ደርግ ሀገር ሊረከብ ሲል የነበረ ሽኩቻ ገስጥ ተጫኔ ክፍል 3 | ጥቁር እንግዳ|

#Tikur_Engeda​​​​​ #Genene #geset techane

Пікірлер: 51

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Жыл бұрын

    አቶ ገሰጥ በጣም የሚገርም ስዕላዊ አገላለፅ የገለፁልን ስለሆነ በጠም እያመሰገንን በዛን ወቅት አቶ ገስጥ ደርግን መምራት ነበረባቸው ከደርግ ከፍተኛ ባለስልጣን ከነበሩት የፍስሀ ደስታንና የብርሀኑ ባየህን ሰምተናል እኚህ የተሻለ አገላለፅ አላቸው

  • @meridabebe765
    @meridabebe765 Жыл бұрын

    ገነነ ክቡር ዘበኛ ሳይሆን ክብር ዘበኛ ነዉ የሚባለዉ።

  • @berhanuwoldekidan1379
    @berhanuwoldekidan1379 Жыл бұрын

    አላዋቂ ሳሚ…አሉ። እንዴት ያሉ ትግስተኛ ሰውናቼው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄንን ታሪክ ከርሶ በላይ የሚነግረው ስለሌለ እባክዎትን ከደረጄ ኃይሌ ጋር በጥሞና አውጉን።

  • @user-ln2fb1xt7q

    @user-ln2fb1xt7q

    Жыл бұрын

    አስተያየት ለመስጠት የቻልከው ሊብሮ ስለጠየቃቸው መሰለኝ ከገነነ ወዲያ ጋዜጠኛ?

  • @yisakmekonnen1236

    @yisakmekonnen1236

    Жыл бұрын

    ልክ ነኽ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋ ያደረገው መሳጭ ኢንተርቪ ነው።

  • @dahilony
    @dahilony Жыл бұрын

    I really wanted to listen to this interview but couldn't continue. I had to unfortunately end it due to irritating interruptions of the host. What a disappointment!!

  • @seifuhaile5552

    @seifuhaile5552

    Жыл бұрын

    Share Ur Idea

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Жыл бұрын

    መንግስቱ በስልጣን ጥማት የተቃጠለ ነበር ይህ የስልጣን ጥማቱ እስከ ውድቀቱ ዘልቆ አገሪቱ ለገባችበት ውጥንቅጥ ትልቅ አስተወፅዖ ነበረ

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Жыл бұрын

    የታሪኩ ባለቤትና ተራኪው ሻለቃው ሆኖ ሳለ አዘጋጁ ለምን የታሪኩን ቅድመ ተከተል አንደሚያዛባ ግራ ይገባል

  • @kedist1978
    @kedist1978 Жыл бұрын

    እባክህ በመሀል እየገባህ አታቋርጣቸው

  • @endomafi8936

    @endomafi8936

    11 ай бұрын

    አያቴ ስለነበረበት መስማት እፈልግ ነበር ምንም መስማት አልተቻለም ታሪኩን በቅደም ተከተል እንዳይናገሩ ነው ያደረጋቸው በቀጣይ ሌላም ሰው በዚህ ጋዜጠኛ ለመጠየቅ ፍቃደኛ የሚሆን አይመስለኝም ቦታው ላይ ቢኖር ምን ሊሆን ነበር።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Жыл бұрын

    ነበር ቁ1-2አንብቤዋለሁ በጣም ተራኪናቸው ዕድሜ ይስጦው

  • @simegebrielwoger8309
    @simegebrielwoger83096 ай бұрын

    We need more interviews of him with another journalist. Rest in peace to Genene

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Жыл бұрын

    ልክ ነዋት ትልቅ ከብት እርባታ ወጣት ዘመ ናዊ እርሻ እንደ ፋሽን ውጪ ተምረው የሚመጡት ቀጥታ ትላልቅ እርሻ ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያዋች በዚሁም ትልልቅ መንገዶች በግል የሚገነቡበት ጊዜ ነው ለውጡ ጡረታ የሚወጡት በግሩፕ እየተደራጁ የእርሻ መሳሪያይዘው ወደ ገጠር የመግባት

  • @ham8288
    @ham8288 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እሚገርመው ደራሲው በዛን ጊዜ የስንት አመት ሰው ቢሆኑ ነው አሁን ይሄን አይነት አቁአም ያላቸው ገና ደህና ጉልማሳ ናቸው ። እግዜር ይስጥዎት እንደዚህ ለጣፈጠ ታሪካዊ ትርክት።

  • @amareworku3784

    @amareworku3784

    Жыл бұрын

    የደርግ አባላተ በሙሉ ወጣቶች ነበሩ።

  • @ham8288

    @ham8288

    Жыл бұрын

    @@amareworku3784 ምን ወጣቶች ነበሩ ህፃናቶች ነበሩ እንጂ

  • @sileshimekonnen4915

    @sileshimekonnen4915

    Жыл бұрын

    በግል ከሚያውቁት አዎን አቶ ገስጥ በሚገርም ሁኔታ እራሱን መጠበቅ የሚችል ሰው ነውና የእድሜው መተለቅ ሰውነቱ ላይ ጉዳት አላደረሰበት፥ ከሚጎዱ ነገሮች የተቆጠበ ስለሆነና በቀላሉ ስለማይጨነቅ እነሆ ከማንም በላይ የደርግን ሕይወት መተንተን የሚችልና የባለስልጣኖቹን አቋም እንኳን መግለጽ የሚችል ባለአስደናቂ አእምሮ ባለቤት ነው።

  • @ham8288

    @ham8288

    Жыл бұрын

    @@sileshimekonnen4915 10Q 🙏🏼

  • @kimothomassankara7995
    @kimothomassankara7995 Жыл бұрын

    ፎርማቱ ቃለ መጠየቅ ሳይሆን ክርክር ቢባል አሪፍ ነበር

  • @shemles

    @shemles

    Жыл бұрын

    It’s right on the money

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Жыл бұрын

    ገኔ የታሪክ መዘክር ባለ ሁለገብ እውቀት በመሆንህ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @yonnasmichael9466
    @yonnasmichael9466 Жыл бұрын

    ገነነ ሊብሮ የታሪክ መዘክር ነህ አብረህ የነበርክ ያህል እኮ ነው ቀኑን እና ዓመቱን የምታስታውሳቸው። አቶ ገስጥም ትልቅ የታሪክ ሰው ናቸው አደራብዙ እንጠብቃለን እንዳታሳጥረው ገኔ

  • @evcoinmoon398

    @evcoinmoon398

    Жыл бұрын

    ገነነ ሊብሮ ምክር ያስፈልገዋል! የጋበዘውን እንግዳ እንዲናገር ይፍቀድለት! እንግዳ ጋብዞ እኒ አዉቃለሁ ማለት አስነዋሪ ነው

  • @balemlayfetene9769
    @balemlayfetene976916 күн бұрын

    Ende genene ayinet sewoch tiwuldu bezinb yetemola endenebere malete tininish zimboch yene gesit ayinet baletarik sewochin sira endayakebir tedergual alawaki sami niftam new nifitim yilekelikal genene simih bicha neber leka yegenenew aram neberk

  • @getkidane
    @getkidane8 ай бұрын

    Too many interruptions 😢

  • @Gerensay71324
    @Gerensay71324 Жыл бұрын

    ክፉዎች አሁን እንኳ የእውነት አውርተው ለመጭው ትውልድ እውነተኛ ታሪክ ማሳወቅ አይፈልጉም ፡ ጉዶች ምን አይነት እርጉማን ናቸው እነዚህ የ60 ዎቹ ጉዶች ሁሉም ቃለ መጠይቅ የሰጡት ጉዶች አንድም ሚስጥር አያወጡም ለቀሪዉ ወጣት ክፋትን፡ ጥርጣሬን እና ደነዝነትን እያሳዩን ይሞታሉ እነዚህ የሌሊን ውታፎች ይቺን ሀገር አፈራረሷት

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    Yelenin theory kebarinet abatihin Nesta awetalih , pick up books first

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat7070 Жыл бұрын

    ገኔ

  • @fasilaredo3296
    @fasilaredo3296 Жыл бұрын

    እንዴት መሳጭ ታሪክ ነው ገነነ ግን አንብበክ ነው ወይስ የዛ ዘመን ሰው ነክ ?

  • @balemlayfetene9769
    @balemlayfetene976916 күн бұрын

    Chingaf neberk Genene

  • @dawitg25
    @dawitg25 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው። ለምን አታስወራውም የምትሉ ሰዎች ወሬ ስለምትወዱ ነው። እንዲህ አይነት ታሪክ አንድ ሰው እርሱ እንደታየው ሊተርክ አይገባም። ጋዜጠኛውም የራሱን እይታ ለተናጋሪው ማሳየት አለበት። እውነትን አንድ ሰው እንዳለ መመልከት አይችልም። ጋዜጠኛው የሱን ያየበትን ለተናጋሪው ማሰማቱ ተናጋሪው እይታውን እንዲያስተካክል ያደርገዋል። ጋዜጠኛውን ማድነቅ ያልቻላችሁ የራሳችሁን ችግር በሱ ላይ አታድርጉት እባካችሁ። በደንብ ካደመጣችሁት ጋዜጠኛው ብዙ ሲያርመው እያየን ነው።

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Жыл бұрын

    ይሄ ጋዜጣኛ ይጠይቅና እንግዳውን ቀድሞ ያንኑን ጥያቄ እራሱ ይመልስዋል እርጋታ የሚያጥረው ችኩል ጋዜጣኛ ነው።

  • @amareworku3784

    @amareworku3784

    Жыл бұрын

    የማይሰማ ፍጡር ነዉ: ባለፈዉ 1-2 ክፍሎች ተመክሮ የማይሰማ ነዉ።

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын

    ምርጥ ቃለምልልስ

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Жыл бұрын

    ታሪክ እንዲህ ሲተረክ ያምራል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Жыл бұрын

    ገነነ ትልቅ ችግር አለብህ የምንግዜም ችግርህ ጥያቄ ጠይቀህ እንግዳው እንዲናገር እድል አትስጥም መልሱን እስኪጨርስ አትጠብቅም ሌሎች ጥያቄዎችን እየደራረብክ ልንስማው የሚገባን መልስ እኛም መስማት አልቻልንም እንግዳውንም ስሜን ደቡብ ታመላልስዋለህ ወይ ጥያቄዎችህን በወረቀት እየፃፍክ እንግዳው የጠየቅህውን መልሶ ሲጨርስ ጠይቅ ወይም አርፈህ ተቀመጥ እንስማበት እንግዳዎችህም ተቸገሩ ጣልቃ መግባት መቸኮል ይህ የሙያ ጉድለት ነው እባክህ ታረም ሁሌም ይህ ስህተትህ ሊታረም አልቻለም

  • @Weldemariam
    @Weldemariam Жыл бұрын

    ገነነው ግን እድሜው ስንት ነው ከእንግዳው ባላነሰ ታሪኩን ያውቀዋል🤔

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 Жыл бұрын

    ኧረ ምን ይሻላል የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ስለ ኤርትራ እውነት ካልተናገሩ ፖለቲካ አያውቁም ነው እንዴ የሚባሉት? እውነት እውነቱን ለመጪው ትውልድ ካልነገርነው እኔ እንደማስበው ይሄ ሁለት አገር እንደተቃቃረ ይኖራል መቸም የአባት ሀጥያት ለልጅ አይሆንም በኤርትራ የተደረገ ግፍ ላለመግለፅ ምክንያት መፍጠር ጥሩ አይደለም በኤርትራ የተፈፀመ በመረጃና ማስረጃ የተሰነደ ነው ሌላው ይቅር ጦርነት ቢሆንም በአመራር ስለነበሩ ኢትዮጵያውያን የጦር መሪዎች ጀግንነትም ጭምር በኤርትራውያን የተሰነደ ነው ምክንያቱም ታሪክ ነው ታሪክ ደግሞ እንዳለ ስታስቀምጠው እንጂ ደስ ባለህ አይፃፍም ወይም አይተረክም ደራሲ ገስጥ ተጫኔ የኤርትራ ህዝብ ፀያፍ ስድብ እየተሳደበ ጦሩን ስላስቆጣው ከካምፕ ወጥቶ ብዙ ሰው ገደለ ስለዚህ የተገደሉት ኤርትራውያን በአፋቸው ይሉናል ፀያፍ ያሉትንም ቢነግሩን ጥሩ ነበር ከዚያ የኤርትራ ታጋይ ዱቄት ሲያደርጋቸው ደግሞ በራሱ ጥፋት ይላሉ ይሄ ሁሉ ኤርትራን ዋጋ (credit) ላለመስጠት ነው ግን ለመጪው ትውልድ ጥሩ ትርክት አይደለም አሁንኮ በልጆችዋ መስዋዕትነት አገርነትዋ አረጋግጣለች ኤርትራ እየሄደ ሲሞት የነበረ ኢትዮጵያዊ ለምን ሞተ ብሎ የሚጠይቅ ኢትዮጵያዊ ባለመኖሩም አዝናለሁ ጠያቂ ቢኖር እነዚህን ያስፈጀ በህግ መጠየቅ ነበረበት ግን እውነት እንዳይወጣ ቄሱም ዝም መፅሀፉም ዝም ሆነ ነገሩ

  • @dawitg25
    @dawitg25 Жыл бұрын

    የመንግስቱ ኃ/ማርያም ወደ ስልጣን መውጣት ዝም ብሎ ባጋጣሚ የሆነ አይደለም። በደንብ አስቀድሞ የታቀደና ተቀነባበረ ሴራ ውጤት ነው።

  • @user-qq6vu9zo9j
    @user-qq6vu9zo9j Жыл бұрын

    ጠያቂው እባክህን ሰውየውን አስጨርሳችው በየመሀሉ ጣልቃ አትግባ ። መሀይም የካቦሎጆ ካታንጋ ጋዜጠኛ

  • @user-ln2fb1xt7q

    @user-ln2fb1xt7q

    Жыл бұрын

    መሐይም አንተ ነህ ደደብ

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz Жыл бұрын

    Libero's style is the best way for a journalist to interview a guest who is knowledgeable on the subject. When a journalist interviews without reading or knowing the topic or chronological order of events, there is no filtering for absorbing biased or wrong information comes out from the interview. Libro is trying to balance and check that the interviewer is not feeding us his personal or erroneous story and sometimes makes much clearer vague issues. I wish others would follow his style. Most journalists give a free ride to their guests and damp all uncertain and biased toward the public, which consequently harms the general public with less knowledge on the subject to accept wrong info.

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 Жыл бұрын

    የሚሻለው አንተን አንግዳው ቢጠይቁህ ነበር ፤ አይመስልህም ?

  • @seifuhaile5552

    @seifuhaile5552

    Жыл бұрын

    አባባልህ ገኔን በደንብ ይገልፀዋል።በአንፃራዊ መልኩ ግን ክክፍል አንድና ሁለት በተሻለ መልኩ አዳማጭ ሆኗል።ገስጥ ተጫን ግን በጣም ትግስተኛ ሰው ናቸው።

  • @seifuhaile5552

    @seifuhaile5552

    Жыл бұрын

    ቀላል ትግስተኛ ?ደግነቱ በኪሳቸው የደበቁት በጎናቸው የሻጡት ሪቮልቨር አለመኖሩ በጀው ለገኔ።

  • @evcoinmoon398
    @evcoinmoon398 Жыл бұрын

    What a horrible journalism. What he wants to show is that he knows everything about the topic that his gust was supposed to talk about. ጂል

  • @CuWIZ
    @CuWIZ Жыл бұрын

    አቀራረብሀ ጥሩ ሣለ ሁሌም ድምፅህ አይሠማምምምምም።

  • @danharamaya
    @danharamaya Жыл бұрын

    0/100 interview approach!

  • @fissehaabdi9804
    @fissehaabdi9804 Жыл бұрын

    if he knows all, why doesnt he tell us? the stupidiest way of conducting an interview!!! wey ye hagere sew!!!

Келесі