የአበቦች ፍልሚያ ክፍል 134 | Yeabeboch Filmya episode 134

Ойын-сауық

የአበቦች ፍልሚያ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Yeabeboch Filmya every Monday to Friday @7:00PM Kana KZread channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeabeboch_Filmya #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 331

  • @sassass6043
    @sassass60436 ай бұрын

    ለምንድነው የኔን ኮሜንት ብቻ ላይክ እማታረጉት🤔🤔😢😢😢

  • @user-tk1yq7kb2p
    @user-tk1yq7kb2p6 ай бұрын

    ዛሬ ዘጠነኛ ነኝ ላይክ ይገባኛል እርጉዝ ነኝ😢

  • @user-wi6gd8kf1f

    @user-wi6gd8kf1f

    6 ай бұрын

    እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @samerawitsamerawit213

    @samerawitsamerawit213

    6 ай бұрын

    እማ ብረኔ በሰላም ትገለግልሽ❤❤❤❤

  • @user-jv2by6fx2t

    @user-jv2by6fx2t

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-lg1ws9pq1v

    @user-lg1ws9pq1v

    6 ай бұрын

    😢😢😢እኔም❤❤❤

  • @abiyoutube6918

    @abiyoutube6918

    6 ай бұрын

    እኔ መጨረሻ ነኝ ግን 😁😁

  • @user-mj6wb6rs9l
    @user-mj6wb6rs9l6 ай бұрын

    የአንበሳው ንጉስ ሙኔቨርን ሲንከባከብ ደስ ሲል ❤❤

  • @astertube5406

    @astertube5406

    6 ай бұрын

    ደምሬኝ

  • @fargatqhwuwuw3619
    @fargatqhwuwuw36196 ай бұрын

    እናቴ ናፍቃኛለች ቅመሞች😢😢😢❤❤

  • @user-gm3pb5ec4i

    @user-gm3pb5ec4i

    6 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ 😢😢

  • @bdhdbdh1434

    @bdhdbdh1434

    6 ай бұрын

    እኔም አይ ስደት አይሞላ😢

  • @GalEirob

    @GalEirob

    6 ай бұрын

    Einyem 💔😭

  • @keyriaissa1538

    @keyriaissa1538

    6 ай бұрын

    ​@@bdhdbdh1434እኔስ ብትይ ውይ

  • @iigg9749

    @iigg9749

    6 ай бұрын

    እኔም 😢😢😢

  • @GalaxyFf-sr8eo
    @GalaxyFf-sr8eo6 ай бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች ድምፅእንሁናቸው😢😢😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y6 ай бұрын

    ጀሀን የኔ ምስኪን ኦደ ጀሀን ጥር ልበ ይሱጣችን🥺✍️

  • @lilitylility4864
    @lilitylility48646 ай бұрын

    እግዚኣብሔር እምላክ ልጅ ለለን ልጅ ይስጠን👏👏❤👨‍👩‍👦‍👦

  • @user-ih8de5re8g

    @user-ih8de5re8g

    3 ай бұрын

    አሜን፫

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv6 ай бұрын

    ዛሬአደኛነኝ ሠላም ለኢትዮጵያ ፍትህ በሣኡዲ እሥርቤትላሉ ወገኖቻችን

  • @user-nc4pr5sw1q
    @user-nc4pr5sw1q6 ай бұрын

    ፈጣሪዬ ሆይ ጁጁ ሴት ያስንቃል አክቱ😂😂😂

  • @meseretifa3267

    @meseretifa3267

    4 ай бұрын

    😁😁😁😁በጣም ጡቱስ ብትይ

  • @AaSs-gx6nj
    @AaSs-gx6nj6 ай бұрын

    ዛሬ10 ነኝ ያላህ ላይክ ስጡኝ😢♥️♥️😊

  • @user-qg8sw9li4o
    @user-qg8sw9li4o6 ай бұрын

    ፍትህ ስደት እስርቤት ላይላሉ ወገኖቻችን😢

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv6 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች የሀሣባችን ተሣክቶ ፈጣሪለሀገራችን ያብቃን የጉርሉ ናፋቂነኝ

  • @user-gm3pb5ec4i

    @user-gm3pb5ec4i

    6 ай бұрын

    አሚን ❤❤

  • @HgjBf

    @HgjBf

    5 ай бұрын

    አሜን❤😢

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e6 ай бұрын

    ጁጁና ጉልፈም እንደት እንዳሳቁኝ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @emanyutub4249

    @emanyutub4249

    6 ай бұрын

    እኔ ሆዴ ቁስል ነው ያለው

  • @gelanemegeresa-nb8xc

    @gelanemegeresa-nb8xc

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-tt4ji2vp9m

    @user-tt4ji2vp9m

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @tahgasadisalem

    @tahgasadisalem

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-ib4xl6qm3w
    @user-ib4xl6qm3w6 ай бұрын

    ጁጁን ባየሁ ቁጥር ሳቄ ይመጣብኛል😂😂

  • @user-mi3xe2bm7u

    @user-mi3xe2bm7u

    6 ай бұрын

    እኔም እደዛው😂😂😂

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    6 ай бұрын

    እኔም

  • @bahria1927

    @bahria1927

    6 ай бұрын

    😂😂😂 ከመጀመራዉ ጀምሮ ቢኖር ጥሩ ነበር ዘና ያረጋል ሤታሤት 😂

  • @user-tq4cp7zq4t
    @user-tq4cp7zq4t6 ай бұрын

    ማነው እደኔ የጉልፈም ሳቅ የሚያስቀው እውነት ሳቋ ያምራል😂ጁጁ ተበይው ደሞ ሴታ ሴት🙄

  • @user-eu2lw4mf3n
    @user-eu2lw4mf3n6 ай бұрын

    አይኔ ነው ወይስ ጆሮዬ ነው 2 ክፍል የለቀቁልን 😂😂😂

  • @tamarkasaw512

    @tamarkasaw512

    6 ай бұрын

    እኔም እያልኩ ነበር 😂😂😂😂አምልጧቸውነው

  • @user-nc4pr5sw1q

    @user-nc4pr5sw1q

    6 ай бұрын

    ​@@tamarkasaw512ወይኔ የኔዎቹ ቅመሞች አሳቃችሁኝ😅😅

  • @mrvip5677

    @mrvip5677

    6 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@tamarkasaw512

  • @natshoa
    @natshoa6 ай бұрын

    ዛሬ አባቴ እነ እናቴ ተፈቱ እኔ በጣመ አዘንኩኝ ከፉኛ ለዛውም በስደት እያለሁ ይህን ስሰማ በቀ አቃተኝ 💔💔🥺😭😭😭

  • @milli12354

    @milli12354

    6 ай бұрын

    Ohhhh የኔ ውድ ኣይዞሽሽሽ

  • @user-sj9zn1ke6o

    @user-sj9zn1ke6o

    6 ай бұрын

    Betam yasaznal ayzosh lebego new

  • @user-bemin

    @user-bemin

    6 ай бұрын

    አረ ኡይዞን

  • @user-bemin

    @user-bemin

    6 ай бұрын

    ጅጁ ሴታሴት😂

  • @user-bf1xq6wl5r

    @user-bf1xq6wl5r

    6 ай бұрын

    እዴ. እዴት

  • @gresaxkopiyasf2591
    @gresaxkopiyasf25916 ай бұрын

    እስማኤል ሲያወራ በጣም ነው የሚያስቀኝ😅😂

  • @semirakerim1180
    @semirakerim11806 ай бұрын

    ሰሉ አለን ነቢ

  • @user-od3ub5ep3v

    @user-od3ub5ep3v

    6 ай бұрын

    S.a.w❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk5io7wl5y

    @user-uk5io7wl5y

    6 ай бұрын

    ❤️s❤a❤w

  • @user-gv3vq3gv9c

    @user-gv3vq3gv9c

    3 ай бұрын

    S,a,w ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RjnfTkft-jk4ip
    @RjnfTkft-jk4ip6 ай бұрын

    ዛሬማ መርቅናችኋል 😂😂😂ሲሻችሁ በሰአቱ አትለቁም ሲሻችሁ ሁለት በአንድ ትለቃላችሁ😂😂😂🦵😅😅😅

  • @meseretasfawasfawademas8629

    @meseretasfawasfawademas8629

    6 ай бұрын

    አምልጦቸው ነው መሰል የመጣው😂😂😂😂

  • @RjnfTkft-jk4ip

    @RjnfTkft-jk4ip

    6 ай бұрын

    ​@@meseretasfawasfawademas8629መሆን አለበት 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @FathimaRak-gv9bt

    @FathimaRak-gv9bt

    6 ай бұрын

    አይገርምም ሁለት ተለቀቀይልመድባችሁ😂😂

  • @yoditasfaw8532
    @yoditasfaw85326 ай бұрын

    ከንግግራቸው ይልቅ መሀላይ ያለው ድምፅ በጣም በዛ እስኪ ትንሽ ቀንሱት ፎ

  • @kuki558
    @kuki5586 ай бұрын

    የቆሰለ ፍቅር 😢 ምዕራፍ ሁለት አይኖረውምዴ ? 😢😢 መቼም አረሳውም ብዙ ነገር አስተምሮኛል😢

  • @Ali-du8kw

    @Ali-du8kw

    6 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ይናፍቁኛል ሁለተኛ በተለቀቀ ኡፍፍፍፍ

  • @user-gv3vq3gv9c

    @user-gv3vq3gv9c

    3 ай бұрын

    Betam eni erasu betaaaaaam ynafqugnal azizi ena jevdet kemotu behuwala mn qetay ynoral bleshe new wude enim bzu astemrewugnal😢😮❤

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by6 ай бұрын

    ዮዛ ለአይኔማ ትንሽ ጣፋጭ መከልከል የለብኝም አላለይም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-op5pi4is7w
    @user-op5pi4is7w6 ай бұрын

    የሰኞ ሰው ይበለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sayedahmada-vg8zp

    @sayedahmada-vg8zp

    6 ай бұрын

    አሚን❤

  • @MMa-db8ro

    @MMa-db8ro

    6 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-rd5cu1xg9f
    @user-rd5cu1xg9f6 ай бұрын

    ዛሬደሞ ችራቹሀል ቃናወች 😂 እናመሰግናለን ጁጁ😅

  • @Sara-nd3ds

    @Sara-nd3ds

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f6 ай бұрын

    መርት የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ😂😂

  • @user-nc4pr5sw1q
    @user-nc4pr5sw1q6 ай бұрын

    ቅመሞችዬ ኑልኝ እስኪ የኔ ጎበዞች 😢😊❤

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg6 ай бұрын

    ኡመር ሚባል ሰዉ ዘጋኝ😂😂

  • @user-op9qn5sx1t

    @user-op9qn5sx1t

    6 ай бұрын

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u6 ай бұрын

    የሴቶቹ አሽሙር ተመቼኝ ጉልፈም የኔ ውድ ደስ ስትል እኮ ስቃ አሳቀችኝ

  • @besan5463
    @besan54636 ай бұрын

    እሚለቁት ጠፍቶባቸዉ ነዉ አዝነዉላችሁ እንዳይመስላችሀ😅😅😅😅

  • @Sara-nd3ds

    @Sara-nd3ds

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xq6ks9dn9p
    @user-xq6ks9dn9p6 ай бұрын

    ጉልፈንና ጁጁ እንደት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂

  • @Ali-du8kw

    @Ali-du8kw

    6 ай бұрын

    Kkkkkkk

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo79856 ай бұрын

    ጁጁ ለምቦጭሽ ክክክክ ምንድነው😂😂😂

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by6 ай бұрын

    መርት እንዴት ነው ግን ሰው የሚቆጣጠረው ልጅቱ ያለችውን ነው የሚያረገው እየተጠቀመይበት ነው የሌሊት ወፍ የመሰለይ😂😂😂😂😂

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s6 ай бұрын

    ጉልፈምና ጁጁ በሳቅ ገዴሉኝ አፈሩ😂😂

  • @user-qg7wv9ce1g

    @user-qg7wv9ce1g

    6 ай бұрын

    ተዋርዱ😂😂😂😂

  • @belalas4322
    @belalas43226 ай бұрын

    ወይኔ ጁጁና ጉልፈም😅😅😅 ከተዋረዱ አይቀር

  • @user-mz4jx3yi1j
    @user-mz4jx3yi1j6 ай бұрын

    አታዋርድኝ ጌታየ 😅😅😅

  • @user-dv1xk1lc5r
    @user-dv1xk1lc5r6 ай бұрын

    ከአበሳው ንጉስ ፉቅር ይዞኛል😢😢🌺🌺

  • @user-fi2yu8yr1z

    @user-fi2yu8yr1z

    6 ай бұрын

    ከማን😂

  • @madinamadina1573

    @madinamadina1573

    6 ай бұрын

    😂😂

  • @situnawoyehassan8134
    @situnawoyehassan81346 ай бұрын

    .አቦይመቸችሁ በጠም ደሰይለል❤❤❤❤❤ገሉሩ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f6 ай бұрын

    የነር አይሰራምእዴ መስኡዴ የምታጸዳዉ😂😂😂

  • @sadh3663
    @sadh36635 ай бұрын

    የጁጁ ነገር እያሳቀኝ ነዉ😅😅😅😅

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j6 ай бұрын

    ወይ ጁጁ😂😂በሳቅ ገደለኝ አሞችም ኮ😂 ይሄንን ጉራሽን እዛው እበር ጥለሽው ብመጭ ጆረዬን አደማሽው ኮ😹😹😹

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed84596 ай бұрын

    ጁጁ ሆማኔር ቢያረግ ሤት ቁጭ ነገረሁኔታዉ ሁሉ እዴሤት ነዉ 🤣🤣🤣🤣 አየ ጉልፈም ሥቃ ታሥቀኝ አለች 🤣🤣🤣

  • @user-zw2mm1sw4r

    @user-zw2mm1sw4r

    6 ай бұрын

    ሀርካቱ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq6 ай бұрын

    ዛሬ ጉድ ተሰሩ አምልጧችው መጣ🤸‍♂️🤸‍♀️🤸‍♂️😅😅😅😅ትላስኩን አጥፉልን ይረብሻል😢

  • @user-xn3ym7uh2s

    @user-xn3ym7uh2s

    6 ай бұрын

    ሰኞ ይቀጡናል😂

  • @AlMushe-bt6yq

    @AlMushe-bt6yq

    6 ай бұрын

    @@user-xn3ym7uh2s አያደርጉትም ያማ አበድን ማለት ነው

  • @sdds1849
    @sdds18496 ай бұрын

    ጉልፈምና ጁጁ😂 ያስቁኛል

  • @kalbak4392
    @kalbak43926 ай бұрын

    ፈጣሪአገራችንሠላም ያረግልን

  • @user-dv1xk1lc5r
    @user-dv1xk1lc5r6 ай бұрын

    ጉልፈም እቢ ስትለው ኦኑር ጠፉ ሚሲጊን የዋህ ነበር እኮ

  • @emutube2300
    @emutube23006 ай бұрын

    ዛሬ ሁት ነው የተለቀቀው ልበል እያዘባረቁ 🙄

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg6 ай бұрын

    ነገም ልቀቁልን እናመሰግናለን😂🖐❤

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo76696 ай бұрын

    ዛሬ ቀጣዩን ለቀቃችሁልን 👏👏👏👏

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib6 ай бұрын

    የቆሰለ ፍቅር ናፍቆኛል😢

  • @user-pm1lg5uc9o
    @user-pm1lg5uc9o6 ай бұрын

    ማነው እደኔ ጅጁ እሚያዝናናችሁ😂😂

  • @user-gm3pb5ec4i

    @user-gm3pb5ec4i

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @bdhdbdh1434

    @bdhdbdh1434

    6 ай бұрын

    እኔ ሴታሴት የሆነ😂😂😂

  • @pkpk5101
    @pkpk51016 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀ 134 ሰየስቡት ተለቀቀበቻዉ አይገርምም ዘሬ ታሸወዳቹ ቃናዎች ገርሞኝነዉ

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f6 ай бұрын

    መርት ግን ሲያገኝ እራሱ አብሮ አደጉን እልረሳም ስንቱ ነው ትላንትን የሚረሳው

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen65024 ай бұрын

    ከበሳው ንጉስ ፈቅርይዛኛል❤😂

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by6 ай бұрын

    ቺቼክ ምን እያለይ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @GshShh-mz5xi
    @GshShh-mz5xi6 ай бұрын

    መርት የኔ ፍቅር❤❤❤❤

  • @user-fq8qw9yo5g
    @user-fq8qw9yo5g6 ай бұрын

    ጅጅና ጉልፈም ተጋቡዴ😂😂

  • @user-dr2gp4vh5d

    @user-dr2gp4vh5d

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9106 ай бұрын

    እኔ ነኝ ወይስ ቃናዎች ናቸው የዞረባቸው😂😂😂

  • @user-qg7wv9ce1g

    @user-qg7wv9ce1g

    6 ай бұрын

    ቃናወች ናቸው😂😂😂

  • @aai3499
    @aai34996 ай бұрын

    ይሄ የመቼ ነው ትናት አርብ 133 አይቼ ነበር ቅዳሜም ተጀምሮ ነው

  • @AlMushe-bt6yq

    @AlMushe-bt6yq

    6 ай бұрын

    ሁለት ነው ትላንት የለቀቁት😅😅😅

  • @N33Natty
    @N33Natty6 ай бұрын

    ዛሬ ምን ተገኝቶነው፣ሁለትጊዜ የየለቀቁት።

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim58526 ай бұрын

    የጉልፈም ጋዜጠኛ ያስቀኛል😂

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw6 ай бұрын

    በዚህም ተከስተናል ካልኩሌቱ በደንብ ተሰርቶ ከነገ ጀምሮ ይቀጥላል እውነት የሚታፍንበት ውሸት የሚነግስበት ነው። መርጃውን መሬት ላይ ቁጭ አድርጎ አላፊ አግዳሚውይዘግነዋል።።።።።።

  • @tibaremu1357
    @tibaremu13576 ай бұрын

    እኔ ደግሞ 18ኛ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @seniethio5523
    @seniethio55236 ай бұрын

    ዛሬ 2 ነዉ እንዴ የተለቀቀዉ 😮

  • @user-uf7xf1hh7l
    @user-uf7xf1hh7l6 ай бұрын

    Ye anbesaw negus and gurlu 1 lay behonu❤❤❤❤❤

  • @user-wj1oz9zv2u
    @user-wj1oz9zv2u6 ай бұрын

    አይ እኒህ ሁለትሤቶቸ ምለቴጂጁናጉ ለፈም 😅😂😂

  • @user-gm3pb5ec4i

    @user-gm3pb5ec4i

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @fscs8481

    @fscs8481

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂​@@user-gm3pb5ec4i

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r6 ай бұрын

    አይኔ ነው 2ክፍል ተለቆ ነው?

  • @HikmaHasen-zq4il
    @HikmaHasen-zq4il6 ай бұрын

    የሰኞውን ነው አምልጧችሁ መሆን አለበት😅

  • @zainabalsugeeh10
    @zainabalsugeeh106 ай бұрын

    ጉልፋም ዘፋነች ልበል በቃ አበደች😂😂

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u6 ай бұрын

    ዛሬ ቃናወች ችረዋል

  • @user-pk6rl4sp8c
    @user-pk6rl4sp8c6 ай бұрын

    አታዋረደኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b6 ай бұрын

    ጃሀን የኔማር

  • @user-qg8sw9li4o
    @user-qg8sw9li4o6 ай бұрын

    ቃናዎች ስወዳችሁ

  • @milli12354
    @milli123546 ай бұрын

    የጂሃን ድምፅ ያስጠላል ወደላይ ወደላይ እያለኝ ነው😢

  • @sayedahmada-vg8zp

    @sayedahmada-vg8zp

    6 ай бұрын

    😂😂😂ለምን

  • @user-xk1bz5rv6d

    @user-xk1bz5rv6d

    6 ай бұрын

    ይለይልሽ እንግዴህ

  • @milli12354

    @milli12354

    6 ай бұрын

    ​@sayedahmada-vg8zpየምሬን ነው😢 የቅድሙ ነው ምያምረው

  • @MOOMM-rc7zq

    @MOOMM-rc7zq

    6 ай бұрын

    አሶጪው😁

  • @user-xq7od9np2x

    @user-xq7od9np2x

    6 ай бұрын

    ፌስታል ፌስታል እረዳት 🤣🤣🤣😜😜😜

  • @rozagona5338
    @rozagona53383 ай бұрын

    በጣም የገረመኝ ለላይክ እርጉዝ መብዛቱ🤔😊

  • @user-ug8jy1ku5b

    @user-ug8jy1ku5b

    27 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl6 ай бұрын

    ጉልፈምና ጁጁ😂😂

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr5706 ай бұрын

    ኮሜንቶች ግን ታስጠላላችሁ ሲለቁላችሁ እዳ ሳይለቁ ሲቀሩ እዳ አትጃጃሉ 😏😏😏😏

  • @user-fi2yu8yr1z

    @user-fi2yu8yr1z

    6 ай бұрын

    ሀበሻኮ ምስጋና የነሳን ህዝቦች ነን😂😂

  • @edantagse7851
    @edantagse78516 ай бұрын

    እንዴ አይኔ ነው ወይንስ ድጋሚ ተለቆ ነው አፍጥኑት መልሱልኝ

  • @Alhamdulillah591
    @Alhamdulillah5916 ай бұрын

    ስሙማ የመዳም ቅመሞች ዛሬ ሁለት ነውዴ የተለቀቀው 😅😮

  • @asfd9681

    @asfd9681

    6 ай бұрын

    አወ ለኔም ሁለት ነው የመጣልኝ😅

  • @Alhamdulillah591

    @Alhamdulillah591

    6 ай бұрын

    @@asfd9681 😁😁

  • @ayudawudtube

    @ayudawudtube

    6 ай бұрын

    አምልጧቸዉ ሳይሆን አይቀርም

  • @Alhamdulillah591

    @Alhamdulillah591

    6 ай бұрын

    @@ayudawudtube ያስማማኛን

  • @DhfggFurggy
    @DhfggFurggy6 ай бұрын

    ጁጁ ሰቶ ና ወይሰ ወንድ ነገረኝ እሰከ ወዳጅ 🤣🤣🤣

  • @Dega-sh5vi

    @Dega-sh5vi

    6 ай бұрын

    ወሴ ነው

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq6 ай бұрын

    ጉልሩ ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj2zd8ue6q
    @user-kj2zd8ue6q6 ай бұрын

    ዛሬ ነይተዋል ሁለት ክፍል ነው የለቀቁልን

  • @HikmaYene-do4rn
    @HikmaYene-do4rn6 ай бұрын

    በታነርና በጂጄክ መሀል የመጣቹ ልጁ አላማረችኝም እንዳታጣላቸው ፈራሁ

  • @bdhdbdh1434
    @bdhdbdh14346 ай бұрын

    ጁጁ😂😂😂😂

  • @user-nh6ol6zw7r
    @user-nh6ol6zw7r6 ай бұрын

    ጂጁ😂😂😂😂

  • @MisMis-rr4jr
    @MisMis-rr4jr6 ай бұрын

    ጉሉፍም ጁጁ😂😂😂😂

  • @user-gm3pb5ec4i

    @user-gm3pb5ec4i

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @Gebreal19
    @Gebreal196 ай бұрын

    ጉሉሩ በጣም አስጠላች ጅሀን እንደሚሞት እያወቀች እንኳን ደስተኛ እንዲሆን አታደርግም እራስ ወዳድ ናት

  • @bahria1927
    @bahria19276 ай бұрын

    የጁጁ ተርጓሚ ሣላደቀዉ አላልፍም ኢሔ የሆነ ሤታሤት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @temrejemal28
    @temrejemal286 ай бұрын

    😂😂😂😂 ሸፍጌት አስራ አምስት ጠበቃ ጉድ

  • @user-hx7xf2wr1h
    @user-hx7xf2wr1h6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk1yq7kb2p
    @user-tk1yq7kb2p6 ай бұрын

    ዛሬ እ

  • @rabiaabdu-eb2ut
    @rabiaabdu-eb2ut6 ай бұрын

    ዛሬ ሁለትነው እደ የተለቀቀው

  • @seydayasin4917
    @seydayasin49176 ай бұрын

    ዛሬ ቅድሜ ነው ወይስ ምንድ ነው😊😊😊

  • @user-zd1pr3vu6d
    @user-zd1pr3vu6d6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq5lm2pg9q
    @user-cq5lm2pg9q6 ай бұрын

    ❤❤

  • @hababataan2731
    @hababataan27316 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @fghifghjisamri7331
    @fghifghjisamri73316 ай бұрын

    ❤❤❤❤😊

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele52046 ай бұрын

    ጁጁና ጉልፈም አርገዉ ነዉ እንደ😅😅😅አልጋዉ ላይ😅

  • @AfahahBibi
    @AfahahBibi6 ай бұрын

    ዮንዛ 😂,

  • @kidusyared4408
    @kidusyared44086 ай бұрын

    ሁለቴ ነው እንዴ የተለቀው ዛሬ

Келесі