የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አትተወኝ እባክህ ከጭንቀቴ ገላግለኝ
እዉነት ነዉ ያለ መንፈስ ቅዱሥ መገኘት ።🙏🙏🙏
ከላይነው እውንቱም ትዕዛዝ ማለትም ያንተ ፀጋ ከሰማይ ነው ❤❤❤ኤፍዬ ተባተባረክ❤❤❤ ኤፊ ብርቱ ሰው እንድ ሆን እባክህ ፀልይልኝ?
Awon Yale geta endet yinoral tabarek
❤❤❤❤❤
ኤፍዬ በጣም የማከብርህ ዘማሪ ነህ በመዝሙሮችህ እባረካለሁ ብሰማቸው ብዘምራቸው አልጠግብም ኤፍዬ ግን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ አለኝ
አይዞን እኔ የገዛ የወለድኩት ልጀ ከጌታ ቤት ወጥቶ ጌይ ነኝ ብሎ በአለሑበት አገር የኤሮፓ አገር በነፃነት ያለ መሸማቀቅ ወጣ ይሕ ሢሖን አንድ ልጅ ወልዶም ነበርና ግራ ገባኝ በመቀጠል ሢጨንቀኝ ፎቶዉን ይዠ ያላፀለይኩለት ሠዉ የለም ነብይ ከአገር ቤት መጣ ሢሉኝ ፎቶዉን ይዠ ሩጫ ነበረ አሑን ግን ደከመኝ አሥራ ሶሥት አመት ባለቅሥ ባለቅሥ ለካ ማመረር መጥፎነቱ ትዳሬም ተበተነ ብዙ ከባድ ጥያቄ በጥያቄ ገባሑኝ ለምን ዝም አልከኝ በዚ በትዳሬ በዚሕ በልጆቸ በጣም ከባድ ጥያቄ ወድቄ ነበር አሑን እኔ የገባኝ ለእግዚአብሔር መተዉ እኔ ይዠ ከምጨነቅ በራሡ ግዜ ያሣምረዋል ነገሩን ብየ አለሑኝ 🙏🙏🙏
አሳ ከባህር ወጥቶ ህይወት እንደማይኖረው ሁሉ ከጌታ ተለይቶ መኖር አይቻልም እኔ መንገድ እውነት ህይወትም ነኝ ያለ እኔ ወደ አብ የሚመጣ የለም ።ዮሐንስ ወንጌል 14:6
JESUS IS MY FATHER LOVE MORE FROM MY BELAT
እውነት እውነት
God blessed You
Addis kidanawi yalhone ena bible base yelelew adkami mezmur geta yisewrachu
Jesus Is my father Love
EFIREM BEXAM WODALU
God is blessed you ❤❤❤
aychelbtem yela ante menor get eysuse selmchin 😢😢😢tebrk ef❤❤
እውነት ነው አልችልበትም እኔስ ያላንተ
ZemeneHi yebareki
Amen ❤❤❤
Yigermal yhen mezmur gena zare new yesemahut
💙💫👍💪💥
❤❤
🙏🙏🙏🥺🥺🥺❤❤
👍❤👍❤❤❤
Пікірлер: 26

@marilynissa2385
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ኤፍዬ በጣም የማከብርህ ዘማሪ ነህ በመዝሙሮችህ እባረካለሁ ብሰማቸው ብዘምራቸው አልጠግብም ኤፍዬ ግን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ አለኝ
@jemo5716
4 ай бұрын