ስለ ስማችን ምስጢር ምን ያህል እናውቃለን ?(በመምህር ተስፋዬአበራ)

Пікірлер: 368

  • @destabalicha1907
    @destabalicha19072 жыл бұрын

    amen amen amen egizihaber yemesegen kalehiyotin yasemalin mamirachin 🙏🙏🙏

  • @meronmeron8872
    @meronmeron88723 жыл бұрын

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏

  • @betelhemgashaw1414
    @betelhemgashaw14144 жыл бұрын

    እናቴ እርጉዝ ሆናኝ አያቴ ማለት የናቴ እናት በህልሙዋ ነጭ የለበሰሰው ልጅሽ ሴት ልጅ ከወለደች ቤቴልሔም በልዋት ብሎአለኝ ብላ ህልም አይታ ስወለድ ሴት ሆንኩ ቤተልሔም ተባልኩ የተወለድኩት በገብርዬል ቀነው በህልሞዋ ያየችው ገብርዬልነው ብዬአስባለው እኛቤት ሶስት ልጆችነን ሶስታችንም በገብርዬል ቀነው የተወለድነው

  • @hiwot123emamelak8

    @hiwot123emamelak8

    4 жыл бұрын

    ገብርኤል

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    4 жыл бұрын

    ደስ ሲል

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @mamipomi6810

    @mamipomi6810

    4 жыл бұрын

    ደስ ሲል የመላኩ ልጆች ናችዉ

  • @HayatHayat-fp6oz

    @HayatHayat-fp6oz

    4 жыл бұрын

    እኔም ሰኔ ገብረኤል የናንተ ደሞ ለየት ያለ ነው

  • @shameershami1017
    @shameershami10174 жыл бұрын

    ዋዉ የኔ ወንድሞች ስማቸው በጣም ደስ የሚል ነው የገጠር ልጆች በምክንያት ነው ስማችን የሚወጣው የኔ አያት ግንቄስ ስለሆኑ የሚወጣልን ከመፀሐፍ ቅዱስ ነበር የኔም ወንድም ተስፋ ስላሴ ነው የሚጠራበት ስሙ ተስፋ ነው ሌላውም አብረሃም ይባላሉ እዉነት ስራቸውም እደስማቸው ነዉ እኛ የተወለድንበት ሃገርና ስማችሁ አይገናኝም ይሉናል አሁን በጣም ደስ አለኝ ትርጉሙን ሳውቀው መምህሬ።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    ወንድሞቼ ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባቸው እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት የያዕቆብ መልዕክት 1÷3÷4 5÷6 ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድል ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉም ለሚሰጥ እግዚአብሔርን ይለምን ለእርሱም የሰጠዋልና መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dgghdfh3912

    @dgghdfh3912

    4 жыл бұрын

    Alitesasatishim !

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi38824 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት

  • @umpuae3155

    @umpuae3155

    4 жыл бұрын

    ኣሚን እኳን ኣብሮ ኣደረሥን

  • @selamshiferaw5600

    @selamshiferaw5600

    4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigisttesfay8397

    @tigisttesfay8397

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asteraster5273
    @asteraster52734 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር. ኮሜታሮች ሳታዳምጡ ነውምትኮምቱት😊😊😊 መምህር በማርያም ቴሌግራም ክፈትልን ኢትዮጵያ ልመጣ ነው በቀላሉ እንድንማር. እባክህ ሰትከፍት ሊኩን ተውልን በዚህ

  • @salamyoutubeethiopia3153

    @salamyoutubeethiopia3153

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው እህት እኔም በቅርቡ እሂዳለሁ እና ደስ ይላል ሀሳቦሽ 👍👍

  • @user-kp2wt4ov1s

    @user-kp2wt4ov1s

    4 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው እህት ፈጣሪ ይርዳንና በሰላም እንግባ። መምህራችን ሀገር ስንገባ ዩቱብ አንጠቀምም እና ትምህርትህ ደግሞ ህይወት ሆኖናል እናበ ዋሳብ ክፈትልን እና አስተምረን መማር እንፈልጋለን ቤተሰቦቻችንንም ማስተማር እንፈልጋለን!!!!!!!

  • @user-dq5gs5ks2p

    @user-dq5gs5ks2p

    4 жыл бұрын

    ትክክል ብላቹሀል ሀሳባችሁን እደግፈዋ።

  • @lbiebeegziabhertsena7653

    @lbiebeegziabhertsena7653

    4 жыл бұрын

    አዎ እግዚአብሔር ቢረዳን ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ ዋትሳብ ቢሆን ቤተሰቦቻችንን ለማስተማር በጣም ይመቸን ነበር

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.6373 жыл бұрын

    እኔ መምህር ትምህርትህን መዝሙርህን በእንባ ነው እምሰማው በተለይ ልጆችህ መዝሙር እፍፍፍፍፍ አባት እንዳተ ነው በእድሜ በጸጋ ያኑርህ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u4 жыл бұрын

    ሰላም ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ef7ul7tc9y
    @user-ef7ul7tc9y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @rahel6463
    @rahel64634 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ድምፅህ በስማን ግዜ ምን ያህል ጥንካሬ እንደሚስማኝ ድንግል ማርያም ልጆችህ ታሳድግልህ🙏🙏🙏

  • @tigistbarega6259

    @tigistbarega6259

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @agaphyshemon2792
    @agaphyshemon27924 жыл бұрын

    እንዲሁም ❤❤❤የሴት ሰም ።( ❤❤❤❤ሃሌሉያ❤❤❤❤❤) በየ ለመጥራት ፀሎቴ ነወ። ሃሎሉያ የመረጥኩበት ምክነያት ሰወ ሁሉ ልጅን ስጠራ የእግዚአብሔር ክብር ምስጋና እንዲሆን ነወ። 😭😭😭😭😭እባክዎ በፀሎት ይስቡኝ😭😭❤❤

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash69163 жыл бұрын

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @hss1287
    @hss12873 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena76534 жыл бұрын

    እኔ ሐና ነኝ ለልጆቼ ግን የማወጣላቸው ስም #ኢዩኤል #በማርያም #ሳሙኤል #ዮስቲና #ሙራኤል #እስጢፋኖስ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ብዙ መውለድ እፈልጋለሁ ያለሁት ስደት ላይ ነው አሁን ግን አግብቻለሁ እድሜዬ 26 ነው ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ልጆችን እንዲሰጠኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ

  • @lbiebeegziabhertsena7653

    @lbiebeegziabhertsena7653

    4 жыл бұрын

    የአባቴ ስም በለጠው ነዉ የእናቴ ደግሞ ፀዳለ የባለቤቴ ደሳለኝ የልጃችን በማርያም ሙሉ ስሟ #በማርያም ደሳለኝ

  • @nesanetgirma6398
    @nesanetgirma63984 жыл бұрын

    Amin amin amin kalehwot yasemalen

  • @user-xk1do3me3x
    @user-xk1do3me3x3 жыл бұрын

    አሜን(3)(💚💛❤️)

  • @chfhh1472
    @chfhh14724 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶ ያስቡኝ በጣም ተጨንቂያለሁ እህተ ማርያም//ገብረ እየሱስ //የባለቤቴና የኔ ስም ነው

  • @user-dt5sq3rt5c

    @user-dt5sq3rt5c

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስባችሁ ድንግል ማርያም ከናተ ትሁን

  • @gannatbalaay4389
    @gannatbalaay43894 жыл бұрын

    Ameeen Ameen Ameeen Ameeen betam hinamaseginalen.Egzabehr yanurilen mahamihr

  • @betlameadss5004
    @betlameadss50043 жыл бұрын

    Amen amlke ymsgine memerie edimena tenauine yestike memire

  • @agerselam9575
    @agerselam95753 жыл бұрын

    *እግዚአብሔርይመሥገንመምህረቃለህዎትያሠማልንእኔኮኮብአጸደማርያምእባላለለሁአንድልጅአለኝግንእመቤቴንእወዳትሥለነበርቅድሥትነውያወጣሁላት ሥደትነኝግንአገርሥገባለምወልዳቸውሁሉበመፅሐፍቅዱሥነውእማወጣላቸው ለሁለምእግዚአብሔርእንዲረዳኝፀሎትአርጉልኝ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @ayni2800
    @ayni28004 жыл бұрын

    ስላምክ ይብዛ በክርስቶስ መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልክ አሜን፫

  • @meseret2813
    @meseret28134 жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን

  • @hdu4612
    @hdu46124 жыл бұрын

    ኤግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልን

  • @eilshadynewgieta8590
    @eilshadynewgieta85904 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስታዋሉን ያድለን ባጭሩ ስጠርን እኮ ደስ ይለናል ጉድ ነዉ በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-xo7xf7ng3y
    @user-xo7xf7ng3y4 жыл бұрын

    እፍፍ ደስ ሢል የኔም ልጅ ናሆም ይባላል መምህር ለምን ቴሌ ግራም አያሥተላልፉም በውጭ ያለ ሰው ቢቻ ነው ሚሠማው ወይም afb ያሥተላልፉልን

  • @eilshadynewgieta8590

    @eilshadynewgieta8590

    4 жыл бұрын

    የኔ ልጅ ደሞ ፂወን ማርያም

  • @lbiebeegziabhertsena7653

    @lbiebeegziabhertsena7653

    4 жыл бұрын

    እኔ ሐና ነኝ ለልጆቼ ግን የማወጣላቸው ስም #ኢዩኤል #በማርያም #ሳሙኤል #ዮስቲና #ሙራኤል #እስጢፋኖስ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ብዙ መውለድ እፈልጋለሁ ያለሁት ስደት ላይ ነው አሁን ግን አግብቻለሁ እድሜዬ 26 ነው ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ልጆችን እንዲሰጠኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    4 жыл бұрын

    @@lbiebeegziabhertsena7653 ፍሪሃ እግዚአቤሄር እንዲኖረቻው ምታረጉት አንቺና ባለቤትሽ ናቹ ስትሰግዱ ስትፀልዩ እየዩ ከአደጉ በልጆቻቹ ፊት ምቴታረጉት ምታወሩት ሁሉ በጥንቀቄና በመንፈሰዊ ተግበር ከሆነ ለሚያድጉ ልጆቻቹ ጥሩ ነው ሌለው ክርስና ምትሠጪው ለመለእክት ከሆነ በጠም ጥሩ ነው

  • @21MarYam

    @21MarYam

    3 жыл бұрын

    @@lbiebeegziabhertsena7653 እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ከሀጢያት በቀር ይሙላልሽ የሀሳብሽን ያሳካልሽ

  • @lbiebeegziabhertsena7653

    @lbiebeegziabhertsena7653

    3 жыл бұрын

    @@21MarYam አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @uddqw7798
    @uddqw77984 жыл бұрын

    Amen3

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58164 жыл бұрын

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @salamasalama1703
    @salamasalama17032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @fggg1571
    @fggg15714 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር እደመና ጤና ይስጢልን አሜን፫

  • @ferehewtmakeda1723
    @ferehewtmakeda17234 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher

  • @tiemtinguse5107
    @tiemtinguse51074 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ግና በኛ ኣከባቢ መድሃንየ ይባላል ተክለሃማኖትም የሚባሉ ስሞች ኣሉ

  • @helengebre2820
    @helengebre28204 жыл бұрын

    Wow betam dess yemil tmhrt.Egzeabher ybarkh.

  • @betitassfa4187
    @betitassfa41874 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልን እጹብ ድንቅ ነው እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha92434 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስሜ ነብያት ነው እናም እውነት ስብእናችን በስማችን ይወሰናል አንድ ልጅ አለችኝ ቤቴልሄም ናት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይምወልዳቸው #ዮሐንስ #እዩኤል #ኤፍራታ እላቸዋለሁ ያሳክልሽ በሉኝ አሁን ግን ሰደት ላይ ነኝ 😢

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay83974 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ

  • @mariyammg9866
    @mariyammg98664 жыл бұрын

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r4 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ከእነ ቤተሰብህ። አስበን በፀሎትህ እኛን ደካሞችን ለንሰሐ እድሜ እንዲሰጠን ፈጣሪ አለም እግዚአብሔር

  • @adiyegebriellij2737
    @adiyegebriellij27374 жыл бұрын

    ዋው ዋው ትልቅ በርከት ነው የስጡን እህቶችዩ እኒህን ጣፋጭ የሆኑ ስሞችን በማስታወሻ ያዝዋቸው እኔ ሁሌን ዴብተሬንና እስክብሪቶይን ይዠ ነው ስብከቶችን የምከታተል ለብዙ ጥይልቄዎቸ ውብ የሆኑ ምላሾችን አግኝቸበታለሁ መንህሬ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas2174 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln memerachn

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68324 жыл бұрын

    መምር እውነት ብዙ ነገር ገባኝ በስም ዙራ ቃለ ህወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans69424 жыл бұрын

    ሰላም ለርሶ ይሁን መምህራችን በእውነት እናመሰግናለን እጅግ ተጣም አስተማሪ ነው

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39124 жыл бұрын

    Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku17384 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum52584 жыл бұрын

    Amen wendmachin kale hiwet yasemalinnn eney (kasa) ebalalehug le enatie new yekaswat lij ymetbat neber enatie ewnet new hulum sem trgum alew godelyas ☝️☝️☝️

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove30014 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏🙏kal hiwot yasemalin memirhachin egzabher yi barkot 🤲

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen89234 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም ትምርትዎ በጣም ተጠቅመንበታል በጣም ደስይላል

  • @selamshiferaw5600
    @selamshiferaw56004 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j4 жыл бұрын

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርትነው

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene57304 жыл бұрын

    መምህር ባንተላይ እያደረ ያስተማረን የመከረን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን!!🙏አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን 🙏🙏🙏

  • @adiyegebriellij2737
    @adiyegebriellij27374 жыл бұрын

    ወይ ዴስ ሲል መምህር ጸጋ ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry4 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam43172 жыл бұрын

    Amen....3

  • @expo3491
    @expo34914 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛል

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena76534 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛ

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel43454 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen memeherchin kale hiwot yasemelen

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67484 жыл бұрын

    ሰላም መ ምኽራችን እንዴትነክ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልክ በጣም ደስ የሚል ትምኽርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bekelechmariam2449
    @bekelechmariam24494 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kela hiwotn yasamaln 🙏🙏🙏

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m4 жыл бұрын

    የስሚንም ትርጉም ገብቱኛል እግዚአብሔር አብዝቱ ይጭምረልህ ተባረክልኛ

  • @ryoutube891
    @ryoutube8914 жыл бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu13004 жыл бұрын

    Kalehiywet yasemalin Mimirachin Edmena tgawen yabzalin Amen

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i4 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe4244 жыл бұрын

    እንካን፡ደሕና፡መጣሕ፡መምሕራችን፡እድሜ፡ከጤናጋርይስጥልን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka20694 жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣ መምህራችን ጸጋውንና ሠላሙን ያብዛልህ የሠላም አመምላክ በቤቱ ያጽናክ

  • @sraself7813
    @sraself78134 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖🌾🌾🌾🌾

  • @kassademissie4506
    @kassademissie45064 жыл бұрын

    You are the master mind of Orthodox. GOD bless you.

  • @user-jt7pu7iv1y
    @user-jt7pu7iv1y4 жыл бұрын

    Kale hywet yasemalen🙏Egziabher edmena tena yesetek

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay97714 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke66193 жыл бұрын

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልጀን ቅድስት አልኳት እመብርሀንን ስለምወዳት እና ከእሷ ስም በረከት አግኝቻለሁ በማለት እና ቅድስት በማለቴ ሀፂያት ነውን

  • @user-xo7xf7ng3y
    @user-xo7xf7ng3y4 жыл бұрын

    በእውነት መምህር በጣም ጉርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-kn5qw7mt3p
    @user-kn5qw7mt3p4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ኑሀሜን ነው ስሜ ግን ኤዶም ደስ ይለኛል እስቲ የመምህር ተከታዮች ምረጡልኝ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    4 жыл бұрын

    ኑሀሜን በጠም ምወደው ስም

  • @21MarYam

    @21MarYam

    3 жыл бұрын

    የመጀመሪያውን ንገሪንና ኪኪኪ እውነት ሁለቱም አሪፍ ስም ነው ካልሆነ ፀልየሽ እጣ አውጪ ና ሰይሚው

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku33134 жыл бұрын

    Amen amen amen kalheyoti yasemalgn memmeher ene seme Asagedech Tariku state nat yawetachelgn awo memmeher ahuni ene betam kebadi hiyot westi new yalewt ahuni yemecheresha tesfa koreche eraseni latefa new uuufffff ahunis menori selechegn wedet lehed

  • @agaphyshemon2792
    @agaphyshemon27924 жыл бұрын

    حبيبي ابونا شنوده الثالث صلوات تكون معنا امين، ውደ ኣባቴ ኣቡነ ስኖዳ(❤ሽኖዳ❤) በፀሎታቸው ከኛ ጋረ የሁን። ኣሜን

  • @21MarYam

    @21MarYam

    3 жыл бұрын

    አቡነ ሺኖዳ የግብፅ ፓትርያርክ የነበሩ ሲሆኑ አቡነ ሲኖዳ ከቅድሳን አንድ ናቸው ይለያያሉ ማለቴ ነው በረከታቸው ይደርብን

  • @user-tc3gw2zu1l
    @user-tc3gw2zu1l4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @baushayeie5123
    @baushayeie51234 жыл бұрын

    መምህር በእዉነት ቃል ህይወት የስመዓልና

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70504 жыл бұрын

    Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memerchen yegelglot zemenuten yerzemelen mengest semyet yewarsen enmsegnelen beunt nurulen

  • @user-dy9vc2ow2h
    @user-dy9vc2ow2h4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vp3vo2wv2c

    @user-vp3vo2wv2c

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wc6qg6gq9o
    @user-wc6qg6gq9o4 жыл бұрын

    መምህራችን ጰጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሠግናለን

  • @egezabiharefikernew5606
    @egezabiharefikernew56063 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb82184 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛል

  • @temesgenamlake836
    @temesgenamlake8364 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን🤲🤲🤲

  • @hilt9788
    @hilt97884 жыл бұрын

    Kalehwotn yasemaln

  • @aar13ss28
    @aar13ss284 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያስመልንመምህራችን።

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit66234 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat18654 жыл бұрын

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @agaphyshemon2792
    @agaphyshemon27924 жыл бұрын

    መምህር በፀሎት ያስቡኘ ። ልጅ ፈለጋ በዙ ጠየቅይለወ ግን እሰከ ኣሁን የእግዘብሔርን ፈቃደ አለሆነም። እባክህ በፀሎት ኣሰበኝ ። ልጅ ሳየኖረኝ በጣም እጅግም የምወደውን ሰም ❤❤❤ ሽኖዳ❤❤❤ ነወ። አቡነ ሽኖዳ እጅግ በጣም ከመውደዴን ነው ❤ እሳቸው ትምህርታቸውን በእጅጉ በኔ ሂይወት ትልቅ ተፅኖ የፈጠሩ ናቸዉ። (❤❤❤ የ ፃዱቁ አበነ ተክለሃይማኖት ልጅ ነኝ ❤❤ ወለተ ተክለሃይማኖት ❤❤❤

  • @AD-gv2fw
    @AD-gv2fw4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሠላም ጤና ፍቅር ከነቤተሠብዎ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልኝ ሺ አመት ኑርልን ።

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39124 жыл бұрын

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @netsanetasefa6169
    @netsanetasefa61693 жыл бұрын

    የባለቤቴ ስሙ ከነ አባቱ ገብርኤል ድባቡ ነው፡፡ ሴት የስራ ባልደረባው ሩፋኤል የምትባል አለች የሁለቱም በምክንያት ነው ቤተሰብ ያወጣላቸው፡፡ግን ሰዎች ስማቸውን ሲጠይቁ ይደናገጣል

  • @tsionmenberu6736
    @tsionmenberu67362 жыл бұрын

    ስሜ ፅዮን ክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o4 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh31753 жыл бұрын

    እኔ እናቴ ያረገዘችው ድሮ መስረተ ትምህርት ሀረ ር ወ ድሬደዋ ተገናኝተው የረገዝኩት ግን ብዙ ልታሶጣ ብትሞክርም 7 ወር ተወልጄ ትንሽሽ ብሆንም ሀኪም ትሞቻለሽ ባልም ስሜ "አርያም "ግን እግዚአብሔር ሂወጥ ስጥቶኝ ያህው ለዚህ ደርሼ ልጅ ለመውለድ በቃው ልጄም ዬድድያ በእግዚአብሔር የተወደደች የሚል ትርጉም ወድጄው አውጥቼለታለው ምክንያቱ እኔ ስርግ ሳስብ እኔ ሳ ስለተረገዘች ያህንን አውጥቼለታለው ( መምራችን ለስም ትርጉምማወቅ ጥሩ ነው እኔም እስማማለው

  • @RockStar-kb8xt
    @RockStar-kb8xt4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

Келесі