ስለ ደርግ ያልተሰሙ ከአዋቂው አንደበት ገስጥ ተጫኔ ክፍል 2 | ጥቁር እንግዳ|

#Tikur_Engeda​​​​​ #Genene #geset techane

Пікірлер: 156

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Жыл бұрын

    ገነነ ለምን በደንብ አታዳምጥም? ለእሳቸው ጥያቄ እያቀረብክ ሳለ ሳታስጨርስ እየቋረጥክ አስቸገርክ አኮ!! በትክክል ሃሳቡን መያዝ አልቻልኩም። ተጀምረው ያልተጨረሱ ብዙ ጥያቄዎች በዙሳ!!

  • @berekettassew6558
    @berekettassew6558 Жыл бұрын

    አቶ ገነነ ለተጠያቂው በቂ ጊዜ ብትሰጣቸው ጥሩ ውይይት ይሆናል።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56749 ай бұрын

    የአሻም ጠያቂ ጤነኛ አትመስለኝም በሰወች አእምሮ ውስጥ ያለውን ሀሳብ እኔ አውቃለሁ የምትል ፣ለመላሹ ጊዜ የማትሰጥ ፣በፍጹም ቦታው የማይመጥንህ ጠያቂ ነህ

  • @amirahmed7243
    @amirahmed7243 Жыл бұрын

    I Never comment on the interview before but now i change my mind because the journalist has series issue i don't know why he interfere him so many times please we need to listen the Mr geset story not the journalist one have some discipline please don't do that anymore.

  • @yohgeb1953

    @yohgeb1953

    Жыл бұрын

    L Pleasep

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    He has been brainwashed to hate Derg at any cost despite the factual truth.

  • @leulgelaye7875

    @leulgelaye7875

    Жыл бұрын

    His way of interviewing is annoying

  • @kiberenigestsebez6633

    @kiberenigestsebez6633

    Жыл бұрын

    This journalist is not professional. Plus, he want to show that he is well read person. This is why , he forgot his toleb8s asking not giving lecture. .....this fat guy , need to go to kitefo bet . He dont belong here

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын

    In the name of Jesus please let him speak be patience..!!

  • @DOCKO2006

    @DOCKO2006

    Жыл бұрын

    that is what I am talking about. I am sure the host was one if the bourgeoise infiltrator then. The guest couldn't even talk about the events in sequence.

  • @abyssiniaethiopia5331

    @abyssiniaethiopia5331

    Жыл бұрын

    @@DOCKO2006 The gust told him, ማኖ ለማሰነካት አትሩጦ። ሃሃሃ: እኔ እንግዳዉኑ ብሆን: ሰናገር የምትረብሸኝ ከሆነ ትቸዉ እወጣለዉ።

  • @henokmalik3741

    @henokmalik3741

    Жыл бұрын

    He didn't only disturbing for the guest he also disturbing for the viewer's just at least he have try to learn from dereje haile benegerachin lay

  • @user-oe1co9hc5s
    @user-oe1co9hc5s Жыл бұрын

    ገኔ እና አቶ ገስጥ በጣም አስተማሪ ውይይት ነበር ያደረጋችሁት እናመሰግናለን ክበሩልኝ። ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹

  • @FikirteNAlemu
    @FikirteNAlemu Жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው ፤ ግን አንተ በጣም ትቸኩላለከህ የማዳመጠም ልምዱ ሊኖርህ ይገባዋል ፣ እውነተኛውን ታሪክ እየነገሩ ህ ነው ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይመስክር የነበረ ነው ና። ለእርሳቸው ገን ትልቅ ክብር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @MrSherqi
    @MrSherqi Жыл бұрын

    ገነነ ሆይ እንግዳ እየጋበዝክ ራስህን ቃለመጠይቅ እያረክ ነው

  • @user-zg3du8do5r
    @user-zg3du8do5r Жыл бұрын

    ለራስህ እርካታ ያደረከው ቃለመጠይቅ ነው። ያሳፍራል!

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын

    ክርክር ነው ቃለመጠየቅ

  • @amareworku3784
    @amareworku3784 Жыл бұрын

    This Damien journalist he boiled my blood, interfering guest.

  • @bayoushkonjo6904
    @bayoushkonjo6904 Жыл бұрын

    Can you please let the man tell the story ? Why you keep interrupting him ?

  • @SamiSami-rl5ib
    @SamiSami-rl5ib Жыл бұрын

    ጓድ ገስጥ ከረጅም አመታት በኋላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሆኖም የቀረብክበት ሚዲያ አንተን አይመጥንም ።ጠያቂ ነኝ ያልከው ሰውዬ አንተው ጠይቀህ አንተው መላሽ መሆንህ ሲገርመኝ እንግዳውን አላናግር ብለህ ውር ውር ማለትህ የእንግዳውን የመመለስ አቅም ላይ ጥቁር ነጥብ ጥለሃል በዚህ ላይ ወይ በወታደራዊ ማእረጋቸው ካልሆነም አቶ ገስጥ ተጫኔ ብለህ ብታስተዋውቅ ምንኛ መልካም ነበር። ከባህላዊ እሴቶቻችን አንዱ አክብሮት ነው። አንተ ግን ለዚያ አልታደልክም። ለሁሉም ከ31አመታት በኋላ ወንድሜ ገስጥን በማየቴ ደስ ብሎኛል አንተ ግን አደብ ያዝ ብዙ ይቀርሃል ቢያንስ ማዳመጥን፣ማክበርን ለማወቅ ወይም ለመማር ሞክር ።ያልታደለች ሀገር የሚያውቁት እያሉ ጥራዝ ነጠቅ ነገር ይዞ ፈንጠር ፈንጠር ማለትን በአቶ ገነነ አየሁት ።

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    Жыл бұрын

    በጣም ቀሽም ነህ ሁለቱም የቅርብ ጓደኛሞች ናቸው

  • @samsonabraha7702

    @samsonabraha7702

    Жыл бұрын

    @@ss-jm8se ቀሽም በጣም ታሳፍራለህ አንተ በዛን ዘመን የነበርክ አይመስለኝም በትክክል ገነነው በዛን ግዜ በጣም ወጣት ነበር ስለዚህ ጉዳይ ምንም የሚያቀው ነገር የለም ትክክለኛ መረጃ የለውም የደርግ አባል የነበሩ አምጥቶ እንደ ደርግ አባል መዘላበድ ተገቢ አይደለም

  • @markberhane8373
    @markberhane8373 Жыл бұрын

    Sewuyew rega yalu betam brilliant yehonu nachew ante gin medamet telemamed eshi mesmst alchalnim

  • @hamzymt7496
    @hamzymt749610 ай бұрын

    Gene betam akeberehaalew gin ere werre atscheresem,eraseh teyeqeh eraseh temelsaleh

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ!!አስጨርሳቸው ንግግራቸውን ያብራሩበት ጣልቃ እየገባህ ሀሳባቸውን አትበትን አትከራከራቸው እንዲህ እይነት ጋዜጠኛ አይቼም አላውቅም ከመአዛ ብሩ ተማሩ ጋዜጠኛ ለመሆን:

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰው አቀረባችሁ። እናመሰግናለን

  • @DOCKO2006

    @DOCKO2006

    Жыл бұрын

    ሞን ዋጋ አለው አዘጋጁ አላስወራ እያለው

  • @abebemjordan8807

    @abebemjordan8807

    Жыл бұрын

    @@DOCKO2006 ልክ ነህ ጋዜጠኛው አላሰማም አለን አወኩ አወኩ ይላል። ባያቋርጠው ጥሩ ነበር

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын

    ገስጥ ተጫኔ መልሳቸው ደስ ይላል

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 Жыл бұрын

    Download adirgo Offline lemayet video part yelewum it's only mp3 format

  • @markberhane8373
    @markberhane8373 Жыл бұрын

    Please be a listener

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 Жыл бұрын

    This is interrogation, not an interview

  • @user-wx5yf5hj9d
    @user-wx5yf5hj9d4 ай бұрын

    qashim gazexenya,new altemechenyim , nebere yemilewu matsaf anbibalewu hulletum

  • @gess4667
    @gess4667 Жыл бұрын

    Please stop interrupting your guest.

  • @Tesfaye-nr8ru
    @Tesfaye-nr8ru Жыл бұрын

    I respect you. Ÿou are great pls. Keep going

  • @dawitg25
    @dawitg25 Жыл бұрын

    ጋዜዘኛውን ወድጄዋለሁ። በጨዋ ደንብ ልታውጣጣው ያደረከው መንገድ መልካም ነው። ሰውየው ግን አዎ ልክ ነህ ብሎ መታጠፍ ችሎታው ነው።

  • @demelashafework6575

    @demelashafework6575

    Жыл бұрын

    ሊብሮ እንግዳው ሃሳቡን አታስጨርሰውም ነበር ምነው? ወደፊት ለምታቀርባቸው እንግዶች ምቾት አትንሳቸው

  • @dawitg25

    @dawitg25

    Жыл бұрын

    @@demelashafework6575 ጋዜጠኛው ጸሀፊው የሰራውን ስህተት አውቋል ወደዛ ስህተቱ እንዲሄድ ይመስለኛል እያቋረጠ የሚጠይቀው። አስተውለህ ከሰማኸው። እሱ ልክ ነህ ብሎ ጥያቄውን ይዘለዋል። እንደውም አንድ ቦታ ጸሀፉው ማኖ ልታስነካኝ ነው እንዴ በማለት ፊት ለፊት ተናግሮታል። አንዳድ ሰዎችን በራሱ ግምት ያልረጉትን ነገር ስም ሰጥቷቸዋል። ገስጥ ማውራትም ሆነ መጻፍ ይችላል። የኮረኔል መንግስቱ ደጋፊ ነው። ነገሮቹን ሁሉ ከጋድ መንግስቱ አኳያ ነው የሚያያቸው

  • @FootBall-ph1tb
    @FootBall-ph1tb10 ай бұрын

    Yaselechal. Balege teyaqi new. Sid new.

  • @kuncho11
    @kuncho11 Жыл бұрын

    What was General Mengestu and Germamme roll?

  • @seyfudada9641

    @seyfudada9641

    Жыл бұрын

    They ar brothers were atempt coup against King haile selassie which is failed in 60

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Жыл бұрын

    Mr interviewer, hope you don’t try to do this again! So disappointing, please take 101 of interview skills!!!

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Жыл бұрын

    አሁንም ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹✊🏽

  • @weldenegodguad4974

    @weldenegodguad4974

    Жыл бұрын

    እግር ካላት ኣሁንም ኢትዮጵያ ትቅደም......

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Жыл бұрын

    አሪፍ ውይይት መኪና ነበር

  • @user-sv9uf2nh1m
    @user-sv9uf2nh1m8 ай бұрын

    Why in the first place did you invite Gest? The journalist's interference disturbed the smooth narration of the story.

  • @metekudingle4036
    @metekudingle4036 Жыл бұрын

    Never seen an interveierso talkative we would let the intreviee to answer the question he asked this not a good way of interviewing it could have a good discussion

  • @ermiastesfaye8583
    @ermiastesfaye8583 Жыл бұрын

    ሀሳብ እና ምላሻቸውን እንኩዋን ሰምተህ ሳትጨርስ ለማውራትና ለማረም መቸኮል ...ለተመልካች እጅግ ይረብሻል .....

  • @mengistukumelachew8292

    @mengistukumelachew8292

    Жыл бұрын

    It's boring too.

  • @markberhane8373

    @markberhane8373

    Жыл бұрын

    Yirebishal minim tariku lemeyaz alchalkum Hardtalk aregew

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Жыл бұрын

    ሊጠይቁ ጠርተው እኩል ማውራት የቡዙዎች በሽታና ልክፍት ሆኗል!!!!

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Жыл бұрын

    አቶ ገስጥ የግለሰቦችን ስም መጥስ አስፈላጊ ነበር

  • @FootBall-ph1tb
    @FootBall-ph1tb10 ай бұрын

    I think we should all write a protest letter to Asham. He should be removed or we should boycott his show. The guest should be allowed to speak freely, and not be interrupted

  • @user-en4cx7gq8j
    @user-en4cx7gq8j8 ай бұрын

    ገስጥ ተጫነ ማለት እኮ አንድ የተማረ ምሁር ትውልድ የጨረሰ የበላ የደርግ ቀኝ እጅ ነዉ ገራፊና ማንኛውንም አሰቃቂ ግርፋትና ስቃይ ሲፈጽም የነበረ ሰው በላ አሁንም በህይወት አለ ለካ ክፉና አረመኔ ቶሎ ፍርድ አያገኝም

  • @kadhab1463
    @kadhab1463 Жыл бұрын

    Please don’t interrupt him ! You are desperately trying to tell us how much you know . We wanna hear from the guest ! Its so annoying

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 Жыл бұрын

    ገነነ በጣም ያስጠላል።እርሳቸውን አላናግር አለ እኮ

  • @anwaryussuf4220
    @anwaryussuf4220 Жыл бұрын

    ገነነ እባክህ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ አይደለህም በየሰከንዱ ተጠያቂውን እያቆረጥቅ ሃሳብ አትበትን ወይ እራስህ ታሪኩን ንገረን አሻሞች ገነነ ስለ ቃለ መጠየቅ ትምህርት ልትሰጡት ይገባል

  • @selamawitabraha2409
    @selamawitabraha2409 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው እራሱን ጠይቆ እራሱ ቢመልስ ይሻለው ነበር። ረጋ ብሎ የመስማት ችሎታ የለውም።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ የሚያውቀውና ገስጥ ያበላሸው ነገር አለ። ጥያቄውም ሆነ እሚያቋርጠው ያንን ለማሳየት ስለፈለገ ይመስለኛል። ገስጥ ግን ያንን ይዘላል። ሲጀምር በእራሱ እይታ ነው ሁሉንም እርግጠኛ እንደሆነ የሚያወራው። እውነተኛው ቴሪክ እሱ ከሚያወራው የተለየ ነው። ምናልባት አንድ ቀን ሲአይ ኤ ወይም ሞሳድ ያወጣዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @yaredabebe2663
    @yaredabebe2663 Жыл бұрын

    Pls. Don't interrupt he. we need just listen full of stories u make him stray away from main content

  • @user-cw3kx5rx7c
    @user-cw3kx5rx7c Жыл бұрын

    Ethiopia tikdem malet tiliq tarik yeseruten yenigusun tarik endifers aderego hizbuwan eyegedelu yetejnawa Ethiopia nech ,aferuwa new weyis terarawa?

  • @FootBall-ph1tb
    @FootBall-ph1tb10 ай бұрын

    Tenagro saycheris yaqwarital. Balege new.

  • @derejelemma4130
    @derejelemma41309 ай бұрын

    ትልቅ እንግዳ ጋብዘህ ተቅለበለብክ። ጨዋታው ፍሎው እንዳይኖረው አደረከው።

  • @kuntakunte1976
    @kuntakunte19769 ай бұрын

    ዘባራቂና በጥባጭ ጋዜጠኛ:: የደካማ ጋዜጥኛ ምሳሌ:: የዚህ ጋዜጠኛ አሠራር ዕጩ ጋዜጠኞች እንዳይደግሙት ለማድረግ በምሳሌነት ሊያዩት ይገባል:: አትዘጋው ነገር የእንግዳው ብዙ ታሪካዊ ነጥቦች ያጉዋጉዋል:: ጋዜጠኛው ግን በየት በኩል:: እንጭጭ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Жыл бұрын

    ሰውዮውን ጋብዘህ ሉያወሩ ከለከልካቸው!!

  • @yohannesteferra3561

    @yohannesteferra3561

    Жыл бұрын

    betam

  • @lakewalemu7163
    @lakewalemu7163 Жыл бұрын

    ዘገምተኛ ነው ጠያቂው።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Жыл бұрын

    መንግስቱ ከኮረጀ በኋላ የራሴ ነው ይላል

  • @yimer2543
    @yimer2543 Жыл бұрын

    ያ ትውልድ የምወድለት ብዙ ነገር አለ። ንጉሱ ላይ የወሰዱት እርምጃ ግን ስህተት ነው!

  • @user-kv3uj5cs9g
    @user-kv3uj5cs9g Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ጥቁር እንግዳ ፕሮግራምን እከታተላለሁ ግን የሚቀርቡት እንግዶች እጅግ የምንጓጓላቸው የሃገራችን ባለታሪኮች ሆነው ሳሉ እናም ብዙ ለማወቅና ለማዳመጥ የምንፈልጋቸውን ታሪኮች በጠያቂው የመጠየቅ ችሎታ አለመኖር እያመለጡን ይገኛሉ። ለምሳሌ- ጥያቄ ጠይቆ መልሱን ከሰዎቹ በጉጉት እየጠበቅን ሳለ አዘጋጁ ወይም ጠያቂው ጣልቃ እየገባ ያዘበራርቃቸዋል። መልሱንም ሳይመልሱ ወደሌላ ጥያቄ ይወስደዋል። እሱንም ሳንሰማ እንዲሁ የራሱን መልስ ይሰጣል። ጠያቂውም እራሱ ምላሹም እራሱ ሆነብን እስቲ ተረጋጋልን እባክህ። ሰዎቹም ትላልቅ ናቸውና ክብረት ልትሰጣቸው ይገባሃል። ወዝ አታሳጣው።

  • @habt-tube
    @habt-tube Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ግን ልብ አውልቅ ነው ፣ ቶሎ አይገባውም

  • @yohannesteferra3561
    @yohannesteferra3561 Жыл бұрын

    genene tinish anbebeh betebeteken eko sewuyew gen yemayegegnu baletarik nachew

  • @redagetach
    @redagetach Жыл бұрын

    I think, I will unsubscribe this media. Can you shut your mouth and listen to the guest than to coach him? I wish it was live. Ethiopian journalists ,, please learn how to let your guests at least finish their answers to your questions before interrupting him the guest kept asking him,, let me finish, let me finish,,, but this guy is sick,, he keep talking to much I tervention.

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw64596 ай бұрын

    ገነነ ብዙ አዳምጥ ትንሽ ጠይቅ😅

  • @getachewshiferaw6459

    @getachewshiferaw6459

    6 ай бұрын

    ማኖ ለማስነካትአትሩጥ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Жыл бұрын

    Yhe interviewer is so unprofessional..he does not let.the guy to finish his conversation. Cannyou.please stop.interapting him so.yiur audience listen to him

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd11 ай бұрын

    What is ethnic apartheid? The term "apartheid", an African word, derived from the French term "mettre à part", literally translated as "separate, separate." Apartheid is a policy based on the idea of ​​separating people based on racial or ethnic criteria. Separatness, lit. ( 'aparthood') was a system of institutionalized racial segregation that existed in South Africa and South West Africa (now Namibia) from 1948 to the early 1990s. And now in modern times, in 2003, in Ethiopia. No one believes, ​​but it's true. A prosperous political party in Ethiopia has shown its leadership, it is a highway to hell. Fanno calls on all Ethiopian intellectuals and politicians to be ready to build a free prosperous Ethiopia. Ethiopia for all, all for Ethiopia, to stop the apartheid system!

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 Жыл бұрын

    አቶ ገነነ ጠያቂ ነህ ወይስ ተጠያቂ ትዕግስትና የማዳመጥ አቅም የለህም ሁለተኛ ይህን ፕሮግራም አላይም

  • @fekerselam9309
    @fekerselam9309 Жыл бұрын

    12:35

  • @israelbanti3095
    @israelbanti30957 ай бұрын

    Genenew A little knowledge very dangerous to learn

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 Жыл бұрын

    The journalist is fullhardy. If he were smart and knows history of this tragic nation he would have asked him - why in the world did let Djibouti secede without ANY compelling reason . That is the greatest sin of the derg (in addition to killing the 60 patriots majority Amhara’s& red terror). If we had Djibouti, Eritrea war would have never happened!!!!

  • @simegebrielwoger8309
    @simegebrielwoger83096 ай бұрын

    ነፍስህ ትረፍ

  • @EJ.7580
    @EJ.758011 ай бұрын

    You could have made an evolutionary change instead of Revolutionary military coup. You made the Ethiopia people such a horrible sacrifices.

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse61988 ай бұрын

    ብሶት ያለው ህዝብ የታችኛው አስር አለቃው መቶ አለቃው አስተውሎ የሚጬነውን ጦርስራዊት ሀሳቡን ለማወቅ ነው

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa23525 ай бұрын

    The story telling is incomplete missed time it denied the movement of EHAPA

  • @tenaw100
    @tenaw100 Жыл бұрын

    Ere betam eyaquaretek new, gazetegna!

  • @negawehavetogivetimeforhim3860
    @negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ሀሳብ አስጨርስ፣ እምታውቀው ከሆነ እራስህ አትነግረንም ? ብዙ ጊዜ ጣልቃ ገብተህ ሀሳብ ታቆራርጣለህ

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    BRAVO!

  • @barok8920
    @barok8920 Жыл бұрын

    ምርጥ ውይይት፡ገኔ አመሰግናለሁ።

  • @kinfefirdawok3946
    @kinfefirdawok39466 ай бұрын

    The host talks too much instead of letting his guest talk!

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Жыл бұрын

    ወንድሜ እንግዳውን የገበዝከው እኮ ስለምታወራው ነገር ለማስረዳት ይችላሉ ብለህ እንደሆነ እሙን ይመስለኛል ሆኖም ግን ትጠይቅና ከእንግዳው ቀድመህ ራስህ ትመልሳለህ ይህ አግባብ ነው ብለህ ታምናለህ።

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    እሱም ማወቁን ለማሳየት ይመስላል

  • @abdumohammad4129
    @abdumohammad4129 Жыл бұрын

    እንግዳው ምቾት እንዳይሰማው እያደረክ ነው ትንሽ ብትረጋጋ ጥሩ ነበር

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 Жыл бұрын

    Gene is a great person ....he search and read a lot thats why he is entrapping and he dont wat the idea to be hidin.....thanks Gene

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር አብዮቱ ባጋጣሚ በደሞዝ ጉዳይ የተጀመረ አይደለም። የዙፋኑ ደጋፍፊህዝብም ብዙሃኑ ነው። እድልም ያልተሰጠውና አድሃሪ ቡርዥዋ ሌባ ቶሎ ተብሎ ፣ በአገር ላይ ፍርሃት ላይ ተለቁዋል።

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 Жыл бұрын

    ማኖ ለማስነካት አትሩጥ በትክክል ሰውየው ዋዛ አይደሉም ገነነው እንደለመደው የመደር ወሬ ይዞ ለማወዛገብ እኔ አውቄሃለሁ ለማለት ሲሞክር ሰውየው ችለው ችለው ትግስታቸው ሲያልቅ አቀመሱት

  • @user-ln2fb1xt7q

    @user-ln2fb1xt7q

    Жыл бұрын

    የመንደር ወሬኛማ አንተነህ

  • @berhanuwoldekidan1379
    @berhanuwoldekidan1379 Жыл бұрын

    የጠየከውን እንግዳው ይመልሱ። በማህል እየገባህ አትዘባርቅ።

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    Жыл бұрын

    ሰድቡን ምን አመጣው?

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 Жыл бұрын

    ገስጥ ተጫኔ ዘነበ ፈለቀ መሆንህን ያወቅሁት ሁለቱንም ነበር ካነበብኩ በኋላ ነበር! የፍቅር ቃንዛ የሚለው መጽሀፍህ በጣም ትንቢተኛ መጽሃፍ እንደነበር የተረዳሁት የአሁኑን የኢትዮጵያን ሁኔታ ሳይ ነው ። በነገራችን ላይ የፍቅር ቃንዛ መጽሃፍህ አሁን በገበያ ላይ ስለሌለ እንደገና ብታሳትመው?

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 Жыл бұрын

    አቶ ገስጥ ሰውየው ሊያናግራቸው አልቻለም ወይ የበሰለ እውቀት የለው ወይ አይሰማ ይህንን አይነት ዝግጅት አስቸጋሪ ነገር ነው እና እባክህ ለማዳመጥ ሞክር እኛንም አስቸገርከን ሰውየውንም ግራ አገባሃቸው

  • @user-kv3uj5cs9g
    @user-kv3uj5cs9g Жыл бұрын

    ወይ እራስህ ንገረን ወይ አርፈህ የጠየከውን ጥያቄ አዳምጥ ውውውውይይይይይ

  • @negawehavetogivetimeforhim3860
    @negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын

    ሁል ጊዜ መቸኮል ምንድነው? መጀመሪያ ሰውየው ተናግረው ይጨርሱ።

  • @ephremtadesse7655

    @ephremtadesse7655

    Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ለማለት ይከብዳል

  • @danharamaya
    @danharamaya Жыл бұрын

    please find a better way to interview, you sound interrogative !

  • @user-en4cx7gq8j
    @user-en4cx7gq8j8 ай бұрын

    ይሔን ዘር ጨራሽ እርኩስ መናፍስት አረመኔ ለሕዝብ ታቀርባለህ አረመኔ ያን ጀግና ትውልድ የበላ ያስበላ አርዮስ

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Жыл бұрын

    አቶ (ደራሲ)ገስጥ ተጫን በፍፁም በዚህ መድረክ መቅረብ አልነበረባቸውም።

  • @FootBall-ph1tb
    @FootBall-ph1tb10 ай бұрын

    Rude interviewer. He should be removed.

  • @brookben6767
    @brookben6767 Жыл бұрын

    Sick journalist !! Whats wrong with these journalist tebye

  • @abyssinian01

    @abyssinian01

    Жыл бұрын

    He is not a journalist but wannabe journalist!

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    This is not a journalist rather yesefer weregna ( alubaltegna) yibala.

  • @anbesawbelew9857
    @anbesawbelew9857 Жыл бұрын

    ማየትት እየፈለኩኝ ጋዜጠኛው እሚያናድድ ነው

  • @ghostblob1555
    @ghostblob15559 ай бұрын

    ሰውየዉን መስማት ጓግቼ ነበር ገነነ ግን እጅግ በጣም በሚያበሳጭ ሁኔታ አንዲያወሩ ጊዜ አልሰጣቸውም ወይ መጽሐፋቸውን ቢያነብልን ይሻል ነበር። The worst interviewer ever.

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ መአዛ ወይም ጋዜጠኛ ደረጀ አቶ ገስጥን ቢጠይቁአቸው /መጠይቅ ቢያደርጉላቸው ጥሩ ነው:: ሕዝብ የተሻለ ውይይት ያደምጣል::

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Жыл бұрын

    እንደዚህ ዓይነት ታሪክ ይዘው ቢፅፉት ይሻላል ከእንደዚህ አደናቋሪ ውስጥ አዋቂ ጋር ቃለምልልስ ከማረግ ይሄኔ አንድ አቃጣሪ ነበር

  • @gwisdom6644
    @gwisdom6644 Жыл бұрын

    The gust is just like a book but this journalist is nonsense

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Жыл бұрын

    ገስጥ ተጫኔን ምን አለ መአዛ ብሩ ብትጠይቃቸው ቃለ ምልልሱ ሙሉ ይሆን ነበር ጠያቂው አታናግርም

  • @ethiopiafirst1457

    @ethiopiafirst1457

    Жыл бұрын

    የማዳመጥ ጉጉቴን ገደልከው ገኔ። አንተ እራስህ እንግዳ ነው መሆን ያለብህ።

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Жыл бұрын

    ገነነ በጠጣም ነገር ነህ ደነዝ አስጠላኸኝ አታዳምጥም እንዴ እንዴት እንረዳ አኛ አስተካክል ደደብ

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 Жыл бұрын

    አንተው ጠያቂ አንተው መላሽ ሆንክ እኮ ጋዜጠኛ ተብየው

  • @tsegaendale1678
    @tsegaendale1678 Жыл бұрын

    I like the way he provoked and interfere on the interview cause this kind of interference could taken them to another discussion side.

  • @ethiocomment1707

    @ethiocomment1707

    Жыл бұрын

    Wtf dude, this is not a political narrative, this is history. He keep mixing stories , jumping from here and there. He interrupt for no reason, he knows a lot but he should know to shut up when others speak.

  • @ztazabi1262

    @ztazabi1262

    Жыл бұрын

    Not @ all.

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    ከአንድ ርዕስ ወደ ሌላው ሲሯሯጥ ሰውየውንም አድማጩንም ግራ ያጋባል።

  • @burhanlolla4903

    @burhanlolla4903

    Жыл бұрын

    @@ethiocomment1707 i like that.." he knows a lot", but among the " lot" one is missing; shutting his mouth.

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Жыл бұрын

    ጠያቂው እንደ እድሜው የበሰለና የሰከነ አይደለም ። በጣም ይንቀዠቀዣል የመላሹን የመልስ ፍሰት ያደናቅፋል ያውካል ። የሚያውቀውን እና ልክ ያልመሰለውን ነገር እንኳን ለማረም ጊዜና ቦታን አይጠብቅም ።

  • @anbesawbelew9857
    @anbesawbelew9857 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው 0ነው

  • @cococake6803
    @cococake6803 Жыл бұрын

    Genene is very annoying always wanted to be the protagonist, learn to listen and talk less.

  • @FootBall-ph1tb
    @FootBall-ph1tb10 ай бұрын

    Boycott this guy. He is bad for journalism.

  • @lakewalemu7163
    @lakewalemu7163 Жыл бұрын

    ገሥጥ ተባረክ ቀንዱን መታሀው

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Жыл бұрын

    ደርግ በአመዛኙ የዱርዬዎች የሰካራሞች ስብሰቦች ነበሩ በዚህ ምክንያት አገራችን ለዚህ ውጥንቅጥ ዳርገዋታል

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    What an ignoramus view

Келесі