe tabitab ande Kane botawe idlu biste atawram (em) habshe morali mibal nagre mache yegabaw yihun

  • @Science_explained

    @Science_explained

    2 жыл бұрын

    Please don't be rude try to be a bit more polite please

  • @khadramalas5695

    @khadramalas5695

    2 жыл бұрын

    እረ አይባልም ሞራል የሚባለውን ነገር እያሰብን ስንናገር አሁን ምን አጠፋች የምትሳደቢው

  • @fikirm2162

    @fikirm2162

    2 жыл бұрын

    Aroget ayebalem serawa lelea esmewa lelea

  • @gadlovelove7362
    @gadlovelove73622 жыл бұрын

    ቤዝየ የኔ ቆጆ አብረን ተምረናል ምን አልባት ካንድ እስከ አራተኛ ክፍል ተክለሀይማኖት አለቃሽሽ ነበርኩ ሀሀሀሀሀሀሀሀእራሴን እየጠየኩ ነበር ምን ሆና ጠፉች የሚል ከሲስተርሽ ጋራ መታ ነበር የምትመስሉት ነፍሷን ባፅደ ገነት ያኑረውና

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    ቤዚዬ ስወድሽ የኔ ልዮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistgetahun7995
    @kidistgetahun79952 жыл бұрын

    ውይ የኔ ማር ድሮም ደስ ትይኝ ነበር ዛሬ ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ ግልጽነትሽ እርጋታሽ ባህልሽን መውደድሽ ሀገርሽን መውደድሽ የበለጠ እንዳደንቅሽ አድርጎኛል በርች የልብሽን መሻት እመቤቴ ታሳካልሽ!!!!

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Kidistye demerign ledemereshe

  • @zerihunnegn4336
    @zerihunnegn43362 жыл бұрын

    የሚገርማቹ ቤዚ ሙዴ ነች እኔ ወታደር ነኝ ሲቪል በነበርኩበት ሰአት የመጨረሻ ሱሴ ነበርኩ ግን ቤዚ በቃ my first crush እንደውም በሚሊተሪ ላይፌ ላይ ራሱ ለ 5 አመት አጭሻለሁ ነገር ግን የሷን ፎቶ እያየሁ አንዳንዴም እያናገርኳት ሲጋራም ሆነ ሌላ ሱሴን ፈትቻለሁ ነፃ ነኝ አሁን i wish i can test her lips dam she's a killer😍😘😘

  • @4on592

    @4on592

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክ ያሳካልህ

  • @abdumohammed4081
    @abdumohammed40812 жыл бұрын

    ቤዚ ምርጥ ሰው;ማኛ

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk2 жыл бұрын

    I like her

  • @zeynabzeynab3734
    @zeynabzeynab37342 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ቤዛ ለካን ያገሬ ልጅ ነሽ የማርቆስልጅ እደሆንሽ ባትናገሪም ሁለነገርሽ ያስታውቃል

  • @abebechkinduabebdchkindu2624

    @abebechkinduabebdchkindu2624

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነቷ ነዉ የሚታየኝ ዘረኛ አተሁኑ አያምርብንም

  • @firehiwotshiferaw4154
    @firehiwotshiferaw41542 жыл бұрын

    she is so cute and lovely actors God bless you!!!!!! Beza

  • @mariyatube1661
    @mariyatube16612 жыл бұрын

    ቤዚ❤

  • @eliasaberaabera8498
    @eliasaberaabera84982 жыл бұрын

    የቤዝ አደነቅ ነኝ ኖሮ በደረጀ ከምሉ -ዘሬ ሁሌም አየተለሁ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah31952 жыл бұрын

    ስወድሽ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda37882 жыл бұрын

    ሥወዳት

  • @yesican7080
    @yesican70802 жыл бұрын

    Yene fkr im proud of you yene twld bemehosh yanchi twld bemehone yewnwt artun ena artistochun makber mechal banchi edme metadel new eshi bezicho ysakalsh yknash

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k2 жыл бұрын

    የፈቅር አገር ደብር ማረቆስ💓

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    2 жыл бұрын

    የፈቅር እገር ደብር ማረቆስ

  • @user-ql5qz7hn7o
    @user-ql5qz7hn7o2 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ስወዳት ቤዚ ምርጥ ተዋናይ እንዲሁም ኮሜዲ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q3 ай бұрын

    እንደዝህ ስብእና ያለሽ አዪመስለኝም ነበር ደስትያለሽ በርቺ

  • @mekdesgidey7917
    @mekdesgidey79172 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ልክ ብለሻል እኔ እራሱ እየደነገጥኩ ነው የእድሜ ነገር

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa50902 жыл бұрын

    አለባበስ ❤❤❤ ጭዋታም ትችያለሽ እያቋረጡሽ ነወጅ

  • @kidestabrham7010
    @kidestabrham70102 жыл бұрын

    documentary link tsafulen

  • @user-ql5qz7hn7o
    @user-ql5qz7hn7o2 жыл бұрын

    ወይ በሳቅ ይሄ ጥያቄ ያሽኮረምመኛል

Келесі