ስለ ገንዘብ ያልተነገረን 7 ነገሮች | በ2024 እንዴት ሃብታም እንሁን | make money by 7 things.

ስለ ገንዘብ ያልተነገረን 7 ነገሮች | በ2024 እንዴት ሃብታም እንሁን | make money by 7 things
#billionaire #ethiopia #ethiopian #habesha #inspiration #moneypsychology #ethiopianmusic #habeshan

Пікірлер: 31

  • @thomas3908
    @thomas39085 ай бұрын

    በምትናገረው እስማማለሁ በተጨማሪ እድል የሚባል ነገርም አለ

  • @user-nd4iu2zw2i
    @user-nd4iu2zw2i5 ай бұрын

    ምክርና ቡጢ ለሠጪው ቀላል ነው ከሠጠንም እግዝያብሄር የሚከብርበት ነገር ይሥጠን የምድር ኑሮ አላፊ ነው

  • @Fikare_kewakibt

    @Fikare_kewakibt

    5 ай бұрын

    ይሄ ምክር ሳይሆን መልዕክት ነው!

  • @ermiastesfaye8547

    @ermiastesfaye8547

    5 ай бұрын

    ድሆች እንዲያስቡት የተጫነባቸውን ነገር ነው የተናገርከው

  • @user-dw5my8ch4d
    @user-dw5my8ch4d5 ай бұрын

    Wait for me soon I will be that guy

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-lk5ho4er4c
    @user-lk5ho4er4c3 ай бұрын

    Wow

  • @user-go4lu6ss8s
    @user-go4lu6ss8s5 ай бұрын

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ5 ай бұрын

    እናመሠግናለን

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k6 ай бұрын

    ዋው እናመሰግናለን

  • @mesfinmulugeta2428
    @mesfinmulugeta24285 ай бұрын

    Thanks

  • @realeagent
    @realeagent6 ай бұрын

    great🙏🙏

  • @TsionGirma-bz6bs
    @TsionGirma-bz6bs6 ай бұрын

    አመሰግነዋለሁ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp6 ай бұрын

    አሜን

  • @film_becha
    @film_becha6 ай бұрын

    Wow❤❤❤

  • @Fikare_kewakibt

    @Fikare_kewakibt

    6 ай бұрын

    👍

  • @genethana1145
    @genethana11455 ай бұрын

    በጢም በጢም ነው የሚመሰግነው።እንደዚ አይነት ቁም ነገር ነው መስሚት የምንፈልገው ።ነብሲ ተሰቂየት አርቱ ቢርቱ በመስሚት።ተቢረክ ሲህ ጊዚ

  • @Fikare_kewakibt

    @Fikare_kewakibt

    5 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @user-dg3rw5hx8c
    @user-dg3rw5hx8c5 ай бұрын

    👍🏻

  • @user-kh3td3zu2j
    @user-kh3td3zu2j5 ай бұрын

    ከመቀጠር ውጪ ምንም ማረግ አልችልም😌

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye85475 ай бұрын

    ስለዚህ ወረቀት ሳይሆን ዋጋ ያለውን ነገር በእጃቹ አስገቡት

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp6 ай бұрын

    ❤ እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @Fikare_kewakibt

    @Fikare_kewakibt

    6 ай бұрын

    👍👍👍

  • @hatatabdu7171
    @hatatabdu71715 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @kadar-gindhiir
    @kadar-gindhiir5 ай бұрын

    Unat new wanaw Gize new

  • @handm1095
    @handm10955 ай бұрын

    ምንህ እንደሚያስጠላኝ ታውቃለህ? ካልጨረሳችሁት አትጀምሩት የምትለው ነገር :: ሰው ከወደደው ይጨርሰዋል ካልወደደው ይተወዋል አንተ ማለት አይጠበቅብህም

  • @Fikare_kewakibt

    @Fikare_kewakibt

    5 ай бұрын

    መርዛማ ሰዎች የሚለውን ቪዲዮ ሂድና እየው ለምን እንደዛ እንደሚባል መልእክቱን ትረዳለህ።

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye85475 ай бұрын

    የምድር ኑሮ አላፊ ሚሆነው ብቻህን ኖረህ ስትሞት ነው ልጆችህን ቤተሰቦችህን እዚ ጭንቀታም አለም ውስጥ እንዲንከራተቱ ካልፈረድክባቸው በስተቀር

  • @mihiretrufael4595
    @mihiretrufael45956 ай бұрын

    አንተ፡ይህን፡ወሬህን፡አወራህ፡ኑሮህ፡እንዴት፡ነው???😂😂😂

  • @Fikare_kewakibt

    @Fikare_kewakibt

    6 ай бұрын

    ቢያንስ ቢያንስ የሀሳብ አካለ ስንኩል አይደለሁም።ነገር ግን እኔ እንደማወራው ነኝ አንተስ እንደምትሰማው ነህ?

  • @realeagent

    @realeagent

    6 ай бұрын

    አትስማው አንተ ተናገር

Келесі